በጥረቱ ለውጤት የበቃ ወጣት

 አስናቀ ፀጋዬ  ወጣት ነው፤ ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ የልብስ ስፌት ሙያን ተምሮ ሰርቷል። የኮሌጅ መሰናዶ መግቢያ ውጤት ባይመጣለትም ሰርቶ ለመለወጥ ካለው ፍላጎት የተነሳ የመንጃ ፍቃድ አውጥቶ በከባድ መኪና አሽከርካሪነት ስራ ላይ... Read more »

ራእይ – የምታየው የሚያይህ ሲሆን!

 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ  በታክሲ ላይ ተሳፍሮ በሃሳቡ የሄደ አንድ ሰው በምናባችን እንሳል። በሃሳብ ጭልጥ ያለው ሰው በተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ነው። የሞከረው ሁሉ አልሳካ ብሎት እጁ ያለው ተበትኖ በድካምና በዝለት ውስጥ ሆኖ... Read more »

ያልተፈፀመ ፍርድ

ምህረት ሞገስ  የዘገየ ፍርድ እንደተነፈደ ይቆጠራል ይባላል። ፍርድ ተሰጠ ተብሎ ተፈፃሚ ካልሆነ ደግሞ ምን ይባል ይሆን? አቶ ሕዝቅኤል ማራ ይባላሉ። የህግ አገልግሎት ሃላፊ ሆነው በመስራት ላይ ሳሉ እርሳቸው እንደገለፁት፤ የዜግነት ድርሻቸውን ለመወጣት... Read more »

የደም ዝውውር መታወክ (ስትሮክ)

ዳንኤል ዘነበ ድንገት የሚከሰት የጤና ችግር ነው። አካልን በአንድ ወገን በድን ወይም ሽባ ሊያደርግ ይችላል፤ ሲከፋም ሕይወትን ይቀጥፋል። በህክምናው ስትሮክ በመባል ይታወቃል፤ ብዙዎችም እንዲሁ ስትሮክ ሲሉት ይደመጣል። ይህን የጤና እክል የዘርፉ የህክምና... Read more »

ጥቂት ስለ ማይግሬን

አስመረት ብስራት ሁልጊዜ ራሴን ያመኛል የሚሉ በርካታ ሰዎች ይሰማሉ። አንዳንዶች ደግሞ በከባድ ራስ ምታት ይሰቀያሉ። ይህ እጅግ ከባድ ራስ ምታት መነሻው ምንድነው? በሚል የተለያዩ ድረገፆችን ስናገላብጥ ሁሉም የራስ ህመም በሽታዎች አንድ አለመሆናቸውን... Read more »

ደህና ሁን ጎዳና

ግርማ መንግሥቴ  ስለ ጎዳና ተዳዳሪዎችና ተያያዥ ጉዳዮች የሚያጠናው ፍልስፍና ስትሬቲዝም (streetism) በአገራችን እምብዛም የተለመደ አይደለም። ምናልባት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይጠቀሙበት እንደሆን ባይታወቅም በመንግስት ተቋማት በኩል ግን ቀጣይነት ባለውና ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ... Read more »

በደጅ ካለው በእጅ ያለው!

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ  እለቱ እሁድ እረፋድ ነው። ሦስት ወጣቶች በአካባቢያቸው ካለው ዛፍ ስር ተሰብስበዋል። ከሦስቱ አንዱ በቅርቡ ከዩኒቨርስቲ የተመረቀ ሲሆን፤ ሌላኛው ከቴክኒክና ሙያ የተመረቀ እንዲሁም ሦስተኛው አስረኛ ክፍል ላይ ትምህርቱን አቋርጦ በአካባቢው... Read more »

ነገን ለማትረፍ ዛሬ የሚተጉ – የወልዲያ አካባቢ ወጣቶች

አስናቀ ፀጋዬ  የልዩ ልዩ የተፈጥሮ ማዕድን ሃብቶች ባለፀጋ ከሆኑ የኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ አንዱ የአማራ ክልል ነው። በክልሉ በርካታ የከበሩ፣ ለግንባታ፣ ኢንዱስትሪና ጌጣ ጌጥ ስራ ግብአት የሚውሉና የኢነርጂ ጥቅም የሚሰጡ ማዕድናት እንደሚገኙም በተለያዩ... Read more »

የልጅ አባትነት ጉዳይ

ምህረት ሞገስ  ጎረቤታሞች ናቸው። አብሮ መብላት እና መጠጣት፤ ገንዘብ መበደር እና መመለስን ጨምሮ በጎረቤታሞች መካከል የሚኖሩ መስተጋብሮች ሁሉ በእማሆይ ገብረእየሱስ እና በአቶ ዘውዱ መርሻ መካከልም አለ። በብዙ ኢትዮጵያውያን መካከል እንደተለመደው ሁሉ እነርሱም... Read more »

‹‹ሥልጣን ላይ ያለው አካል በጎ ሰባኪው ላይ መደመር ከቻለ አገር ማሸነፍ ትችላለች፤ ትውልድም ይድናል››ቀሲስ ይግዛው መኰንን ሰባኬ ወንጌልና የሥነ ልቦና አማካሪ

ጽጌረዳ ጫንያለው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ካህንና ሰባኪ ወንጌል ናቸው። በዘመናዊው በኩል ደግሞ በሙያቸው የሥነልቦና አማካሪ ሲሆኑ፤ በሙያው ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው። ቢሮ ከፍተው የተለያዩ የማማከር ሥራዎችን እየሰሩም ይገኛሉ። በዚህ ሥራቸውም ብዙዎችን ከሥነ-ልቦናቸው... Read more »