የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የሴቶች ጉዳይ አመራር ናት – ሻምበል ትቅደም ወርቁ። የተወለደችው በኦሮሚያ ክልል፣ በቡሌሆራ ቡዳ መጋዳ አካባቢ ሲሆን፣ ያደገችው ደግሞ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ነው። ትምህርቷን... Read more »
ሰዎች በተለያየ መንገድ የሀብት ባለቤት ሊሆኑ ይችላሉ። ነገር ግን ሀብታቸውን ለማስተዳደር እውቀት እና ብልሀት ከሌላቸው ያላቸውን ሀብት እንደያዙ ላይቆዩ ይችላሉ። የሥራ ጥንካሬ ፣ ትጋት እና ህልም በውስጣቸው ያሉ ሰዎች ደግሞ በዙርያቸው ያለውን... Read more »
ከቀናት መካከል በአንዱ የሌሊት ተረኛ ጥበቃ ላይ ተሰማርታለች። ጊዜው ውድቅት ነው፤ ከባድ የሚሉት ዓይነት ዶፍ ዝናብ ይጥላል። ልጇን በጀርባዋ አዝላለች፤ ከፊት ለፊቷ ደግሞ መሳሪያዋን አንግባለች። ከጀርባዋ ያለው የነገው ትውልድ ትኩረቷን ይፈልጋል፤ ወዲህ... Read more »
አርሲ ምድር ፤ ‹‹አድአ ሻቄ›› ቀበሌ። የለም መሬት፣ ማሳያ የአረንጓዴ ምርት መገለጫ ነው። አካባቢው ሁሌም የሰጡትን አይነሳም። ከዓመት ዓመት ምርት ያሳፍሳል። ኩንታል እህል ያስከምራል። በዚህ መንደር ሕይወታቸው ግብርና የሆነ ብርቱዎች ከእርሻ አርፍደው... Read more »
ሴቶች ይችላሉ ብዬ መነሳት አልፈልግም ፤ ምክንያቱም ከትላንት እስከ ዛሬ በተለያዩ መስኮች ችለው፤ ችለው ብቻም አይደለም በልጠው አሳይተውናል። ሴቶች እድል ያላገኙባቸው የተለያዩ ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች ቢኖሩም፤ ዛሬም ድረስ ግን በተለይም በጥረታቸው... Read more »
ውልደቷ እና እድገቷ አዲስ አበባ ነው። ከንግድ ሥራ ኮሌጅ የአካውንቲንግ ምሩቅ ናት። ወደ ትዳር ዓለም ከገባች በኋላ ግን በትምህት መግፋት አልቻለችም። ከባለቤቷ ጋር በመለያየቷ ልጆቿን ብቻዋን ነበር የምታሳድገው። በአካውንታንነት በአንድ ድርጅት ውስጥ... Read more »
የክሬን ኦፕሬት ስራ እጅግ ጥንቃቄን የሚፈለግና የኦፕሬተሩ ሃላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት አብዛኛውን የስሜት ህዋሳቶቹን በአንድ ጊዜ በአግባቡ መጠቀም መቻል አለበት። ትንሽ ስህተት ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ያስከፍላል። ከህይወት በተጨማሪም በርካታ ወጪ የወጣበትን... Read more »
ወኔ ፣ ድፍረትና ለሐገር መቆምን ከአባት ከአያቶቿ እንደወረሰችው ትናገራለች። በአየር ወለድ ውስጥ ለ 37 ጊዜያት ከአውሮፕላን ላይ ዘላለች። በልጅነቷ ከተቀላቀለችው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያገኘችው የሀገር ፍቅር ስሜትን የሚያላብስ ቁርጠኝነት በሙያው በጽናት ለ18... Read more »
ዲቦራ ኤርሚያስ የ21 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ እርሷን ጨምሮ ሁለት ሴት ልጆች ላላቸው ወላጆቿ የበኩር ልጅ ነች። ተወልዳ ያደገችው ብዙ ዕድል ይገኝባታል ብላ በምታምንባት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ የትምህርት፣... Read more »
ወይዘሮ እመቤት መንግሥቱ ትባላለች። የአራት ልጆች እናት ናት። የልጆችዋ አባት ከጎኗ ባለመኖሩ ያለ ረዳት ነው ብቻዋን የምታሳድገው። ሻይ ቡና፣ ፈጣን ምግብ አዘጋጅታ በማቅረብ በተሰማርችበት አነስተኛ የንግድ ሥራ በምታገኘው ገቢ ነው ራስዋን ጨምሮ... Read more »