
ዓለማችንን ከጫፍ እስከ ጫፍ በማገናኘት በአንድ ማዕድ እያቋደሰ የሚገኘው የኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዕድገቱ እጅግ ፈጣን ነው። ለአብነትም በፈረንጆቹ 2019 የወጣ መረጃ መሰረት በዛው ዓመት ከዓለም ሕዝብ ግማሽ ያህሉ የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ መሆኑን ማመልከቱን... Read more »

የኢትዮጵያ ሴት ጋዜጠኞች ማህበርን ከመሰረቱት ሴት ጋዜጠኞች አንዷ ነች። ለጋዘጠኝነት ሙያዋ ከሴቶች ጉዳይ መምሪያ ኃላፊነቷ እስከ መነሳት ተሰውታለታለች። ሙያውን በክፉ ወቅቶች ሳትሸሸው ለዛሬ ያበቃችው በመሆኗ ከሌሎቹ ትለያለች ተካበች አሰፋ። በቅርቡም የሴት ጋዜጠኞች... Read more »

ቦታው ቦሌ ክፍለ ከተማ ነው። በቅርቡ ተገኝተን እንዳስተዋልነው በክፍለ ከተማው ሁለት ወረዳዎች በሚገኙ ፋና እና ንስር ሸማች ማህበራት አልሚ ምግቦች ክፍፍል ተካሂዷል። ብዙ ነፍሰ ጡር እናቶች፤ አጥቢ (እመጫት) እናቶች በመርሐ ግብሩ ታድመዋል።... Read more »

ቢሮ የሚውሉ ሴቶች ከወንድ ሠራተኞች የሚለዩባቸው ብዙ ኃላፊነቶች አሉባቸው። በቤት ውስጥ ያለባቸውን ድርብ ኃላፊነት እንደ አንድ ማሳያ መጥቀስ ይቻላል። ጎልቶም ባይወጣ በእነዚህ ድርብ ኃላፊነቶች ምክንያት አንዳንድ ሴቶች ሲቸገሩ ይስተዋላል ። ሁለቱንም ሃላፊነቶች... Read more »

‹‹ለአገር እድገትና ብልፅግና የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ወሳኝ ነው›› ሲባል ብዙ ጊዜ ይደመጣል።በሚነገረው ልክ ግን አሁንም ድረስ በተሟላ መልኩ ሴቶችን ያሳተፈ የልማት እንቅስቃሴ ሲካሄድ አይታይም።የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎም ሙሉ በሙሉ ተረጋግጧል ማለት አይቻለም።ይሁንና ከለውጡ... Read more »

በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዓለም፣ በአህጉርና በአገር ደረጃ ባህል ተደርጎ መሠራት ከጀመረ በርከት ያሉ ዓመታት ተቆጥረዋል።በተለይም እንደ አህጉር አፍሪካ የተሻለ ሥራ እንደምታከናውን ይጠቀሳል።ከአፍሪካ ደግሞ ቀድሞ ባህሏ ያደረገችው ኢትዮጵያ ድንቅ ብቃቷን እንዳሳየች ሰሞኑን ይፋ... Read more »

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል አሸባሪው ሕወሓት ከከፈተው ጦርነት ጋር ተያይዞ የጦርነቱ ሰለባና የሰብዓዊ መብት ተጎጂ የነበሩት ሁሉም የህብረተሰቡ ክፍሎች ተጎጂ ቢሆኑም በተለይም ሴቶች፣ ህጻናትና አረጋውያን ደግሞ የአስከፊው ጦርነት ገፈት ቀማሽ ነበሩ። ከታዳጊ ህጻናት... Read more »

ሴት ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ከሚያስቀሩ ምክንያቶች አንዱ የወር አበባ ንጽሕና መጠበቂያ እጦት ነው። በቅርብ ዓመታት በዚሁ ዙርያ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በኢትዮጵያ ካሉ ሴቶች 22 ሚሊዮን የሚሆኑት የወር አበባ ንጽሕና መጠበቂያ አያገኙም። ችግሩ... Read more »

ሴቶችን ከዓላማቸውና ከመንገዳቸው የሚያስቱ በርካታ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አሉ። ከእነዚህ መካከል ደግሞ ያለእድሜ ጋብቻ የመጀመሪያዎቹን ተርታ ይይዛል። ሴቶች ያለ እድሜያቸው ወደ ትዳር ሲገቡ ከትምህርታቸው ነገ መሆን ከሚፈልጉት ሁሉ ከመሰናከላቸውም በላይ ትዳሩን ተከትሎ... Read more »

ነጋዴ ሴቶች በንግዱ ዓለም ከወንዱ እኩል እንዳይንቀሳቀሱ ሰቅዟቸው የሚይዛቸው ብዙ ችግሮች አሉባቸው ። የመንግስት የግዢ ስርዓት ለሴቶች ምቹ አለመሆኑ አንዱ ነው። ሌላው የአገራችን ኔትወርክ ሲስተምና ነባሩ አመለካከት ለሴቶች እንደ ወንዶች የተመቸ አለመሆን... Read more »