በአካባቢው ያለገደብ የሚጮኸው ድምጽ አዲስ ለሆነ ጆሮ ይፈትናል:: ማሽኖች ያለአፍታ ይዘወራሉ፣ አፈር ዝቀው የሚወጡ ፣ጉድጓዱ ጠልቀው የሚምሱ መኪኖች ለአፍታ ሥራ አይፈቱም:: አቧራው ፣ሲሚንቶው፣ አሸዋና ድንጋዩ ከጠንካራ እጆች ገብተዋል:: ሁሉም በየፈርጁ ከተግባር ውሎ... Read more »
“ሀዘን አታብዙ። ሀዘን ሲበዛ ሀዘንን ነው የሚወልደው” የሚል ዘመን የተሻገረ አባባል አለ። አባባሉ “እውነት” ስለመሆኑ ዘመን ጠገብነቱ ብቻ በራሱ ማረጋገጫ ነው። ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጭ ከሆኑት ባህርያት አንዱ ሀዘን (ማዘን) ነው። ማንም... Read more »
የሊባኖሱ ልጅ . . . አካባቢው ለም ነው። ሥፍራው ክረምት ከበጋ ያበቅላል። ገጠር ነውና አራሽ ጎልጓዩ ብዙ ነው። በተንጣለለው መስክ ከብቶች የሚያግዱ፣ ሮጠው የሚቦርቁ ሕፃናት አይጠፉም። ከፍ ያሉቱ ለወላጆች ይታዘዛሉ። እነሱ ሁሌም... Read more »
ጠንክራችሁ ሥሩ ስትባሉ ‹‹ደሞ ይሄ ለእኛ ሊነገረን ነው›› ልትሉ ትችላላችሁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ ጠንክሮ ስለ መሥራት መንገር ለመኖር ምግብ መብላት አለባችሁ፤ ለመኖር ውሃ መጠጣት አለባችሁ እንደ ማለት ነው ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ፡፡ ልክ ናችሁ።... Read more »
ልጅነት ደጉ … የብርቱ ገበሬ ልጅ ነች፡፡ ቤተሰቦቿ ኮረሪማና ቡና ያመርታሉ፡፡ ለቤቱ ብቸኛ ልጅ ናት፡፡ ሁሉም አንደ ዓይኑ ብሌን ያያታል፡፡ ትንሽዋ እቴነሽ ፈጣንና ተጫዋች ነች፡፡ የታዘዘችውን ለመፈጸም አትዘገይም፡፡ በትምህርት ውሎዋ እሷ ከጓደኞቿ... Read more »
ክፋት ያልበረዘው፣ ተንኮል ያልወረሰው ማንነት፡፡ በዕንባና ሳቅ የተዋዛ ለንፁህ አንደበት የተገዛ ሰውነት። የሕይወትን ጣፋጭ/መራር ጣዕም የማይለይ፣ እሳት ውሃውን የማይመርጥ ደግ ጊዜ – ልጅነት፡፡ ዛሬ እንግዳ ሆኜ የተገኘሁት ይህን እውነታ ቀርቤ በማይበት ዕንቦቀቅላ... Read more »
አንዳንዴ በሰዎች ያለመፈለግ ስሜት ሊሰማህ ይችላል። ልትገፋ ትችላለህ። መገፋትህን ግን መጥላት የለብህም። ምክንያቱም አንዳንዴ ከባድ ሁኔታዎች ናቸው አንተን አንጥረው የሚያወጡህ። ከህይወታቸው ያወጡህ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ‹‹አትረባም፣ የትም አትደርስም›› ልትባል ትችላለህ። ከስራም ልትባበር... Read more »
እንዲህ በቀላሉ የሰውን ቀልብ መግዛትና ልቡን ማሸነፍ አይቻልም:: ነገሮች አልጋ በአልጋ ሆነው የሰውን ቀልብ አሸንፎ በጎረቤት፣ በሰፈር በማኅበረሰብና በሀገር ብሎም በአሕጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው መሆንም ቀላል አይደለም:: የሰውን ልብ... Read more »
ጥርት ባለው የጥር ሰማይ ላይ ጨረቃ ባትኖርም ከዋክብት ግን ሞልተውታል። ሌሊቱን ለማድመቅ ሽሚያ ላይ ያሉ የሚመስሉት ከዋክብት ለመሬት እንዳላቸው ቅርበት ደመቅና ደብዘዝ ብለው ይታያሉ። ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም በግምት ከሌሊቱ 9፡30... Read more »
ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ተስፋ ሊቆርጡ ይችላሉ። ተስፋ መቁረጥ ግን ድሮም አሁንም ያለ ክስተት ነው፡፡ ልዩነቱ ተስፋ የሚያስቆረጡ ምክንያቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መምጣታቸው ነው፡፡ ሰው በኑሮ ውድነት ተስፋ ይቆርጣል። በጤና እጦት ተስፋ... Read more »