ዝርፊያና ወጥቶ የመግባት ሥጋት በአዲስ አበባ

 ለምለም መንግሥቱ ላይ ታች ብሎ በሥራ የሰነበተ ሰውነትን አረፍ ለማድረግ ሰንበት ይናፈቃል። እንደው ማልዶ ተነስቶ የታክሲውን ሰልፍ መጠበቅ፣ ለሥራ ረፈደ፣ አልረፈደ ብሎ መሯሯጡ ይቀር እንደሆን እንጂ ለቅሶው መድረሱ፣ የታመመ መጠየቁ፣ ሰርግና ሌሎች... Read more »

ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ የዲያስፖራው ፈጣን ምላሽ

ሙሉቀን ታደገ  ጁንታው ሃገር አስተዳድራለሁ እያለ የህዝብ ሀብት ያለማንም ከልካይ እየመዘበረ እንደፈለገ ሲፈነጭበት ቆይቷል። የጁንታውና የጥፋት እድምተኞቹ የመዘበሩትን የህዝብ ሀብት አገር ውስጥና በውጭ አገር ሆነው እንደፈለጉ ይንበሸበሹበት ነበር። እነሱና አጋፋሪዎቻቸው በተሰረቀው የህዝብ... Read more »

የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማሳካት ከኮንፌደሬሽን ወደ ፌደራሊዝም ልንመለስ ይገባል !!

አሸብር ኃይሉ  በአለም ላይ የተለያዩ የመንግስት አወቃቀሮች መኖራቸው ይታወቃል። ከእነዚህም መካከል የፌደራላዊ ስርዓት አንዱ ነው ። እንደ ሌሎች የፖለቲካ ጭብጦች ሁሉ ፌደራሊዝም የሚለው ጭብጥ አንድ አይነት ምሁራንን የሚያስማማ ትርጓሜ የለውም። በአለማችን ከሚገኙት... Read more »

ፓርቲዎች ሆይ ስሙኝማ!

 አሊሴሮ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ በተለያዩ መልኮች ሲካሄዱ የነበሩ ድርድሮችና ውይይቶች ቀጥለዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት ተፈርጀው የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶች ፍረጃው ተነስቶላቸው በአገሪቱ የፖለቲካ መጫወቻ ሜዳ ላይ ተሠልፈዋል።... Read more »

ዘመን ያላረቀው የግብይት ሥርዓታችን

ውብሸት ሰንደቁ  የዛሬን አያድርገውና ድሮ ድሮ ገንዘብ የሚባል የስምምነት ወረቀት ሳይመጣ ንግድ ዕቃን በዕቃ በመለወጥ ግብይት (bartering) ቀጥሎም እንደ አሞሌ ባሉ ሰው ዕለት በዕለት በሚፈልጋቸው ነገሮች መገበያየት፤ ሰው ያለውን እየሰጠ የሌለውን የሚገበይበት... Read more »

የተዘነጋው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ጉዳይ

 መልካሙ ተክሌ (melkamutekle@gmail.com) ሰሞኑን የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕገወጥ ተግባር ተፈጽሞባቸዋል ብሎ ጥናት ያካሄደባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች፤ የመሬት ወረራና የቀበሌ ቤቶችን የተመለከተ መረጃ ለሕዝብ ይፋ ካደረገ በኋላ በከተማዋ ዋና መነጋገርያ ሆኗል፡፡ የከተማ አስተዳደሩም... Read more »

ንግድ – አክሳሪም ፤ አትራፊም

በጋዜጣው ሪፖርተር ‹‹በውጪ ሀገር የደከምኩበትን ጉልበት ግማሹን ያህል በሀገሬ ላይ ብሰራ ምንያክል ውጤታማ መሆን እንደምችል ስለተረዳሁ ነው ወደ ሀገር ቤት የመጣሁት። እዚህም ከመጣሁ በኋላ ምን ብሰራ የት ቦታ ብሰራ ያዋጣኛል የሚል መጠነኛ... Read more »

ያንሰራራው የማዕድን ወጪ ንግድ

አስናቀ ፀጋዬ  ኢትዮጵያ ወርቅ፣ፕላቲኒየም፣ኒኬልና ታንታለምን የመሰሉ የማዕድን ሃብት እንዳላት በታሪክ የሚታወቅ ቢሆንም የማዕድን ዘርፉ ግን ገና ብዙ እንዳልተሰራበትና ለሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚጠበቅበትን አስተዋፅኦ እያበረከተ እንዳልሆነ ከኢትዮጵያ ማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በተለያዩ ግዚያት የወጡ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ኃይለማርያም ወንድሙ  በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ገጻችን በዚህ ዘመን ህዝቡ ገንዘብ እያዋጣ የልማት ስራዎችን እንደሚሰራው ሁሉ በ19 ተመሳሳይ ስራዎች ይሰሩ እንደነበር የሚያመለክቱ ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል፡፡ ይህም ለልማት መሰባሰብና ገንዘብ ማዋጣት ሕዝቡ ቀደም... Read more »

ስጋት የተጋረጠበት ደን ሃብት

አስናቀ ፀጋዬ  በሀገሪቱ እየተከሰቱ ካሉ የአካባቢ ችግሮች የመሬት መራቆት፣ የአፈር መከላት፣ የብዝሃ ህይወት ሃብት መመናመን፣ የከርስ ምድርና የገፀ ምድር ውሃ መቀነስ እንዲሁም የስርዓተ ምህዳር ግልጋሎት መዛባት የመሳሰሉት ከደን ሃብት መመናመን ጋር የተያያዙ... Read more »