ጋምቤላ (ኢዜአ)፡- የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለ14 ቀናት ተፈፃሚ የሚሆኑ የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ትናንት ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፣ ውሳኔዎቹ የተላለፉት የክልሉ መንግሥት ካቢኔ ትናንት ባካሄደው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና በአባይ ወንዝ ዙሪያ ኢትዮጵያ የምታከናውናቸው የዲፕሎማሲ ሥራዎች በዋናነት የተፋሰሱን ሀገራት ማዕከል ያደረጉ መሆን እንዳለባቸው የዘርፉ ምሁራንና ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ ሀገራዊ አንድነት ማጠናከርም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡በታላቁ... Read more »
ወጣት ረሺድ ተሺታ በአንድ ጥግ ላይ በእጁ የያዘውን አነስተኛ ሻንጣ ጉልበቱ ላይ አድርጎ ተንተርሶ ተኝቷል፡፡ አብረውት ያሉት ሶስት ጓደኞቹ ላይም የድካም ስሜት ይነበባል፡፡ ረሺድና ጓደኞቹ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሻሸመኔ ለመሄድ ቃሊቲ መለስተኛና አገር... Read more »
ውድ የሀገሬ ሕዝቦች የሕዳሴው ግድባችንን ግንባታ የጀመርንበትን ዘጠነኛ ዓመት በምናከብርበት በዚህ ወሳኝ ወቅት ላይ ሁለት ጉልህ ፈተናዎች ገጥመውናል፡፡ አንደኛው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ራሱ የሕዳሴ ግድብ ግንባታችንን የተመለከተ ጉዳይ ነው፡፡... Read more »
‹‹በአሁኑ ወቅት የገጠመን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እጅጉን ከባድና ፈታኝ ቢሆንም ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ከመገንባት አያግደንም፤ እንዲያውም የግድቡ ግንባታ በተቻለ መጠን ተጠናክሮ መቀጠለ አለበት፤›› በማለት ሀሳቧን የምትገልጸው ወይዘሮ የኔነሽ ማሞ፤ ነዋሪነቷ በደብረብርሃን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገሪቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አገልግሎቱን እንደማያቋርጥ አስታወቀ፡፡ የቫይረሱ መከሰት በባንኩ ላይ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዳስከተለም የባንኩ ፕሬዚዳንት ገልፀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አቤ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተለያዩ መንገዶች ስለ ኮሮና ቫይረስ ግንዛቤዎች እየተሰጡ ቢሆንም ህብረተሰቡ ተግባራዊ ማድረግ ላይ ክፍተቶች በመታየታቸው ተጨማሪ እርምጃዎች በቀጣይ ሊወሰድ እንደሚችል የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ተገለጸ፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው በአዲስ አበባ በጦር... Read more »
•ምዕመናን ፀሎት በየቤታቸው እንዲፈፅሙ ወሰነ •መንፈሳዊ አገልግሎት በተወሰኑ ካህናት እንዲሰጥ አሳሰበ •የተለያዩ ተቋማትን ለህሙማን መርጃ እንደሚያውል ገለፀ •የሦስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የኮሮና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በአረብኛ ቋንቋ በመጠቀም የህዳሴ ግድብን በተመለከተ በግብጽ መገናኛ ብዙሃን በሚሰራጩ የሃሰት መረጃዎች አማካኝነት የተዛባውን የአረቡ ዓለም አመለካከትን መቀየር እንደሚገባ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አስተባባሪነት ‹‹ፍትሃዊነት እና የጋራ ተጠቃሚነት›› በሚል... Read more »
የምትመለከቱት ምስል ከቀናት በፊት በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ቁልቁል ወደ መርካቶ ከሚወስደው አትክልት ተራ ጎራ እንድል ያደረገኝ የትዝብቴ መነሻ ትዕይንት ነው፡፡ ከስፍራው ስደርስ እንደ እድል ሆኖ ጠንከር ያለ ፀሐይ በመኖሩ የወትሮው ጭቃማ የአትክልት... Read more »