ይበል ካሳ አሁናዊ ሁኔታ ‹‹ ገንዘብ ገንዘብ የሚሆነው በባንክ ሲቀመጥ ሳይሆን ሲሰራበትና ሲገላበጥ ነው›› የሚሉት ወይዘሮ አለምነሽ ይልማ ለዓመታት እቁብ አሰባስበውና አጠራቅመው የያዙትን ገንዘብ አሮጌ ቤታቸውን አፍርሰው መስራትና ተጨማሪ ገቢ የሚያመጣ ክፍል... Read more »
ቦጋለ አበበ የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ሊካሄድ ከአራት ወር ያልበለጠ ጊዜ ቀርቶታል፡፡ በርካታ አገሮች በዚህ ታላቅ የስፖርት መድረክ ውጤታማ ለመሆንና ሰንደቅ ዓላማቸው በዓለም ሕዝብ ፊት ጎልቶ እንዲታይ ለማድረግ በራቸውን ዘግተውና ድምፃቸውን አጥፍተው ዝግጅታቸውን... Read more »
ይበል ካሳ እንደ መነሻ ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ እንደ አውሮፓውያውያን አቆጣጠር በ2030 የዓለም የሕዝብ ቁጥር 8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ እንደሚገመት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ያመላክታል:: ስልሳ በመቶ የሚሆነው ሕዝብ ደግሞ የሚኖረው... Read more »
ኃይሉ ሣህለድንግል ኮቪድ ወደ ሀገራችን ከገባ አንድ ዓመት አለፈው:: ያኔ በሽታው ወደ ሀገራችን መግባቱ የታወቀው አንድ ጃፓናዊ በበሽታው መያዙን ተከትሎ እንደነበር ይታወሳል:: ኮሮና በዓለም በተለያዩ ሀገሮች እያደረሰ የነበረውን ችግር እንዲሁም የኢትዮጵያ መንግስት... Read more »
Mኣr በሰከነ አዕምሮ ከተመለከትነው መደገፍ መብት ነው። ልክ ማፍቀር መብትና ተፈጥሯዊ እንደሆነው ሁሉ መጥላትም እንደዛው ነው። ችግሩ ያለው የጠሉትን በሌላ፤ ሰብአዊ ባልሆነ መንገድ ካላስተናገድኩት ከተባለ ብቻ ነው። ይህን ላድርግ የሚል ካለ “ደርዝ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ኅብረት ሥራ ማህበራት በሌሎች ሀገራት ብዙ ዜጎችን ከድህነት ማጥ ያወጡ ተቋማት ናቸው፡፡ የገበያ ሁኔታውን በማረጋጋትና ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል በመፍጠር የሚስተካከላቸው እንደሌለም ይነገራል፡፡ በኢትዮጵያ በተለይ ተገቢ ባልሆነ የዋጋ ንረት እና የሸቀጦች... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ ድሮ ድሮ እናቶች በሚሰጡት ምክር ህጻናት ልጆችን ከቤት ውጭ ሲወጡ ሸፈን ማድረግ የተለመደ ነበር፡፡ እንዲያውም ሳይሸፋፈኑ ተይዘው ከተመለከቱ ‹‹ምነው ነጠላ ጣል አታደርጊበትም›› በማለት ሲገስጹ ይደመጣሉ:: ምክንያቱን በግልጽ አይናገሩት እንጂ መልዕክቱ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ በህንፃዎች ግንባታ ዙሪያ በርካታ ሕፀፆች ይነሳሉ:: ግንባታ በጥራት፣ በጊዜ እና በተገቢው ሁኔታ አለመጠናቀቁ አንደኛው ውዝፍ ዕዳ ሳይቀር ሀገር ላይ እየጣለ ያለ ችግር ነው:: በሌላ በኩል ሕንፃዎች ተገንብተው ተጠናቀቁ ተብሎ እንኳን... Read more »
ከመኰንን አበበ ተሰማ የኢትዮጵያን ጥልቅ ምስጢር ካለፈጣሪ አምላክ በስተቀር ማንም ፍጡር አጠናቆ አያውቅም፤ አይደርስበትም፡፡ ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት ነጭና ጥቁር ሳይባል በተለይም ከጥቁር ሀገራት በቅኝ ያልተያዘች ንጹህ ሀገር ናት፡፡ አሜሪካን የሚያክል የዘመናችን ግዙፍና... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ የሰው ልጅ ለመኖር ከሚያስፈልጉት መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው በሆነው የመኖሪያ ቤት ችግር ዜጎች በእጅጉ እየተፈተኑ ባሉባት አዲስ አበባ ከተማ መንግሥት የተለያዩ አማራጮችን ሲከተል ይስተዋላል:: ይሁንና ችግሩ ዘለቄታዊ መፍትሔ ያገኘ... Read more »