የአንድ ሺህ 444 ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ከተከበረ ከስድስተኛው ቀን በኋላ በሃረሪ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት “የሹዋሊድ” ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስነ ስርዓት ይካሄዳል። የዘንድሮው የሸዋሊድ በዓልም ካሳለፍነው ሃሙስ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተከብሮ ዛሬ... Read more »
መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በቱሪዝም ዘርፍ እንደ አገር ያለን ሀብት በርካታ ነው። ይህ ሃብት ሌሎች አገራት እንዳላቸው ከፍተኛ የነዳጅ ክምችት ሊታይ የሚችል ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የተፈጥሮ፣ የባህል፣ ቅርስ፣ የፌስቲቫል፣ የታሪክና የአርኪዮሎጂ ሃብቶች ገና... Read more »
ኢትዮጵያ በበርካታ የታሪክ፣ የባህል፣ የአስተሳሰብ፣ የፎክሎርና የጥበብ እሴቶች የተገነባች አገር ነች። ከሦስት ሺህ ዘመናት በላይ ሕዝቦች የጋራ ማንነት ኖሯቸው አብሮነታቸው የጠነከረ እንዲሆን ያስቻሉ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ሥርዓቶች ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገሩ እዚህ ደርሰዋል። ለዚህ... Read more »
በዓለማችን ላይ የሚካሄዱ የቱሪዝም ነክ ስፖርታዊ ሁነቶች ከፍተኛ ምጣኔ ሃብት የሚንቀሳቀስባቸው ናቸው። “ግሎባል ማኔጅመንት ኮንሰልታንት ኤቲ ኬርኒ” የተባለ ተቋም ዘርፉ በዓለማችን ምጣኔ ሃብት ላይ የ620 ቢሊዮን ዶላር ድርሻ እንዳለው በጥናቴ አረጋግጫለሁ ይላል።... Read more »
አውሮፓውያን በፈረንጆቹ 1884 እና 1885 በጀርመን በርሊንግ ከተማ አፍሪካን እንደ ቅርጫ ስጋ ከፋፍለው በቅኝ ግዛት ለመቀራመት የአህጉሪቷን ካርታ ዘርግተው ዕጣ ተጣጣሉ። ሕልማቸው ሰምሮም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የአፍሪካ ሀገራትን በቅኝ ግዛት ሥር... Read more »
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫና የልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ቢሮዎች ያሉባት ነች። ይህ አጋጣሚ ደግሞ ለማይስ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። የማይስ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዘርፉ በዋናነት የጉባኤ፣ የአውደ ርእይና ባዛር፣ የንግድ ውይይትና... Read more »
‹‹ማይስ›› ቱሪዝም በዓለማችን ላይ ከፍተኛ ገቢን የሚያንቀሳቅስና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተመራጭ እየሆነ የመጣ ንኡስ የቱሪዝም ዘርፍ ነው። ይህ የቱሪዝም ዘርፍ በሆቴልና ሆስፒታሊቲ፣ ዓለም አቀፍ ስብሰባ፣ ለማበረታቻና ሽልማት የሚካሄዱ የተቋማት ስብሰባዎች እንዲሁም ወቅትን... Read more »
ቱሪዝም ምጣኔ ሀብትን ከሚያነቃቁና የአገር ገፅታን ከሚገነቡ ጠንካራ ኢንዱስትሪዎች መካከል የሚመደብ ዘርፍ ነው። አገራት ያላቸውን የመስህብ ሀብት በመለየት፣ በማልማት፣ በመጠበቅና በማስተዋወቅ የእድገታቸው መሰረትና የጀርባ አጥንት እንዲሆን ተግተው ይሰራሉ። በውጤቱም ጠንካራ ምጣኔ ሀብትና... Read more »
ኢትዮጵያን ከዓለም ቀዳሚ ከሆኑ የቱሪዝም መዳረሻ አገሮች መካከል እንድትመደብ በቁርጠኝነት መሥራት ይፈልጋል። ከቅርብ ግዜ ወዲህ መንግሥት ለዚህ ዝግጁ መሆኑን አሳውቆ ከፖሊሲ ማሻሻያ ጀምሮ በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለተፈፃሚነቱም ሕጎችን በማርቀቅና... Read more »
የኢትዮጵያ የእርቅና የሽምግልና ስርዓት ሰዎች በእርስ በርስ ግንኙነት የሚከሰቱ አለመግባባቶችን የሚፈቱበት ነው። ይሁን እንጂ ከመደበኛው የፍርድና የፍትህ ስርዓት ጎን ለጎን የብሔር ብሔረሰቦች ሀብትና እሴት በሆነው በዚህ ስርዓት የመዳኘትና አለመግባባቶችንና ግጭቶችን የመፍታቱ ልምድ... Read more »