በክልሉ 12 ወረዳዎች ለወባ በሽታ የተጋለጡ መሆናቸው ተገለጸ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስራ ሁለት ወረዳዎች ለወባ ወረርሽኝ ተጋላጭ መሆናቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። ሰፋፊ ኢንቨስትመንት ባለባቸው አራት ወረዳዎችም ተንቀሳቃሽ የሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑንም ክልሉ አስታውቋል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ፍሬሕይወት... Read more »

ተስፈኛው ጤና ጣቢያ

“አንድ ወላድ ገብታለች ከተባልን የነሱን መልስ አንጠብቅም፣ ያመጣናትን ነፍሰጡር ይዘን ወደ ደብረብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል እንሮጣለን፤ ምክንያቱም ያለው የማዋለጃ አልጋ አንድ ብቻ ነው” ይላሉ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ መታሰቢያ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ያገኘናቸው አርሶ... Read more »

ለአገር ሉዓላዊነት የሚከፈሉ መሥዋዕትነቶች የአገሪቱ ታሪካዊ ኩራት መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ

  • ለካራማራ የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሚከፈሉ መሥዋዕትነቶች የአገሪቱ ታሪካዊ ኩራት መሆናቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የካራማራ ድል በዓል... Read more »

የአሜሪካ መግለጫ ማንቂያ እንጂ ስጋት አይሆንም

ከሰሞኑ በህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ሂደት ላይ በአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ የወጣው መግለጫ ለግብጽም ሆነ ለአሜሪካ የማይጠቅም ከመሆኑም በላይ ኢትዮጵያን ከጉዞዋ የማያግዳት መሆኑን ምሑራን ይናገራሉ። መግለጫውም አሉታዊ ተጽዕኖን ሳይሆን ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የማንቂያ... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት – የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል

– ለካቢኔ አባላትና ለቦርድ አመራሮችም ሹመት ሰጥቷል አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል... Read more »

ምክር ቤቱ የአየር መንገዱን አገልግሎትና የፕሮጀክት አፈጻጸም አደነቀ

• አየር መንገድ አራት ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘ አዲስ አበባ፡-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገልግሎት ቅልጥፍና እና የፕሮጀክቶቹ አፈጻጸምን አድንቋል። አየር መንገዱ እ.ኤ.አ በ2018/19 አራት ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።... Read more »

በክልሉ የተከሰተውን የአንበጣ ወረርሽኝ መቆጣጠር እንዳልተቻለ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- ከብዙ አቅጣጫ ወደ ሶማሌ ክልል የሚገባው የአንበጣ መንጋ ከአውሮፕላን ርጭት አቅም በላይ በመሆኑ እስካሁን መቆጣጠር እንዳልተቻለ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ወቅቱ ለአንበጣ መራቢያ አመቺ መሆኑ ችግሩን እንዳባባሰው ተጠቅሷል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ... Read more »

የአማራና የአፋር ክልል ህዝቦች ግንኙነት መሰረት ጠንካራ መሆኑ ተገለጸ

የአማራና የአፋር ክልል ህዝቦች መስተጋብር ዘመናትን ያስቆጠረና በጠንካራ መሰረት ላይ የቆመ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሮቹ ገለጹ። የሁለቱ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት ትናንት በሰመራ መካሄድ ሲጀምር የአፋር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ‹‹የአፋርና የአማራ... Read more »

ለ14 ዓመታት በግቢው የቆሙት ትራንስፎርመሮች ስጋት ፈጥረውብናል – እድገት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት

ከ66 ኪሎ ቮልት በታች በመሆናቸው እኛን አይመለከትም -የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አዲስ አበባ፡- ለአስራ አራት አመታት ባለቤት አልባ ሆነው የቆዩት ትራስፎርመሮች የአደጋ ስጋት እንደደቀነበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእድገት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »

በድምጽ መስጫ ሳጥን የገባው ቀለበት

በሀገሮች መሪዎችን ለመምረጥ ምርጫ እንደሚካሄድ ይታወቃል። ለእዚህም ዜጎች ድምጻቸውን ይሰጣሉ ፤ ድምጽ በሚሰጥበት ስፍራ ምንም አይነት ሁከት ሊፈጠር አይገባም። በእዚህ አካባቢ ድምጽ በሚሰጡበት ወቅት ወርቅ፣ ገንዘብ ፣ወዘተ ቢጠፋ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ መጮህ... Read more »