«ከስህተቴ እማራለሁ እንጂ አልወድቅም»

ለጋስ ሰው ማለት ከተረፈው የሰጠ ሳይሆን ካለው ላይ ያካፈለ ነው። ነገ ማንና የት እንደሆንክ አታውቅምና ሁሌም ያንተን እርዳታ ለሚፈልጉ ሰዎች እጅህን ፈጽሞ አትከልክላቸው። ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና ወንድምህን ለመርዳት ወደኋላ አትበል።» የሚለው... Read more »

ሥነጽሁፍን ህይወታቸው ያደረጉ ሊቅ

በኢትዮጵያ የሥነ ፅሁፍ ታሪክ ግዙፍ አሻራ ካኖሩት አንጋፋ ፀሀፍት መካከል አንዱ ናቸው። ደራሲ፣ ተርጓሚና ሀያሲ በመሆናቸው በውጭ ቋንቋዎች አገሪቱን ከሀገራዊ እሴቷና ከሥነ ፅሁፍ ሥራዎቿ ባሻገር በታሪክ፤ በፖለቲካ፤ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ሳይንስ እንድትታወቅ ብዙ... Read more »

ደን የሰራው ማንነት

በተፈጥሮ ፍቅር የነጎዱ፣ ለተፈጥሮ የተፈጠሩ ጥቂቶች አሉ ከተባለ ተፈጥሮን ከማጥናት አልፈው እየኖሩት ካሉት መካከል የዛሬው «የህይወት እንዲህ ናት» አምድ እንግዳችን አቶ ደቻሳ ጅሩ ተጠቃሽ ናቸው። አቶ ደቻሳ ከልጅነት ጀምሮ ለተፈጥሮ ልዩ ፍቅር... Read more »

የድሆች መብራት

ሁላችንም ሰው ሆነን የተወለድን ብንሆንም ሰውን ሰው የሚያደርገውን ሥራ ሠርተን እስከ ህልፈታችን ድረስ ሰው ሆነን የምንዘልቅ ብዙ ላንሆን እንችላለን። ምክንያቱም ሰው መሆን ረቂቅ በሆኑ እሴቶች ይለካል። ለህሊና ታማኝ፣ ለሞራል ሕጎች መገዛት፣ ማህበራዊ... Read more »

ትዳር በጥበብ ይመራል፤ በማስተዋል ይጸናል

ትዳር ተፋቅሮና ተሳስቦ ለመኖር ለራስና ለወዳጅ ዘመድ ደስታ የሚሰጥ፤ የትውልድ ቀጣይነት እንዲኖረው አበርክቶ ያለው ነው። ኅብረተሰብ የአገር መሠረት መሆኑ ስለታመነበትም በእምነት እና በአስተዳደ ር ሕግጋት ጥበቃ ይደረግለታል። ትዳር እንዲጸና የአገር ባህል የእምነት... Read more »

ጥበብን በጥበበኛው

«… ሸማኔው ደጉ … ጠንካራው ብርቱ ኩሩ ባህልህ….. መለያ እምነትህ ‘ማያልቅ ፈጠራህ … ሰርተህ በዓለም …ይታወስ ሞያህ ድብቅ ውለታህ ኦሆ ሸማ… ሸማ ኦሆ ሸማ… ሸማ …ወገን ሸማኔ … የወንዜ የአገሬ የትውልድ ገጽታ... Read more »

«ከሰራተኞቼ ጋር አብሬያቸው ስመገብና ስሰራ ውስጤ ይረካል» - አቶ ሀብታሙ እናውጋው

እጅግ አስከፊና አሳዛኝ የህይወት ፈተናዎችን በሰው አገር አሳልፏል። ታርዟል፣ ተርቧል ፣ተጠምቷል። ሆኖም እጅ አልሰጠም። ይልቁንም ይህንን ሁሉ ችግር በድልና በጥበብ አሸንፎ ዛሬ ለደረሰበት ደረጃ ደርሷል። እናም ዛሬ እንደ”ባለሀብት“ አለባበሱን አሳምሮ ይህንን አድርጉ፤... Read more »

ዶጄኔራል ሰዓረ መኮንን

ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ከአባታቸው ፲ አለቃ መኮንን ይመር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ሕይወት ይሕደጎ በትግራይ ክልል ምዕራብ ዞን አስገደ ፅምብላ ወረዳ በ1954 ዓ.ም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ • በእንዳ አባ ጉና ፩ኛ ደረጃ ት/ቤት... Read more »

ዶክተር አምባቸው መኮንን

ዶክተር አምባቸው መኮንን በ1962 ዓ.ም ጎንደር ክፍለ ሀገር ጋይንት አውራጃ ታች ጋይንት ወረዳ ልዩ ስሙ አተቶ ኪዳነማርያም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ • አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአተቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ • መለስተኛ ሁለተኛ... Read more »

‹‹ያለዕውቀትና ምርምር ኢትዮጵያ ታድጋለች ማለት ዘበት ነው›› – ዶ/ር አዱኛ ዋቅጅራ

ዶ/ር አዱኛ ዋቅጅራ የአርሶ አደር ልጅ ናቸው። አባታቸው ለትምህርት ባላቸው ፍቅር ትምህርታቸውን ተግተው እንዲማሩ ከጅምሩ ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል። ዶ/ር አዱኛም ግብርናን አስበውና ፈቅደው የተማሩት ትምህርት ስለሆነ የኢትዮጵያን ግብርና በምርምር ለማዘመን ላለፉት 38... Read more »