አዲስ አበባ፡- የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብ ሆነ የተግባር ከፍታ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድቡን ግንባታ ዘጠነኛ ዓመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት እንዳመለከቱት፤ለዓመታት የተጠናወተንን ድህነት ለመስበር የተገበርነው የቁጭታችን ምሳሌ ፕሮጀክታችን ነው፡፡ ከሁሉም በላይ ለሀገራችን የምንመኘውን ድንቅ ነገር መዳረሻው የት ድረስ ሊዘልቅ እንደሚችል ዓዋጅ የነገርንበት ነጋሪታችን ነው፡፡ የአድዋ መንፈስ በድጋሚ ራሱን ያደሰበት የአንድነታችንና የጽናት ምልክታችን መሆኑም ላይ ጥርጥር የለንም፡፡
ዓባይን የመሰለ ለሁላችንም የተፋሰሱ ሀገራት ሊበቃ የሚችል ጸጋ እያለን በሺዎች የሚቆጠሩ የሀገራችን መንደሮች ከኤሌክትሪክ ብርሃን ጋር አይተዋወቁም ያሉት ፕሬዚዳንቷ ለምግብ ማብሰያ የሚሆን ማገዶ ፍለጋ በየተራራውና ሸንተረሩ ሲንከራተቱ ውለው ማታ ቤታቸው የሚገቡና ምግባቸውን በባህላዊ ወፍጮ ፈጭተው ቤተሰባቸውን ለመምራት ሲታገሉ የሚውሉ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሚሊዮን የሚቆጠሩ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
“ለህዳሴ ግድባችን የጀመርነውን ሁሉንም ዓይነት ድጋፍ በማጠናከር ኢትዮጵያውያን የገባነውን ቃል እውን ለማድረግ ግንባራችንን የምናጥፍ እንዳልሆን ማረጋገጥ ይኖርብናል ሲሉ
የገለጹት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ፤ኢትዮጵያውያን መበደልን፤ ሚዛናዊ ፍርድ ማጣትን በደንብ አድርገን እናውቀዋለን፡፡ ክፉ ውጤቱንም በታሪካችን አይተነዋል፡፡ ይህን መሰል የተዛባ ፍርድ በሌሎችም ላይ እንዳይተገበር በአካባቢያዊ፤ አህጉራዊ እና አለም ዓቀፋዊ መድረኮች በቁርጠኝነት ተከራክረናል፡፡ ከጎናቸውም ቆመናል፡፡ ዛሬ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ማንኛውም ድርድር ለአሁኑና ለወደፊት ትውልዶች ያለውን አንድምታ ከግምት ያስገባ መሆንኑን አመልክተዋል፡፡
መላው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለግድቡ መጠናቀቅ ለሚያደርጉት ድጋፍ ከፍተኛ አክብሮትና ያላቸው መሆኑን ገልጸው፤ በቀጣይ ጊዜያትም የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ማድረግ እንዲቀጥሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
እንዲሁም በግድቡ የግንባታ ሥፍራ በተለያየ የሙያ መስክ በመሳተፍ ላይ ለምትገኙ ውድ ወገኖቼ ፈታኙንና አስቸጋሪውን የአየር ሁኔታ ተቋቁማችሁ ለሀገራችሁ ለምታበረክቱት ታላቅ አስተዋፅዖና በአባይ ወንዝና በታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ለሚገኙ ዜጎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የህዳሴ ግድብ የተጀመረበት 9ኛ ዓመት በሚከበርበት ወቅት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአገራችን እንዳይስፋፋ ርብርብ እያደረግን ያለንበት ወቅት መሆኑን አውስተው፤ በአድዋ፣ ያሳየነው ትብብር፣ ቆራጥነትና አንድነትን በታላቁ ህዳሴ ግድብ እንደደገምነው ሁሉ፣ ከኮሮና ቫይረስ ክፉ ጉዳት ለመዳን የአድዋን መንፈስ በድጋሚ ማደስ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
አዲስ ዘመን መጋቢት 25/2012
በጋዜጣው ሪፖርተር
የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብም ሆነ የተግባር ከፍታ መሆኑ ተገለፀ

Профессиональный сервисный центр по ремонту бытовой техники с выездом на дом.
Мы предлагаем: ремонт бытовой техники в москве
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Профессиональный сервисный центр по ремонту компьютероной техники в Москве.
Мы предлагаем: ремонт компьютеров москва
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Профессиональный сервисный центр по ремонту фото техники от зеркальных до цифровых фотоаппаратов.
Мы предлагаем: проектор ремонт
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Наткнулся на замечательный интернет-магазин, специализирующийся на раковинах и ваннах. Решил сделать ремонт в ванной комнате и искал качественную сантехнику по разумным ценам. В этом магазине нашёл всё, что нужно. Большой выбор раковин и ванн различных типов и дизайнов.
Особенно понравилось, что они предлагают раковины купить в москве. Цены доступные, а качество продукции отличное. Консультанты очень помогли с выбором, были вежливы и профессиональны. Доставка была оперативной, и установка прошла без нареканий. Очень доволен покупкой и сервисом, рекомендую!
<a href=”https://remont-kondicionerov-wik.ru”>профессиональный ремонт кондиционеров</a>
ремонт бытовой техники в самаре
Профессиональный сервисный центр по ремонту компьютероной техники в Москве.
Мы предлагаем: чинить компьютер
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Профессиональный сервисный центр по ремонту бытовой техники с выездом на дом.
Мы предлагаем: сервисные центры по ремонту техники в нижнем новгороде
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Профессиональный сервисный центр по ремонту мониторов в Москве.
Мы предлагаем: ремонт экрана монитора
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Профессиональный сервисный центр по ремонту кнаручных часов от советских до швейцарских в Москве.
Мы предлагаем: срочный ремонт часов
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Если вы искали где отремонтировать сломаную технику, обратите внимание – [url=https://tyumen.profi-teh-remont.ru]ремонт бытовой техники[/url]
[url=https://remont-kondicionerov-wik.ru]профессиональный ремонт кондиционеров[/url]
Профессиональный сервисный центр по ремонту бытовой техники с выездом на дом.
Мы предлагаем: сервисные центры в перми
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
сервисные центры по ремонту техники в самаре сервис центры бытовой техники самара
Профессиональный сервисный центр по ремонту парогенераторов в Москве.
Мы предлагаем: починить парогенератор
Наши мастера оперативно устранят неисправности вашего устройства в сервисе или с выездом на дом!
Если вы искали где отремонтировать сломаную технику, обратите внимание – ремонт бытовой техники в волгограде