መክረሚያቸውን ሰላም ያጡት ጥንዶች ዛሬን ብሶባቸው አድሯል። የሰሞኑ ጠብና ጭቅጭቅ ከኩርፊያ ተሻግሮ መቀያየማቸውን እያጎላው ነው። በቤቱ ፍቅርና ሰላም ከጠፋ ሰንበቷል። መግባባት መስማማት ይሉት ጉዳይ ርቋል። ይሄኔ ወይዘሮዋ ቤታቸውን ትተው ሊወጡ አሰቡ። ውሳኔያቸው... Read more »
‹‹ እገሊት በሠላም ተገላገለች?›› ከሚለው ጥያቄ ጎን ለጎን መቼም የማይቀረው ምን ወለደች? መባባል ነው። ምላሹ ወንድ ከሆነ ታዲያ በ‹‹ጎሽ ጎሽ…›› ይደመደማል። በተቃራኒው ሴት ከሆነች ‹‹ትሁን›› ይባላል። ይሄ ከቦታ ቦታ ይለያይ እንጂ በተለያዩ... Read more »
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ሰብዓዊ መብቶቻቸውን ለማስከበር ተቃውሞ የጀመሩበት ወቅት ነው። በወቅቱ በኢንዱስትሪ በበለፀጉ አገሮች ዘንድ የሠራተኛው ቁጥርና የሥርዓተ ጾታው ስብጥር በከፍተኛ ደረጃ ሚዛናዊ ባለመሆኑ፤ ውስን የሆኑት ሴት የኢንዱስትሪ ሠራተኞች ለ1910ሩ ታሪካዊ... Read more »
በአገራችን ለ43ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደግሞ ለ108ኛ ጊዜ የሚከበረውን አዓም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ከሴቶች፣ ህጻ ናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ያለም ጸጋይ ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። አዲስ ዘመን፡- በሴቶች... Read more »
‹‹ኧረ እንደው እገሊት በሠላም ተገላገለች?›› ከሚለው ጥያቄ ጎን ለጎን “ለመሆኑ ምን ወለደች?” መባሉ የተለመደ ነው፡፡ የጥያቄው ምላሽ “ወንድ” የሚል ከሆነ ታዲያ ‹‹ጎሽ ጎሽ…›› የሚል የፈገግታ ምላሽ ለእናት እንደ ማበረታቻነት ይበረከታል፡፡ በተቃራኒው ሴት... Read more »
አይለወጤው የእናት ፍቅር የሚጀምረው በምጥ ወቅት ነው ይባላል። ምጥ ለእናት ትልቅ ፈተና፤ ትልቅ አይረሴ ትዝታ ነው። ታዲያ ጉዳዩ ትዝታ ብቻ ሆኖ አያልፍም አንዳንዴ አስፈላጊው እንክብካቤና ጥንቃቄ ካልተደረገ ከደም መፍሰስ ጋር በተያያዘ እናትንም... Read more »
« ሴት ወደ ማጀት ወንድ ወደ ችሎት » ይሉት ብሂል ለረጅም ዘመናት እንደ መመሪያ ተቆጥሮ ሴቶች ወደ ወደዳኝነት ስራ ሳይቀርቡ ቆይተዋል። ዛሬም ድረስ በባህላዊ የዳኝነት፣ የግልግልና የሽምግልና ስርአት ያለው የሴቶች ተሳትፎ እዚህ... Read more »
ሴቶች የህብረተሰቡ ግማሽ አካል እንደመሆ ናቸው በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የሚኖራቸውም ተሳትፎ በዛው ልክ መሆን እንዳለበት ቢታመንም በተግባር ግን ያላቸው ተሳትፎ በሚጠበቀው ደረጃ አይደለም። በተለይም በአመ ራርነትና በውሳኔ ሰጪነት ላይ የሚገኙት ሴቶች... Read more »
የአፋር ሴቶች በማህበር ተደራጅተው በጋራ መስራት መቻላቸው ውጤታማ እያደረጋቸው እንደሚገኝ በክልሉ በብድርና ቁጠባ ተደራጅተው የሚሰሩ ሴቶች ይናገራሉ፡፡ ያላቸውን ጥቂት ጥሪት አሰባስበው፣ ጉልበታቸውን እና ዕውቀታቸውን ደምረው የተሻለ ነገር ለመፍጠር መቻላቸውን ይመሰክራሉ፡፡ ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት... Read more »
ልማዳዊ ድርጊቶች የሴቶችና ሕፃናትን አካላዊ፤ ስነ-ልቦናዊ፤ ሰብዓዊ መብት የሚጋፉ፤ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ እንዲሁም ተጠቃሚነትን የሚነፍጉ መሆናቸውን መናገር ለቀባሪው አረዱት ይሆናል። ነገር ግን ዛሬም እነዚህ ጉዳዮች ልማድ ተደርገው በመወሰዳቸው ደጋግመን እንድናወራው ግድ ሆኗል።... Read more »