ሞኝ ሆነን እንኳን ከራሳችን እንማር

በእምነት አዎ ብልጥ ሰው የሌላውን ውድቀት አይቶና ተረድቶ “ አሃ “ ይህ ነገር እኔም ቤት እንዳይመጣ በማለት ትምህርት ይወስዳል፤ ሞኝ ግን እራሱ ላይ ካልደረሰ ለመማር ያለው ተነሳሽነት እጅግ የወደቀ ነው። እንዲሁ ስታዘብ... Read more »

የቀበጡ ዕለት ሞት አይገኝም !

ዳ ፍሬህይወት አወቀ  እንዴት እንዴት ነው ነገሩ ‹‹ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰሰ›› አይነት ነገሮች ከሰሞኑ ተቀያይረዋልሳ። ለወራት ስራ የበዛበት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕለት ተዕለት አይነኬ የተባሉትን እና ትናንት ለሰማይ ለምድሩ የከበዱ የሚመስሉትን ነገር ግን... Read more »

ሟች ከመሞቱ በፊት…

Mኣr መቸም አንዳንድ ነገሮች ከሌሎች ለየት የሚሉበት የራሳቸው ልዩነትን አያጡም። የአለምን ቋንቋ እንኳን ብንወስድ 10ሺህን ደፍኗል እየተባለ ነው።  በእያንዳንዱ ቋንቋ ውስጥ ያሉ ቃላትም ልክ እንደ ቋንቋዎቹ ሁሉ ቁጥራቸው እየጨመረ በመሄድ ላይ ሲሆን... Read more »

እስራኤል ባይደን ከኢራን ጋር የኒውክሌር ስምምነት ለማደስ ያላቸውን ዕቅድ ለማስቀየር ትፈልጋለች

 በኃይሉ አበራ  እስራኤል ቀድሞውኑ ከጆ ባይደን የውጭ ፖሊሲ ፊርማዎች አንዱ የሆነውን ከኢራን ጋር የኒውክሌር ስምምነት ዳግም የማደስ ዕቅድን ለማስቀረት ፍላጎት እንዳላት ብሉምበርግ ዘግቧል። በዘገባው መሰረት የእስራል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢንያሚን ኔታንያሁ በኦባማ አስተዳደር... Read more »

ለጥረታቸው እውቅናን ያንበሸበሸ መድረክ

ሰላማዊት ውቤ በምግብ ራስን መቻል፣ ከውጪ የሚገባውን ስንዴ በማስቀረት በሀገር ውስጥ በቂ ስንዴ ማምረት፣ የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን እንዲሁም አዳዲስና ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ አርሶና አርብቶ አደሮችን የዕውቅናና ሽልማት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን በ1960ዎቹ የወጡ ዜናዎችን መርጠናል፤ እድሮች በቀብር ማስፈጸም ላይ መስራት የለባቸውም፤ከዚህም ወጣ ብለው አባላት ሲታመሙ ሲቸገሩ መርዳት በአካባቢ ልማት መሳተፍ አለባቸው ሲባል እንዲሁም በአካባቢያችሁ ሰላምና ደህንነት ላይ ምከሩ... Read more »

አዲስ ዘመንድሮ

መስከረም 27 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥብቅና ለቆሙለት ደንበኛቸው በሚከራከሩበት ወቅት ዘለፋና የፌዝ ንግግር ወጥቷቸዋል የተባሉ ጠበቃ ላይ ፍርድ ቤት ቅጣት ማስተላለፉን የሚገልጽ ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ ጠበቃው በዘለፋ 500... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ጥቅምት 14 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሌባ ተባባሪ የሆነ ታክሲ ነጂ ቅጣት እንደተላለፈበት የሚገልጽ ዘገባ ይዞ ወጥቶ ነበር፡፡ ታክሲ ነጂው የሌባ ተባባሪ በመሆኑ 300 ብር ተቀጣ ቦርጋ ቦንገር የተባለው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ግንቦት 19 ቀን 1967 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ” ምላስ ሲተርፍ ” በሚል ርዕስ ከዚህ ቀደም ስልጣን ላይ የነበሩ ኃይሎች ለውጡን ለማደናቀፍ እየጣሩ ስለሆነ ሕዝቡ ለእነዚህ አካላት ጆሮውን መስጠት የለበትም ሲሉ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ቅዳሜ ሐምሌ 11 ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰባት ጥይት ተኩሶ በመሳቱ ስለተፈረደበት ሰው ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር። ሰባት ጥይት ተኩሶ የሳተው 10 ዓመት ተፈረደበት የመንግስት ገንዘብ አጉድሎ ጥፋተኝነቱ ቢደረስበት... Read more »