በቶሎ የጠለቀችው የጋዜጠኝነት ጀምበር

ከቀኝ አዝማች ወንድማገኝ አለሙና ከወይዘሮ አበራሽ ደስታ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሰንጋ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የዛሬ 66 ዓመት ገደማ የተወለደችው፡፡ ለአባትና ለእናቷ ሶስተኛ ልጅ ስትሆን አባቷ ሌላ ትዳር መስርተው ያፈሯቸው ስድስት... Read more »

”የካንሰር ህክምና ከፍተኛ የሆነ ትኩረትን የሚፈልግ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ በሽታውን መከላከል የምንችልበት ቁመና ላይ ነን ለማለት አያስደፈርም”- ዶክተር ቦጋለ ሰለሞን የመጀመሪያው የካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት

የካንሰር ህመም በታዳጊ አገራት እየጨመረ እንደሆነ በመስኩ የተደረጉ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ። እንደነዚሁ መረጃዎቹ ከሆነ፣ በተለይም ቅባት የበዛባቸውና ኃይል የሚሰጡ ምግቦችን አዝወትሮ መመገብ፣ እንቅስቃሴ አለማድረግ፣ ተገቢ ያልሆነ ውፍረት፣ አልኮል አብዝቶ መውሰድና የአማካኝ እድሜ... Read more »

መውለድ ከመማር ያላገዳት እናት

ዶክተር ፍሬገነት ተስፋዬ ይባላሉ። አርማወን ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ውስጥ ተመራማሪ ናቸው። ተላላፊ በሽታዎች ላይ በተለይም ቲቢና ኤች አይ ቪን በተመለከተ የምርምር ሥራዎችን በማድረግ መፍትሄ አመላካች ተግባራትን ከውነዋል። ውጤታማነታቸው ደግሞ በየጊዜው በሚሸለሟቸው... Read more »

“በየትኛውም የጋዜጠኝነትም ሆኖ የፎቶ ሪፖርተርነት ታሪክ ውስጥ እንደእኔ አገሩን ጦር ሜዳ ሄዶ ያገለገለ የለም፤ ስድስት ጊዜ ጦር ሜዳ መሄዴ በጣም ያኮራኛል”- አቶ ክንፈሚካኤል ሀብተማርያም አንጋፋ የፎቶግራፍ ባለሙያ

የተወለዱት በ 1948 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ አፍንጮ በር በሚባል አካባቢ ነው። ከአራት እህትና ወንድሞቻቸው መካከል ለቤተሰባቸው ሁለተኛ ልጅ የሆኑት አቶ ክንፈሚካኤል ሀብተማርያም በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ውስጥ ለረጅም ዓመታት የፎቶግራፍ... Read more »

ያልተዘመረላት ደማቅ ፀሐይ

ከሠላሣ ዓመታት በላይ “ሥራዬ ቋሚ ምስክር ይሁነኝ። እኔ በአደባባይ ወጥቼ ይህን ሠራሁ ብዬ አልናገርም።” በማለት ሥራ ሥራቸውን ብቻ ሲሠሩ የቆዩ፤ በርካታ ሕፃናትን አሳድገው ለወግ ማዕረግ ያበቁ፤ አንድም ቀን “እኔ ይሄን ሠራሁ ሳይሆን... Read more »

‹‹ሰው በመክሊቱ ሊሰራ ይገባል››- አቶ አቤል አዳሙ

መክሊትን ማወቅና ከመነሻ እስከ መድረሻ ሕይወት ዘመን እርስት አድርጎ መጓዝ መታደል ነው። በጉዞ የሚገጥሙትን ፈተናዎች ለማለፍ ተቀራራቢ ሙያዎችን መወጣጫ መሰላል በማድረግ ውስጥን እያዳመጡ መቆየት በራሱ ብልህነት ነው። መሆን ወደሚፈልጉትም ለመሻገር ይቀላል። ከራስ... Read more »

ዝግባው አቶ ብርሄ ጋሹ

“ቁመትሽ ሎጋ ነው ሰንደቅ ያሰቅላል …” ከሚለው ዘመን ተሻጋሪ ጥኡም ዜማ አንሰቶ “ጠይም ዘለግ ያለ …” እስከሚለው ድረስ ቁመት የውበት መገለጫ ሆኖ በሃገራችን ዘፈኖች መካከል ብቅ ብቅ ሲል ይደመጣል። መቼም ረዘም ያለው... Read more »

የኑሮ ውድነቱ ነጋዴነታቸውን እንዲጠሉ ያደረጋቸው እንግዳችን

ሰውነት በራሱ ያለው ለሌለው የሚያጋራበት በማዘንና መተዛዘን የተቃኘ ሰብዓዊነት ነው። ሰው በዚህ መንገድ በማሰቡ ከእንስሳ ይለያል። ይሄ ዓይነቱ ባሕርይ ደግሞ የትኛውም ዓይነት ጤናማ ሰው የሚገለፅበት ነው። ነገር ግን የአሁኑ ዘመን ነጋዴ ባህርይ... Read more »

በስኬት የታጀበችው፤ ሩጫዋን ያልገታችው ወጣት

በምድራችን የትኛውም ያለ እንቅፋት አልጋ በአልጋ በሆነ መንገድ የተጓዘ ሰው የለም። በተለይ የሴት ልጆች ጉዞ እንደ ዕድል ሆኖ እንቅፋት አያጣውም። ሥራ ፈልገው የሄዱትን ለአብነት ብንጠቅስ ዝቅ ተደርጎ መታየት ይገጥማቸዋል። የተለየ ፍላጎት የሚያሳድርባቸውና... Read more »

‹‹ሦስት ሺህ ዓመት ከኖርን ሁላችንም ድብልቅ እንጂ ከአንዱ ብሔር አልተፈጠርንም›› – ዶክተር አብርሃም አስናቀ

ቤተሰብ የመሰረተውና መልካም ሥነ ምግባር ያጎለበተው ሰብዕና ዓለም መሪዋን ትመስላለች የሚባለው ያለ ምክንያት አይደለም። ሰርቶ ልለወጥ ያለ ሁሉ ይጠቀምባታል። አልሰራም ያለውም እንዲሁ ይሆንባታል። ግን መርምሮ የተረዳት ብቻ የሚኖርባት እንደሆነች በሕይወታቸው የተጠቀሙባት ምስክሮች... Read more »