ከቅዳሜ እስከ ሰኞ ስለ ልከኛው ኑሮ! በመጠን በመኖር፤ ዘወትር የእረፍት ሕይወትን የሚኖር!

ሴት ዳኛዋ ችሎት ተሰይመዋል። የህግን ሙያ ወደውና ፈቅደው የሚሰሩ ሴት ዳኛ ናቸው። ሥራቸው ዳኝነት ሆኖ የሙያቸውን ፍትህ ፍለጋ የመጡ ሰዎችን እየዳኙ ለፍትህ የሚሰሩ ቢሆኑም በትዳራቸው ጉዳይ ለእርሳቸው የሚዳኝ አጥተው ተቸግረዋል። ከባላቸው ጋር... Read more »

‹‹ምርጫው ብሄራዊ ውይይት እንዲፈጠር አግዟል›› ዶክተር ዮናስ አዳዬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ተቋም ዳይሬክተር

የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ወላይታ አውራጃ ዳሞት ወይዴ ወረዳ ደጋጋ ሌንዳ ቀበሌ ውስጥ ነው። በቃለህይወት ሚሽን ስር ይተዳደር በነበረው በዴሳ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ወላይታ ሶዶ ሊጋባ በየነ ትምህርት ቤት ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ... Read more »

አስራ ሰባት – ለአስር

  ሰዎቹ ጠዋት ማታ ይጨቃጨቃሉ። በየምክንያቱ በየአጋጣሚው የሚጋጩበት አያጡም። ሁሉም ከዓመታት በፊት ስለነበራቸው ቅርበት አይረሱትም። እንደዛሬ በየሰበቡ ጥርስ ሳይናከሱ ውሎና መክረሚያቸው በአንድ ነበር። የዛኔ በጋራ የሚገናኛቸው፣ አብሮ የሚያከርማቸው ጉዳይ አጣልቶ አጋጭቷቸው አያውቅም። ጪሞ... Read more »

የቶንሲል ህመምና ህክምናዎቹ

የቶንሲል ህመም (ቶንሲል) በቶንሲል እብጠት መቆጥቆጥ ምክንያት የሚከሰት ሲሆን በሽታው በባክቴሪያና በቫይረስ ሳቢያ የሚከሰት ተላላፊ የጤና ችግር ነው። በጉሮሮአችን ውስጥ የሚገኙት የቶንሲል እጢዎች በጀርሞች ተጠቅተው ሲቆጡና ሲያብጡ የሚከሰተው ህመም ቶልሲላይተስ ተብሎ ይጠራል።... Read more »

የሚጥል ህመም /Epilepsy

የሚጥል ህመም /Epilepsy በአለም ላይ 50 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎችን የሚያጠቃ ስር የሰደደ እና ተላላፊ ያልሆነ የአንጎል ህመም ነው። ይህ ህመም ተደጋጋሚ በሆነ እና መቆጣጠር በማይቻል ንዝረታዊ የሰውነት እንቅስቃሴ (የተወሰነውን የአካል ክፍል ወይም... Read more »

የአካል ጉዳተኛው ወጣት ችግርን አሸንፎ የመኖር ብርታት

ሞገስ መኮንን ይባላል። ትውልዱና እድገቱ አማራ ክልል ዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን፣ ዳና ወረዳ ልዩ ስሙ አምደ ወርቅ ከተማ ነው። ለቤተሰቡ አምስተኛ ልጅ ሲሆን ወንድ እርሱ ብቻ ነው። በልጅነቱ ምንም አይነት የአካል ጉዳት... Read more »

የምርጥ ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊ

አቶ ታምሩ ታደሰ ይባላሉ። ‹‹ታምሩ ታደሰ ኃላፊነቱ የተወሰነ ቡና አቅራቢና ላኪ ድርጅት›› ባለቤትና መሥራች ናቸው። ድርጅቱን የመሰረቱት በአምስት ሚሊዮን ብር ቢሆንም የወራት ዕድሜ ባስቆጠረ አጭር ጊዜ ካፒታላቸው ወደ 30 ሚሊዮን ብር ማደግ... Read more »

ፈጣኑ የእድሜ ክፍል የአስተዋጽኦ አድራጊነት መንደርደሪያ

ከእናት ሆድ ጀምሮ እስከ ሽምግልና ድረስ የሚዘልቀው ዘመናችን በተለያዩ የእድሜ ክፍሎች ውስጥ ይመደባል። ጽንስ ከመሆን ጀምሮ፣ ጨቅላ ህጻን፣ ህጻን፣ ታዳጊ፣ ወጣት፣ ጎልማሳ፣ ሽማግሌ እና አዛውንት ተብሎ ይገለጻል። ሁሉም ሰው በሁሉም የእድሜ ደረጃዎች... Read more »

እገዳ፣ ክስና ፍትህ

ትምህርት ቤቱ በመልከ ብዙ ገጽታዎች ሲደምቅ ይውላል። መምህራን የማስተማሪያ ነጭ ካፖርታቸውን ደርበው ከወዲያ ወዲህ ይላሉ። በቡድን ሰብሰብ ብለው የሚቀመጡ ተማሪዎች ጥናት አልያም ጨዋታ መያዛቸው የተለመደ ነው። አንዳንዶቹ በሩጫና ልፊያ ግቢውን ያተራምሱታል ።... Read more »

‹‹የሸገር ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም በአመራሩ የተደረገው ጥረትና ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው›› አቶ አባተ ስጦታውየቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የጥረት ኮርፖሬት ምክትል ሥራ አስፈፃሚ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ለረጅም ዓመታት አዲስ አበባን በአመራርነት ከአስተዳደሩ ግለሰቦች አንዱ ናቸው። ውልደታቸውና እድገታቸው በደቡብ ወሎ ደላንታ ወረዳ ላይ ነው ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጥቅሽን በተባለ ትምህርት ቤት እስከ 4ኛ ክፍል ተምረዋል።... Read more »