በአውሮፓዊቷ ሀገር ስፔን ባለፈው ሚያዝያ በተካሄደው ምርጫ በጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ የሚመራው ገዥው «የስፔን የሠራተኞች ሶሻሊስት ፓርቲ» ያልተጠበቀ አብላጫ ድምፅ ቢያገኝም፣ ብቻውን መንግሥት መመስረት የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘት ግን አልሆነለትም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግን የውህደት ጉዞ እውን ለማድረግ የተከናወነው የጥናት ሰነድ ወደተግባር እንዲገባ ከህወሓት በስተቀር ሶስቱም የኢህአዴግ ድርጅቶች በየማዕከላዊ ኮሚቴዎቻቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ አጋር ድርጅቶችም የውህ ደቱን ጠቀሜታ በመገንዘብ ተግባራዊ እንዲሆን መወሰናቸው ተጠቁሟል፡፡ የኢህአዴግ... Read more »
• 68 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ለመመስረት ዝግጅት ተጠናቋል አዲስ አበባ፡- ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህርዳር እና አዲስ አበባ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ላይ የተፈፀሙት ጥቃቶች በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የተመራ የመፈንቅለ... Read more »
የዛሬ መጣጥፌ ርዕስ የግጥም አንጓ ክፋይ ለዛውም ባለሁለት ስንኝ (መንቶ ) ሆኖ አርፎታል። እንግዲህ የውስጥ ምሪት፣ ድምፅ ከሆነ ምን ያደርጉታል። ከመንጋው ተነጥሎ ውስጥን መስማት፣ ማዳመጥ ደግሞ ሕሊናን መከተል ነው። ወደ ማህበረሰብ፣ ወደ... Read more »
የብርዕ እልቅናቸው ሞገስ ይሆንላቸውና በነበራቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለ ሥልጣንነት ጎን በሥነ ጽሑፍም የተካኑበት መሆኑ የሚታወቀው ደራሲ ደጃዝማች ግርማቸው ተከለ ሐዋርያት ‹‹አርአያ›› በተሰኘው ልብ ወለድ መጽሐፋቸው ያሰፈሩትን ጠቅሼ በማንደርደሪያነት ወደ አንባብያን ላጉዝና ወደ... Read more »
በትናንትናው ዕለት የተከበረው የደመራ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው የሃይማኖቱ ተከታዮች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ ሀገራት ጎብኚዎች... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ 100 የኩላሊት ሕሙማንን የአንድ ዓመት የኩላሊት እጥበት (ዳያሊሲስ) ወጪ የሚሸፍን የገንዘብ ድጋፍ ስለማድረጉ ከሰሞኑ ተሰምቷል። በዚህም መሠረት ህሙማኑ በሐኪም የታዘዘላቸውን የኩላሊት እጥበት መርሐ ግብር ሳይቆራረጥ በሳምንት ሦስት... Read more »
እንዲህም አለ! በአበባ በመሃል ለሽርሽር እንደሚውል ሰው በእሬሳ ሳጥን ተከቦ እየሳቁ መዋል እንዴት ዓይነት ስሜት ይሰጣል ብሎ መጠየቅ ግድ ይላል። ኢትዮጵያውያን ከሕይወት ባልተናነሰ መልኩ ለሞት የምንሰጠው ትኩረት እንዲሁ ቀላል በማይባልበት በዚህ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያውያን ዘንድ የሚከበረው የመስቀል በዓል የበርካታ የቱሪስቶች የስበት ማዕከል መሆኑን ከተለያዩ አገራት የመጡ ቱሪስቶች ገለፁ። ከአሜሪካ የመጣችው ቱሪስት ሄዘክ ሂመር ‹‹እንደምን ከዚህ በዓል መቅረት ይቻላል›› ስትል በኢትዮጵያ በዋናነት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን... Read more »
የፖሊስ ማርሽ ባንድ ሃይማኖታዊ ለዛ ያላቸውን ዜማዎች በማቅረብ የታዳሚውን ቀልብ መሳብ አልከበደውም። ካህናቱ እንደተለመደው ሁሉ የያሬድን ዝማሬ ከነሽብሻቦው ሲያቀርቡ አምሽተዋል። ዲያቆናትም የነጮቹን አፍ ባስከፈተ ሁኔታ መዝሙራቸውን ከትርኢት ጋር አጅበው በዓሉን አድምቀውት አምሽተዋል።... Read more »