በርካቶች እንደሚስማሙበት ሴት ልጅ በአንዲት ውድ ሀገር ትመሰላለች:: ሀገር ማለት ቀለሟ ደማቅ፣ ትርጓሜዋ ብዙ ነው:: ምንጊዜም ለሁሉም መኖሪያና ምልክት ሆና ትሰየማለች :: ሁሌም የማንነት መለያ ናትና ትውልድን በዘመን ሚዛን እያሻገረች ትኖራለች:: ሴት... Read more »
ወጣት ናት። በ20ዎቹ እድሜ መጀመሪያ አካባቢ የምትገኝ። ወጣትነቷ ይሁን ሌላ ዓይነግቡ የምትባል ዓይነት ቆንጆ ልጅ ናት። ጸጉሯ የሀር ነዶ የሚባል ዓይነት ነው። በፍልቅልቅ ፊቷ ላይ ከእድሜዋ በላይ ብስል ያለች ጨዋታዋ የማይሰለች ዓይነት... Read more »
ሳቤላ ከድር ትባላለች። የተወለደችው ኤርትራ አስመራ ከተማ ውስጥ ሲሆን በሁለት አመቷ ወደ አዲስ አበባ ለህክምና መጣች። ሳቤላ የተወለደችውም ሆነ ያደገችው ከአካል ጉዳት ጋር ነው። የአካል ጉዳቷ የተከሰተው እናቷ የዘጠኝ ወር ድረስ እርጉዝ... Read more »
ያደገችው ብዙ የቤተሰብ አባል የሚንጋጋበት ውስጥ ነው። ከስልሳ በላይ ሰዎች በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩበት ነው። እናትዋ የእንግሊዝ ሀገር ዜጋ ቢሆኑም ነጭ መሆናቸው እስኪረሳ ድረስ በሀበሻዊት ሴት ወግና ማዕረግ ቤታቸውን ያስተዳድሩ ነበር። እናትነት፤... Read more »
«የምፈልገው እናቴን መሆን ነው …» ትላለች የዛሬ የሴቶች አምድ እንግዳችን፤ ወይዘሮ ናርዶስ ተስፋሁን። ልጅ እያለች የእናቷን ጥንካሬ፤ እየተመለከተች በማደጓ ምንም ዓይነት የሕይወት ፈተና ቢመጣ ከእርሷ አቅም በላይ ሊሆን እንደማይችል ታምናለች። ወይዘሮ ናርዶስ... Read more »
አንድ ድሮ የማውቃቸውን እናት ከዓመታት በኋላ መንገድ ላይ አገኘኋቸው። ጎስቆል ብለውብኛል። ጉስቁልናቸውን በቆንጆ የእጅ ፈትል የሀገር ልብስ የሸፈኑት እኚህ እናት «ጠይቁኝ ልጄ ጠይቁኝ እንጂ….. » በማለት የወቀሳ አዘል ቃል ሲሰነዝሩ «በቃ እሁድ... Read more »
በ90ናዎቹ፤ ሬዲዮኖች ብዙ አድማጮች በነበሯቸው ጊዜ፤ ኤፍ ኤም ሬዲዮኖች ለመጀመሪያ ጊዜ በተደመጡበት ወቅት ነበር ማርታ ደጀኔ ከአራት ኪሎ የምትል አንዲት ለስለሳ ድምፅ ያላት ወጣት በሬዲዮ ሞገዶች አልፋ አድማጭ ጆሮ ውስጥ መግባት የጀመረችው።... Read more »
‹‹ሴትን ልጅ ማስተማር ህብረተሰቡን ማስተማር ነው›› የሚለው አባባል ሴቶች በማህበረሰብ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያላቸው መሆኑን የሚገልጽ ነው:: ሴቶች ጥራት ያለው የትምህርት ዕድል ካገኙና ጤናቸው እንዲሁም ደህንነታቸውና መብታቸው ከተጠበቀ አዳዲስ ሃሳቦችን በማፍለቅ በተሰማሩበት... Read more »
በዚህ በምንገኝበት ዘመን የሰዎች የዕለት ተዕለት የአኗኗር ዘይቤ እየተለወጠ ነው። በተለይ የጊዜ ጉዳይ የብዙዎች ጥያቄ እየሆነ የመምጣቱ ጉዳይ፤ማልዶ ከቤት መውጣትና ምሽት ላይ ወደ ቤት መመለሱ የማጀቱን ሥራ ለማከናወን፣ማህበራዊ ጉዳይንም ለመወጣት፣ለራስም ሆነ ለቤተሰብ... Read more »
ሕዝብ እንደ ሕዝብ የሚያምነውና የሚያከብረው ባህሌ ወጌ ብሎ በውስጡ ተጠልሎ ለሐግና ደንቡ ተገዢ ሆኖ የሚኖርለት ነገር ይኖረዋል፡፡ በተለይም ይህ ተገዢ የሚሆንለት ባህል እምነት አልያም ሌላ ነገር ራሱን ለማስተዳደር ልጆቹን በሥነ ምግባር ኮትኩቶ... Read more »