«በጎና ቀና ህልም ይዞ የመጣው ለውጥ ስር በሰደደ ክፉ የከፋፍለህ ግዛው ሴራ ምክንያት የታሰበውን ያህል ስኬታማ ሊሆን አልቻለም» – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የኢሳት ዋና ስራ አስኪያጅ

ማህሌት አብዱል በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ብዙ ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል። በተለይም ባለፉት 27 ዓመታት ህወሓት መራሹ ስርዓት በህዝቦች ላይ የሚፈፅመውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወም፣ የቀረበላቸውን መደለያ አሻፈረኝ በማለትና... Read more »

«ከለውጡ ወዲህ የግድቡ ግንባታ በእውቀት፣ በተዓማኒነት፣ በተቆርቋሪነትና በአፈጻጸም ትልቅ ስኬት የታየበት ነው» ዶክተር አረጋዊ በርሄየህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

እፀገነት አክሊሉ የዛሬ 10 ዓመት የህዳሴው ግድብ የመሰረት ድንጋይ ሲቀመጥ አገር ከዳር እስከ ዳር ነበር በደስታ የዘለለው፤ ምክንያቱ ደግሞ ለዘመናት አይደፈርም ተብሎ የኖረውን ይህንን ስራ ማስጀመር መቻል ከስኬትም በላይ ስኬት ስለነበር ነው።... Read more »

ግፍ ይቆማል በሚል ተስፋ !

ፌኔት ኤልያስ  ለትጥቅ ትግል ጫካ የገባው አካል ሳይታሰብ የደርግ ዘመን እንዲያበቃ ማድረግ ቻለ ። ሕዝቡ በደርግ ዘመን ይፈፀሙ የነበሩ ግፎች አንገሽግሸውታልና መቋጫ ያገኛሉ በሚል ተስፋ አጨብጭቦ ኢህአዴግን ተቀበለ። ነገር ግን የታሰበው ቀርቶ... Read more »

በምርጫ ሰዓት አቆጣጠር አሁን ሰዓቱ ስንት ነው??

ግርማ መንግሥቴ የሰዓት አቆጣጠር ጉዳይ እንደየግለሰቡና ተግባሩ ይለያያል፤ ይወሰናልም። ተኝቶ የሚውል ምንም የሚቀጥረው ሰዓትም ሆነ ለጥቅስ የሚበቃ ድርጊት የለውምና ዝም እንጂ ሌላ ምንም የሚለውም ሆነ የሚቆጥረው ነገር፤ የሚለካው ውጤት የለውም። በሁሉም ዘርፍ... Read more »

በመኖ እጥረት የተፈተነው የዶሮ እርባታ

 ፍሬህይወት አወቀ ለሰው ልጅ አዕምሯዊና አካላዊ ዕድገት ወሳኝ ከሆኑት የምግብ አይነቶች መካከል አንዱ ፕሮቲን ነው፡፡ ፕሮቲን በተለይም በህፃናት ዕድገት ላይ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ የህፃናት መቀንጨር የሚስተዋል... Read more »

በጥራዝ ነጠቅ እውቀት መነዳት እስከ መቼ?

እየሩስ አበራ በአሁን ወቅት በስፋት እየታየ ያለው ጥራዝ ነጠቅ እውቀትን ተመርኩዞ መወዛወዝ በብዙዎች ዘንድ እየተንሠራፋ መሆኑ ይስተዋላል። እኔ ብቻ አዋቂ፤ እውቀት ከኔ ወዲያ ላሣር ባዮች እየተበራከቱ ነው። አወቅኩ ያሉትን ነገር ከሥሩ አያውቁትም፤... Read more »

አስደማሚው የሲሚንቶ ዋጋ

ለምለም መንግሥቱ ደባርቅ ዩኒቨርስቲ አራተኛ ትውልድ ከሚባሉት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው ። ዩኒቨርሲቲው በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሥር ሆኖ የተለያዩ ተግባራት ሲከናወኑለት የቆየ ሲሆን፣ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ግን ግንባታዎችን ጨምሮ አንዳንድ ሥራዎችን... Read more »

የሥራ ባህላችን ይፈተሽ!

ለምለም መንግሥቱ  ማረፊያ መኝታ በያዝኩበት አካባቢ ያየኋት ሻይ፣ ቡና እና ቁርስ ቤት መንገድ ዳር መሆኗ ብቻ ሳይሆን፤ የቤቷ ጽዱ መሆን ትኩረቴን ስቦታል። ቤቷ ፈጣን ምግብ የሚቀርብባት መሆኑም ከወንበሮቹ አቀማመጥና ቤቷም አነስተኛ መሆኗ... Read more »

ሽንፈት አልባው የአስር ዓመት የአሳር ጉዞ ውጤት

ቅድስት ሰለሞን  ጉዞው ወጣ ገባ የበዛበት ነው። በየመሃሉ የሚገኘው ከፍታ አቅምና ብርታት ሆኖ ሲያጀግን፤ ዝቅተኛው ደግሞ ከተለያየ ችግር ጋር ሲያላትም ዛሬ ላይ አድርሷል። እንዲያም ሆኖ መንገዱ መከራ ብቻ ሳይሆን ያሳየው ለኢትዮጵያውያንና ለትውልደ... Read more »

አዳዲስ አማራጮች – ለመኖሪያ የቤት አቅርቦት

ፍሬህይወት አወቀ ለነዋሪዎቿ በቂ መጠለያ ማቅረብ የተሳናት አዲስ አበባ ከተማ ዕለት ዕለት ህገ ወጥ የቤቶች ግንባታና ለሰው ልጆች መኖሪያ ምቹ ያልሆኑ የላስቲክና የሸራ ቤቶች ሊታዩባት የግድ ሆኗል። በተለይም በአሁኑ ወቅት ችግሩ ከምንግዜውም... Read more »