የአርሶ አደሩ ህይወት በተፈጥሮ አደጋ እንዳይጨልም

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ድሞክሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የኢኮኖሚ ልማትን በተመለከተ አንድ መሰረታዊ አላማ አስቀምጧል።ይህም ህዝቡ በየደረጃው ተጠቃሚ የሚሆንበት፣ አገሪቱን ከተመጽዋችነት የሚያላቅቅ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት በማረጋገጥ በአገሪቱ የዳበረ የነጻ ገበያ ኢኮኖሚ ስርዓት እንዲኖር ማድረግ ነው።... Read more »

‹‹ በረመዳን ወቅት የሚደረግ ምጽዋት ልዩ በረከት አለው›› ሸህ መሀመድአልሙባረክ መሀመድ

በእስልምና እምነት ያሉ አስተምሮዎችን በሚገባ ተምረዋል። ለእምነቱ ተከታዮች የሚሆኑ መጽሐፍትን በመጻፍና በማድረስ፤ ትምህርቶችን በማስተማር ይታወቃሉ።ከወረዳ እስከ ፌዴራል ድረስ በእምነቱ ዙሪያ የተለያዩ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ ሰርተዋል።የእምነቱ ተከታዮችም በትምህርትም ሆነ በመብት ጥበቃቸው ላይ የተሻለ... Read more »

ዶክተር ሂሩት ካሳው ይናገራሉ

‹‹ … ወደ ክልል ስመጣ በእኔ ዕቅድ አይደለም፣ ወደሚንስትርነት ስመጣም አልተነገረኝም። እኔ ባለሥልጣን የመሆን ህልምም ዕቅድም አልነበረኝም። የእኔ ፍላጎት የምወደውን መምህርነት መቀጠል ነበር። ለምን ወደ ሹመቱ የሚል ጥያቄ አቀረብኩ ። ሆኖም የተሰጠኝ... Read more »

‹‹እሺ ማለት ከሞት ይታደጋል!››- ብፁዕ አቡነ ናትናኤል

በዘርፈ ብዙ መንፈሳዊ ህይወትና እውቀት የተካኑ ናቸው። ሊቃውንት እኚህን ሰው በተለያየ መንገድ ይገልጿቸዋል። ከእነዚህ መካከል አንዱ የቅኔ መምህራቸው መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ናቸው። እርሳቸው እንዲህ ይላሉ ‹‹በአውደ ምሕረቱ፣ በቅኔው፣ በማኅሌቱ፣ በዝማሬው ቢጠመዱ... Read more »

«ዛሬ ለሌሎች መኖር ዋጋ የምንከፍልበት ጊዜ ነው» ዲያቆን ዶክተር ዳዊት ከበደ

በጠቅላላ ህክምና ፣ በውስጥ ደዌ ፣ በሳንባና በጽኑ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ያደረጉ ናቸው፡፡ ዛሬ ደግሞ በኮሮና ዙሪያ እንዲሰሩ ከተመረጡ ሲኒየር ዶክተሮች መካከል አንዱ ሆነው የአገራቸውን ሕዝብ በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ ለሙያው ትልቅ ክብር... Read more »

« በመስጠት ውስጥ መሰጠት አለ»

«ያደረኩት ስላለኝ ሳይሆን ስለተደረገልኝ ነውመስጠት መሰጠት ነው።» የሚል እምነት አላቸው። ስለዚህም ሁልጊዜ ለተቸገረ መድረስ እንዳለባቸው ራሳቸውን አሳምነዋልይሄ ደግሞ ውስጣዊ ደስታን ይፈጥርላቸዋል፡፡ የሚደረገው ነገር ለአገርና ወገን ሲሆን ደግሞ የተለየ ስሜት እንዳለው ይናገራሉ። ከቁስ... Read more »

‹‹የኮሮና ችግሩ አስከፊ ቢሆንም ወደ እድል መቀየር ይገባል››- አቶ በቀለ ጸጋዬ

በኑሯቸው ሁሉ ሰዎችን መርዳትና ችግረኞች ሲደሰቱ ማየት ያስደስታቸዋል። በራሳችው ጥረት የተማሩም ቢሆኑ ዝቅተኛ ከሚባለው የመልዕክት ሰራተኛነት ተነስተው፣ የሰው ፊት ገርፏቸው፣ ችግር ፈትኗቸው ነው ዛሬ ለደረሱበት ደረጃ የደረሱት። ችግር ጥረትን ያመጣል፤ ጥረት ደግሞ... Read more »

“ለቀብር የማይመቸውን ቀብረን እናሸንፈው” ዶክተር ወልደሰንበት ዋጋነው

የህክምና ባለሙያ፣ መምህርና የብሔራዊ ድንገተኛ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን አስተባባሪ ናቸው። በተለይ በድንገተኛ ህክምና ዘርፍ አንቱታን ያተረፈ ሥራ መስራታቸው ይነገርላቸዋል። ዛሬም በዚሁ ሙያቸው እየሰሩ ነው። የሁሉም ሆስፒታሎች ሪፖርት የማግኘት እድሉ አላቸው። ይህን... Read more »

ለከተማነት ያልተዘጋጀች ሀገር

የከተማም ሆነ የከተሜነት ብያኔ እንደየአገሩ ይለያያል። ከተማ የሚለውም እንደየአገሩ የህግ ብያኔ ይሰጥበታል። ከዚህም የተነሳ እርግጠኛ የሆነና ሁሉንም የሚያስማማ ብያኔ አለ ማለት ይከብዳል። ነገር ግን በግርድፉ ህዝቦች ተጠጋግተው የሚኖሩበት፣ ለኑሮ ስርዓታቸው ደግሞ ቦታም... Read more »

በጎረቤት ፍቅር የተገነባው ጎጆ-ቤት ሲጦር

ሻምበል ባሻ ዘውዴ መታፈሪያ ገና በሁለት ዓመታቸው እናታቸውን በማጣታቸው አጎታቸው ናቸው በእንክብካቤ ያሳደጓቸው፤ በልጅነት ዕድሜያቸው ለወታደር የሚሰጠው ካፖርትና ጫማ አማልሏቸው ከሚኖሩበት ሸዋ ክፍለ አገር ካራ ቆሬ ከተማ ተመልምለው ከ500 ወጣቶች ጋር በ1948... Read more »