ከቀኑ 10፡30 አካባቢ ጀምበሯ ለመጥለቅ ከሰፈሯ መድረሷን የረሳች እስኪመስል ድረስ ጆሮ ግንድ ታግላለች፡፡ ለታክሲ ሰልፍ በየዕለቱ የሚኮለኮሉት ተሳፋሪዎች በታክሲ ሥርዓቱ ላይ ብቻ ሳይሆን በፀሐይቷም ይናደዱባታል፡፡ በተለምዶ አምባሳደር በሚባለው አካባቢ በየዕለቱ ከሰዓት አመሻሽ... Read more »
አዲስ አበባ:- በደብረበርሃን ከተማ ከጥቃቅንና አነስተኛ ወደ ታዳጊ መካከለኛ ሽግግር ያደረጉና ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ላስመዘገቡ የግል ኢንተርፕራይዞች መንግስት ለማምረቻ የሚሆን ቦታ እንደሚሰጥ ተገለፀ። በደብረብርሃን ከተማ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽህፈት... Read more »
አዲስ አበባ:- የዓለም ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በቦሌ ለሚ ጨርቃጨርቅ እና ጋርመንትኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኙ የተለያዩ አምራች ኩባንያዎች ያላቸው የስራ እንቅስቃሴ መቀዛቀዙ ተገለጸ። የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተለምዶ ቆሼ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ለሚገኙ የጤና ተቋማት ልዩ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ አንድ ጤና ጣቢያ አስታወቀ፡፡ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ጤና ጣቢያ ሜዲካል... Read more »
ኢትዮጵያ በግልጽ የተቀመጠ የቋንቋ ፖሊሲ ሳይኖራት ለበርካታ ዘመናት ኖራለች። ይህም በቋንቋዎች ዕድገት ላይ ተጽዕኖ መፍጠሩን ምሁራን ይገልጻሉ። ይህም ብቻ ሳይሆን የቋንቋ እኩልነት አልተከበረም በሚል ጉዳዩ የፖለቲካ አጀንዳ እስከመሆን ደርሷል። በአሁኑ ወቅት አገሪቱ... Read more »
ዓለም ገብረ መድህን በመቀሌ ከተማ በሚገኘው ማ- ጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካ በመስራት ላይ ትገኛለች። የኮረና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ በተገለጸ ቀን ከስራዋ ባህሪ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ፍርሃትና ጭንቀት ተፈጥሮባት እንደነበር ታስታውሳለች። ዛሬ ግን የፋብሪካው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት መንግስት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረግ እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳሰቡ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት መከላከል እና ምላሽ ሰጪ ግብረ ሃይል... Read more »
አዲስ አበባ፡- የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ወቅታዊ ሁኔታን መሰረት አድርገው በመሰረታዊ ፍጆታዎችና የተለያዩ አገልግሎቶች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ላይ የማጣራት ሥራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪን በአጭር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከልና ለመግታት በማሰብ አራት ሺ 11 ታራሚዎችና በይቅርታ እንዲፈቱ፤ 33 ተጠርጣሪዎች ደግሞ ክሳቸው እንዲቋረጥ መወሰኑንና ከዛሬ ጀምሮ ከማረሚያ ቤቶቹ እንዲወጡ መደረጉን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጸ። ጠቅላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የምጣኔ ሀብት ምሁራንን ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ጋር በማስተሳሰር ረገድ ተጨማሪ ተግባራትን ማከናወን እንደሚጠይቅ ተገለጸ፡፡ የምጣኔ ሀብት ምሁራን በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያላቸው ተሳትፎና አስተዋፆኦን በሚመለከት አዲስ ዘመን ያነገራቸው የኢንሼቲቭ አፍሪካ ዋና ስራ... Read more »