አዲሱ የቋንቋ ፖሊሲ ከእውነተኛ ፌዴራሊዝም ትግበራ እስከ ቀጠናዊ ትስስር

ኢትዮጵያ በግልጽ የተቀመጠ የቋንቋ ፖሊሲ ሳይኖራት ለበርካታ ዘመናት ኖራለች። ይህም በቋንቋዎች ዕድገት ላይ ተጽዕኖ መፍጠሩን ምሁራን ይገልጻሉ። ይህም ብቻ ሳይሆን የቋንቋ እኩልነት አልተከበረም በሚል ጉዳዩ የፖለቲካ አጀንዳ እስከመሆን ደርሷል። በአሁኑ ወቅት አገሪቱ... Read more »

ኢንዱስትሪዎችን ከቫይረሱ ነፃ ከማድረግ ባለፈ ማህበራዊ ኃላፊነትን መወጣት

ዓለም ገብረ መድህን በመቀሌ ከተማ በሚገኘው ማ- ጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካ በመስራት ላይ ትገኛለች። የኮረና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ በተገለጸ ቀን ከስራዋ ባህሪ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ፍርሃትና ጭንቀት ተፈጥሮባት እንደነበር ታስታውሳለች። ዛሬ ግን የፋብሪካው... Read more »

‹‹የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የመንግስት ውሳኔዎች ተግባራዊ መደረግ አለባቸው›› አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት መንግስት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረግ እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳሰቡ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት መከላከል እና ምላሽ ሰጪ ግብረ ሃይል... Read more »

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ላይ የማጣራት ሥራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ወቅታዊ ሁኔታን መሰረት አድርገው በመሰረታዊ ፍጆታዎችና የተለያዩ አገልግሎቶች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ላይ የማጣራት ሥራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪን በአጭር... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል አራት ሺ 11 ታራሚዎች በይቅርታ ተፈትተዋል 33 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከልና ለመግታት በማሰብ አራት ሺ 11 ታራሚዎችና በይቅርታ እንዲፈቱ፤ 33 ተጠርጣሪዎች ደግሞ ክሳቸው እንዲቋረጥ መወሰኑንና ከዛሬ ጀምሮ ከማረሚያ ቤቶቹ እንዲወጡ መደረጉን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጸ። ጠቅላይ... Read more »

የምጣኔ ሃብት ምሁራንን ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ጋር ይበልጥ ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የምጣኔ ሀብት ምሁራንን ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ጋር በማስተሳሰር ረገድ ተጨማሪ ተግባራትን ማከናወን እንደሚጠይቅ ተገለጸ፡፡ የምጣኔ ሀብት ምሁራን በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያላቸው ተሳትፎና አስተዋፆኦን በሚመለከት አዲስ ዘመን ያነገራቸው የኢንሼቲቭ አፍሪካ ዋና ስራ... Read more »

ለራስም ለሌሎችም መጠንቀቅ

‹‹ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እጅግ ዘግናኝ የሆነ ችግር እያስከተለብን ነው።እኔ የተሰማራሁበት የሥራ ዘርፍ ከቀን ሰራተኛ እስከ ከፍተኛው ድረስ ያካተተ ነው። በሽታው በቀን ሰርቶ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍነውን ከሥራ ውጭ እያደረገው ነው። ለዚህ የህብረተሰብ ክፍል... Read more »

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚሰጠው መረጃ ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት አልሰጠም ተባለ

አዲስ አበባ ፡- መንግስት ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየሰጠ ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቶች ለአካል ጉዳተኛው ተደራሽ አለመሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበራት ፌዴረሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አባይነህ ጉጆ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ... Read more »

የኦሮሚያ ክልል ከ600 ሺ በላይ የአቮካዶ ችግኞችን ሊያከፋፍል ነው

አዲስ አበባ፡- ከ600 ሺ በላይ “ሀስ” የተባለ የአቮካዶ ዝርያን ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት መዘጋጀቱን የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ምክትል ሀላፊና የቡናና ፍራፍሬ ዘርፍ ቡድን መሪ አቶ... Read more »

በቦንድ ሽያጭ ሳምንት ህብረተሰቡ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ትናንትና መጋቢት 15 ቀን 2012 በተጀመረውና በቀጣይ ለአንድ ሳምንት በሚቆየው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ሳምንት እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ህዝቡ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ... Read more »