የከባድ መኪና አሽከርካሪዎችን ከኮሮና ለመከላከል አስፈላጊው ጥንቃቄ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፤- ከጅቡቲ ወደብ ወደ አዲስ አበባ እና ወደተለያዩ አካባቢዎች እቃዎችን የሚያጓጉዙ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የኮሮና በሽታ ለመከላከል አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ።... Read more »

“የለውጡን ጉዞ ሁለተኛ ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት፤ በሌላ በኩል የተስፋ ወጋገን ከፊታችን እየታየን ነው”

አዲስ አበባ፡- የለውጡን ጉዞ ሁለተኛ ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት፤ በሌላ በኩል የተስፋ ወጋገን ከፊታችን እየታየን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትላንት በሀገሪቱ... Read more »

በኮሮና ዘመን ቤት ውስጥ እንዴት ያሳልፋሉ?

በአሁኑ ወቅት ዓለም ከፍተኛ ፈተና ከፊቷ ተጋርጧል። በዓለም የስልጣኔ ማማ ላይ ያሉ አገራት ሳይቀር በኮሮና ቫይረስ እየታመሱ ነው። 45ሺ የሚጠጉ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውንና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ተጠቂ ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት... Read more »

የዘመኑ ወታደሮች ዝግጁነት

ዛሬ በዓለም ላይ በህክምና አገልግሎት አሰጣጣቸው ከፍተኛ ደረጃ የደረሱ የበለጸጉ አገራትን ጭምር የሚፈታተን አደጋ እያጋጠመ ነው፡፡ የኮሮና ቫይረስ በህክምና ዘርፉ ብቻ ሳይሆን በማህበረሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴም ላይ ትልቅ ፈተና መደቀኑንም ባለሙያዎች ይገልፃሉ፡፡... Read more »

በአራት የክልል ከተሞች በቅርቡ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ይጀመራል ተባለ

አዲስ አበባ፤ ( ኢዜአ) በአራት የክልል ከተሞች በቅርቡ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የላቦራቶሪ ምርመራ እንደሚጀመር የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። በአዲስ አበባ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ብቻ ይደረግ የነበረው የኮሮናቫይረስ ምርምራ አሁን ላይ... Read more »

ኮሮና ያላንበረከከው የአትክልት ተራ ትርምስ

ከረፋዱ 4፡00 ሆኗል፤ ፒያሳ አትክልት ተራ ተገኝቻለሁ። የአትክልት ተራ የሸማችና የሻጭ ትርምስ እንደተለመደው ቀጥሏል። ምነው ጊዜውን አልተገነዘባችሁም? የኮሮና ወረርሽኝ ፍራቻውስ እንዴት የለም? ስለ አካላዊ ርቀት ምን ያህል ግንዛቤው አላችሁ? ስል ጥያቄ በቦታው... Read more »

የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብም ሆነ የተግባር ከፍታ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብ ሆነ የተግባር ከፍታ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድቡን ግንባታ ዘጠነኛ ዓመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት እንዳመለከቱት፤ለዓመታት የተጠናወተንን ድህነት ለመስበር የተገበርነው... Read more »

ጤናችን እንዲጠበቅና ግድባችንም እንዲጠናቀቅ እያንዳንዱ ዜጋ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- የብልጽግና ጉዞው እውን እንዲሆን እያንዳንዱ ዜጋ ጤናውን እንዲጠብቅና ግድቡንም ለማጠናቀቅ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከፍተኛ አመራሮች ጥሪ አቀረቡ። የፕሮጀክቱ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት ዘጠነኛ አመትን ምክንያት በማድረግ ትላንት በውሃ... Read more »

ግንዛቤ ፈጠራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ባላቸው አካላት የተጀመረው የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ። ትላንት የተጀመረውን በኪነጥበብ ባለሙያዎች የሚሰጥ የግንዛቤ ማስጨ በጫ አስመልክቶ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት... Read more »

የሀገር ህልውናን ለማስቀደም ያላመነቱት መገናኛ ብዙሀን

መገናኛ ብዙሃን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ላይ እያደረሰ ስላለው ጉዳትና ዜጎች ማድረግ ሥላለባቸው ቅድመ ጥንቃቄ መረጃ በመስጠት ላይ ትኩረት ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ለኢትዮጵያ ደግሞ በዚህ ወቅት የታላቁ ህዳሴ ግድብ የምስረታ በዓልና ግብጽ አጋጣሚዎችን... Read more »