‘ህይወት በአብያተ መንግስት”

 ጎንደር፡- በ1628 ዓ.ም በዓፄ ፋሲለደስ የተመሰረተው የአፄ ፋሲል ቤተመንግስት በጎንደር ከተማ የሚገኝ የምሽጎችና የቤተመንግስታት ግምቦች ስብስብ ሲሆን በ1979 ዓ. ም. በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስና ባህል ማዕከል /ዩኔስኮ/ በዓለም ቅርስነት ተመዝግቧል። የፋሲለደስ ቤተመንግስት... Read more »

ድጋግ- የአዊ ጥላ

ኢትዮጵያ የብዙ ብሄርና ብሄረሰቦች ፣ የባህላዊ እሴቶች ፣ የቋንቋና የታሪክ ባለቤት መሆኗን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገቡ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ተፈጥሯዊና ባህላዊ ቅርሶች ባለቤትም ነች። ኢትዮጵያ በየማህበረሰቡ የሚከወኑ... Read more »

ባህላዊ የፈረስ ጉግስ በደብረ ታቦር

ጥንታዊና ታሪካዊ ከተማ ነች። ደብረ ታቦር። የታሪክ መዛግብት እንደሚያስረዱት ይህቺ ከተማ የተመሰረተችው በአፄ ሰይፈ አርእድ ዘመነ መንግስት ከ1327-1361 ነው። ከተማዋ የተቆረቆረችው ደግሞ በደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የቅዳሴ መሬት ላይ ነበር። ከዚህ... Read more »

“ዋለሜ” የልምላሜ ማዕከል

በጌዲዮ ዞን በዲላ ከተማ ውስጥ ተገኝተናል። አመጣጣችን በዞኑ ውስጥ የሚኖረው ማህበረሰብ በየ ዓመቱ የሚከበረውን የደራሮ አዲስ ዘመን መለወጫ በዓልና ስነ ስርዓት ለመታደም ነበር። ባሳለፍነው ሳምንት እንዳስነበብናችሁም ባህላዊ ዝግጅቱ በልዩ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል።... Read more »

«ዳራሮ» የአዲስ ዓመት ብስራት

የጌዲዮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገዙ አሰፋ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ጌዲዮ ጥር 16 ቀን በባህላዊው መንገድ አዲስ ዓመት በደማቅ ሁኔታ ያከብራል ማለታቸው የሚታወስ ነው። ይህንን ተከትሎም ትናንት የዳራሮ አዲስ... Read more »

የ‹‹ቤት ለእንቦሳ›› እልፍኝ ለእንግዶች

በባህላችን ‹‹ቤት ለእንቦሳ›› ሲባል ‹‹እንቦሳ እሰሩ›› የሚል መልስ የማይሰጥ የለም። ምክንያቱም ውጣውረዱን አልፎ፣ ፈተናውን ተጋፍጦ አዲስ ቤት ሰርቷልና እንኳን ደስ አለህ ለማለት ታስቦ ስለሚባለው ነው። እናም ለዚህ ያበቃውን አምላክ ሲያመሰግን ለእናንተም ይሁንላችሁ... Read more »

የልደት በዓል አከባበር በዳግማዊ እየሩሳሌም

በክርስትና በድምቀት ከሚከበሩት አበይት በዓላት መካከል የገና (የልደት) በዓል አንዱ ነው። ይህ በዓል ሰማይና መሬት የታረቁባት፣ ሰው እና መላእክት በአንድነት የዘመሩበት ፣ ከሁሉም በላይ አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲጠበቅ የነበረው የአዳም... Read more »

ጋብቻ በኑዌር

በምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኘው የጋምቤላ አውራጃ ከቆላማ የአየር ንብረቷና የተፈጥሮ ሃብቷ ባሻገር፤ በባህላዊ እሴቶቿም ትታወቃለች። በአካባቢው ኑዌርና አኝዋክ አሃዛዊ ከፍታ ካላቸው ብሄረሰቦች መካከል ዋንኞቹ ናቸው። ሁለቱም የየራሳቸው ባህልና ትውፊት ባለቤቶች ቢሆኑም፤ መጠነኛ ተመሳስሎ... Read more »

የጥላቻን ግንብ በህዝብ ለህዝብ ፍቅር

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበቷ፣ በታሪክ፣ በቅርስ፣ በበርካታ ብሔር ብሄረሰቦች መገኛነቷ እንዲሁም በቱሪዝም ሀብቶቿ የምትታወቅ አገር ነች። ከእነዚህ መካካል ደግሞ ዋነኛው ባህል ነው። ባህል ሲባል በመሰረቱ እጅግ ክቡር ነው፤ የአንድ ህብረተሰብ ባህል በራሱ የህብረተሰቡ... Read more »

በሙዚቃ ጥበብ የተቀደደውን መስፋት፤ ያደፈውን ማንፃት

ያሳለፍነው ወር በአገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ሁነቶች የተካሄደበት ነው። በተለይ ኢትዮጵያ በልጆቿ በዓለም አቀፍ መድረኮች የደመቀችበት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት እስከ ፍሬወይኒ የሲ... Read more »