ሱዳን እ.አ.አ. ከ2011 ጀምሮ በአረቡ ዓለም ተቀጣጥሎ ከነበረው የሕዝባዊ ዐመጽ እንቅስቃሴ ተርፋ ዓመታትን ከተሻገረች በኋላ አምባገነን መሪዋን ከዙፋን ጠርጎ የጣለው የ38 ከተሞች ተቃውሞ አሁን ላይ እንዴት ተቀሰቀሰ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። ለሱዳን... Read more »
ጸሐፌ ታሪክ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራ እንደ ጻፉትና በደጀን ተወላጆች በአፈ ታሪክ እንደሚነገረው በአሁኑ የአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኘው የደጀን ሕዝብ የጥንት እናቱ ዮጊት የተባለች ሴት ወይዘሮ ናት፡፡ በአንዳንዶች አባባል አመጣጧ... Read more »
በትልልቅ አገርአቀፍ፣ አህጉርአቀፍና አለምአቀፍ የፎቶ ግራፍ አውደርዕዮች ላይ ተሳትፏል።መንግስታዊ ካልሆኑ አህጉርአቀፍና አለምአቀፍ ድርጅቶች ጋርም ሰርቷል።በአለምአቀፍ መጽሔትና ጋዜጦች ላይም የፎቶ ግራፍ ጥበቦቹ በተከታታይ ያቀረበ ባለሙያ ነው።ይህ ስራው ምርጡ የአፍሪካ የፎቶግራፍ ባለሙያ በሚል በአንደኝነት... Read more »
ለበርካታ አሥርት ዓመታት በአገራችን በተለያዩ የርዕዮተ ዓለምና ምናባዊ ቅርፆች ሲንገታገት የቆየው የዴሞክራሲ የፍትህ የእኩልነትና የነፃነት ትግል አሁን ካለበት ተስፋን ከሰነቀና ስጋትን ከቋጠረ እርከን ላይ ደርሷል። ይህንን ትግል እዚህ ደረጃ ላይ ለማድረስ ደግሞ... Read more »
አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ እና በተቋም የለውጥ አመራር ትምህርት ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው፡፡ በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ ሲያገለግሉ እስከ ሻለቅነት... Read more »
እድሜ እየገፋ ጉልበታቸው ቢደክምም አሁንም ከወጣት እኩል የመሥራት ወኔ አላቸው፤ አቅም፣ እውቀትና ፍላጎት ጭምር። ትልልቅ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ድርጅቶች ላይ ሳይቀር ስልጠና በመስጠት ይታወቃሉ። 52 ዓመታትን በውሃ ሀብት ዙሪያ እየሰሩ አሳልፈዋል፤ የዛሬው... Read more »
ሥራ ወዳድነት በብዙ መልኩ ይገለጻል፡፡ ዝቅተኛ የሚባሉ ስራዎችን ከመስራት ጀምሮ ያለ እረፍት በትጋት እስከመስራት፤ ይሄ ግን በብዙዎቻችን ላይ አይታይም፤ የስራ መረጣ ለብዙዎች የእንጀራ መግፊያ ነው። ጥቂቶች የስራ ክቡርነት የገባቸው ግን ስራን ሳይንቁ... Read more »
የተለያዩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የተመለከቱ የምርመራ ጥናቶችን አስተባብረዋል፡፡ እ.አ.አ በ2003 በጋምቤላ በአኝዋክ ሕዝብ ላይ በተሰነዘረ ጥቃት 424 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ በ2004 የአኝዋክ ጀስቲስ ካውንስልን አቋቁመዋል፡፡ የካውንስሉ ዓለም አቀፍ አድቮኬሲ ዳይሬክተር በመሆን ከተለያዩ... Read more »
በ2009 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል ትምህርቷን አቋርጣ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ እንደመጣች የምትናገረው ወጣት ጸጋለም አዱኛው በበኩሏ አዲሱ ዓመት ያመለጣትን የትምህርት ዕድል ዳግም በእጇ የምታስገባበት ዓመት እንደሚሆን ተስፋ አድርጋለች። በአዲስ አበባ ትምህርቷን መቀጠል... Read more »
“… ሁሉም ልጆች ምሳ ሊበሉ ቁጭ ሲሉ እሱ ግን ቀደም ብሎ ይወጣና ወደ መጫወቻ ሜዳ ይሄዳል:: መምህሯ ለምንድነው ምሳህን የማትበላው?” ስትለው “አላየሽኝም እንጂ በልቻለሁ”ይላታል:: አንድ ቀን ሁሉም ተማሪዎች ለሰልፍ ስነስርዓት ሲወጡ መምህሯ... Read more »