በቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ የተፈቀደላቸው የመንግሥት ሠራተኞች ቤተሰባቸውንና ማህበረሰቡን ከኮሮናቫይረስ እንዲከላከል በማገዝ የማህበራዊና ሰብአዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀርባለሁ ። መንግሥት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የፌዴራል የመንግሥት ተቋማት ሠራተኞቻቸው ሥራቸውን እቤታቸው ሆነው እንዲያከናውኑ፣ በቢሮ ሆነው... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹አባይና ሌሎች ወንዞቻችንን ማልማት በህዳሴው ግድብ ብቻ የሚቆም አይደለም ›› ሲሉ የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት የሕዳሴ ግድቡ የተጀመረበትን ዘጠነኛ ዓመት ምክንያት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በግለሰብ ቸልተኝነት ማህበረሰብን እና አገርን ለአደጋ የሚጥል አካሄድ እንዳይፈጸም ህግ የማስከበር ስርዓቱ ጠንከር ባለ መልኩ እንዲፈጸም ትእዛዝ መተላለፉን በሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስን (ኮቪድ 19) ለመከላከል የተቋቋመው ንዑስ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ:- በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ዙሪያ በሚደረጉ ድርድሮች ወደ ድርድር ከመገባቱ በፊት ቅድሚያ የኢትዮጵያ ፍትሃዊ የውሃ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ቀይ መስመሮች ሊሰመሩ እንደሚገባ ተገለጸ። በውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር በድንበርና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በህግ የበላይነት ላይ ለሰኮንድ እንደማይደራደርና ከህግ ወጪ በህዝብ ላይ በጉልበት ፍላጎትን ለመጫን በሚፈልግ ማንኛውም ኃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ገለጸ፡፡ የክልሉ የመንግሥት ኃላፊዎች የኮሮና ቫይረስን በመከላከልና ለህብረተሰቡ... Read more »
በተለያዩ ብዙሃን መገናኛ እንደሚዘገበው በየአገራቱ በሚገኙ መንገዶች እንደወትሮ ሰዎች እንደልባቸው ሲንቀሳቀሱ አይታይም። ካፍቴሪያዎችና የገበያ ሥፍራዎች ባልተለመደ መልኩ እረጭ ብለዋል፤ ጉዞዎችም ታግደዋል። ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። ሥራና ሌሎችም እንቅስቃሴዎች ቆመዋል። ብዙኃኑ አካላዊ ርቀትን ለመፍጠር... Read more »
አዲስ አበባ:- ህመምተኞች በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ህክምና ለማግኘት ቢያቀኑም ተቋሙ ከቀኑ 10 ሰዓት በኋላ ታካሚዎችን አያስተናግድም በመባሉ ህክምና ማግኘት እንዳልቻሉ ገለጹ። ህክምና ለማግኘት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ማህበራዊ ርቀትን መጠበቅ አንዱ መፍትሄ ቢሆንም በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለው ቸልተኝነት ዋጋ እንዳያስከፍል ስጋት ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ የቫይረሱን... Read more »
ባህርዳር፣ በአማራ ክልል የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ባህር ዳርና እንጂባራን ጨምሮ በአራት ከተሞች የተሽከርካሪም ሆነ የሰዎች እንቅስቃሴ መታገዱን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይርሳው ትናንት... Read more »
አዲስ አበባ (ኤፍ.ቢ.ሲ):- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሁሉም የሙስሊም ማህበረሰብ ቤቱ ውስጥ የመስገድ ግድታ ኃይማኖታዊ ብያኔን ትናንት እለት ሰጠ። ምክር ቤቱ በመግለጫው፥ ስርጭቱ እየጨመረ የመጣውን የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ለመግታት ከዚህ ቀደም... Read more »