መንግስት ሀገራዊው ለውጥ እውን በሆነበት ወቅት በገባው ቃል መሰረት በሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎችን መስራቱን ቀጥሏል። ከዚህ በሁዋላ ስልጣን የሚያዘው በምርጫ ብቻ መሆኑን በተደጋጋሚ ከማረጋገጡም በላይ ለእዚህ እውን መሆን የሚያስችሉ መደላድሎችን... Read more »
ርእሴ በዛ በብሔራዊ ኀዘን ወቅት (በሊቢያ በአልሻባብ የተቀሉ የሚሌኒየሙ ሰማእታት ወጣቶቻ ችንን አስመልክቶ) በብሔራዊ ትያትር መድረክ ላይ የተነበበው የጌትነት እንየው “እኛው ነን” ነቃሽ፣ ወቃሽና አልቃሽ ግጥም ተፅእኖ እንዳለበት ከወዲሁ መናገር ተገቢ ብቻ... Read more »
ብሔርን ወይም ሐይማኖትን ማዕከል በማድረግ የሚጸነስ የአክራሪነት መንፈስ የሰላም እንቅፋት እንደሚሆን አያጠያይቅም። እንደማሳያ ተደጋግመው የሚገለጹት ከስተቶች መካከል እኤአ በ1994ቱ የተከሰተው የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ አንዱ ነው። በዚህ አሰቃቂ ክስተት ወደ 800 ሺህ ቱትሲዎችና... Read more »
ከግንባታ ሥራ መሠረት ማውጣትና የማጠናቀቂያ ሥራ (ፊኒሺንግ)ጊዜ በመውሰድና በወጪም ከባድ እንደሆነ ይነገራል። በተለይም ለማጠናቀቂያ ለወለል ንጣፍ የሚውለው የሴራሚክ የግንባታ ግብአት በአብዛኛው ከውጭ የሚገባ በመሆኑ በገበያ ተለዋዋጭነት ወጨው በየጊዜው ከፍ እያለ ዘርፉን እየፈተነው... Read more »
በዓለማችን በአብዛኛው የሰለጠኑ አገራት ዛሬ ለሚያመርቷቸው ዘመናዊ መኪናዎች፣ አውሮፕላኖችና አጠቃላይ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መነሻቸው መሰረታዊ ሸቀጦችን የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች መሆናቸው እሙን ነው።ዓለማችን የስልጣኔ ካባ የተከናነበችው፤ ከግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ ስትሸጋገር ነው የሚባለው ለዚህ... Read more »
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ክቡራትና ክቡራን፤ አገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ጂኦ ፖለቲካዊ ከባቢ ዛሬም እንደትናንቱ የዓለም ዓይን ማረፊያ ሆኖ ይገኛል። ከሜዲትራኒያን ባህር ቀጥሎ በዓለም ታሪክ ላይ የሚደረጉ የንግድና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች... Read more »
ሰሞኑን ታዋቂ የሆነው አንድ ዘፈን ያስተላለፈው መልዕክት የብዙዎችን ቀልብ ስቧል። ምክንያቱም ጉዳዩ መላው ኢትዮጵያውያንን የሚነካ ነው። ዘፈኑ ሲጀምር ‹‹ዲሽታጊና›› ይላል። ትርጉሙን ብዙ ሰው ባያውቀውም በዘፈኑ ስንኞች መሃል የሚደመጡ የአማርኛ ቃላት እና አስደሳች... Read more »
በአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ካላቸው አገራት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያ፤ የቴሌኮም ዘርፍ በአንድ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ በብቸኝነት ተይዞ በመቆየቱ ተጠቃሚዎች በዋጋም ሆነ በአገልግሎት ጥራት አማራጭ ሳይኖራቸው ቆይቷል። በአሁኑ ጊዜ የቴሌኮም አገልግሎትን በብቸኝነት... Read more »
ሀሳባቸውና ቁርጠኝነታቸው ለሥራ ያነሳሳል፡፡ ውስጣዊ ጥንካሬያቸውን ስኬታማነታቸውን ይመሰክራል፡፡ ብዙዎቹ ለውጫዊ ውበታቸው ቦታ አልሰጡም፣ አልተሸቀረቀሩም፡፡ ሴቶቹ ፊታቸውን የሚያቀላ ሜካፕ፣ ዓይናቸውን የሚያጎላ ኩል አልተኳሉም፡፡ የሽቷቸው መአዛ ታዋቂ (ብራንድ) አይደለም፤ አለባበሳቸው ከሩቅ የሚጣራ ቀለማቱም ታስበውባቸው... Read more »
በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ተጋርዶ የነበረው ጥቁር ደመና ሲገፍ ብዙኋኑ በፈነጠቀለት ብርሃን የሀገሩን ትንሳኤና መጻኢ እድል አሻግሮ እየተመለከተ ተስፋውን አለምልሟል። ተስፋው ቢለመልም እንኳም የብርሃንና ጨለማው ትንቅንቅ ቀላል አልነበረም። የጨለማው ሃይል ብልጭ ያለውን ብርሃን... Read more »