የሺዎች እናት

ብዙዎቻችን ‹‹ ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች›› የሚለውን አባባል ከእናቶቻችን ማንነት ጋር ማያያዛችን የተለመደ ነው። የአብዛኞቻችን ምክያታችንም ተመሳሳይ ይመስለኛል። እናት ለቤተሰቧ ስትል የማትከፍለው ነገር እንደሌለ ለማሳየት አባባሉ ተስማሚ ነው። አዎ እናት ስለቤተሰቧ ብዙ... Read more »

ጠላትን ያንበረከኩ ጀግና እንስቶች

የጦርነት ወሬ ሽው ሲል ቅድሚያ ተጠቂዋም ተጎጂዋም ሴት እንደሆነች ሁላችንም እንስማማለን። ነገር ግን ጀብዱ ፈጻሚነቷን ለመቀበልና ለመናገር አንደበታችን ይያዛል። ስለጀግንነትና ጀብዱ ሲነሳ ሴቷ ትዘነጋለች። ለዚህ ደግሞ ዋነኛ ምክንያቱ ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት ስለሌለን... Read more »

ከቀንድ ዋንጫው በስተጀርባ

ስለ ‹‹ጠላ ቤት›› ሲነሳ በአብዛኞቻችን አዕምሮ ውስጥ ቀድሞ የሚመጣው የሴቶች ልፋትና ውጣውረድ ሊሆን ይችላል። አለፍ ስንል ደግሞ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚተዳደሩበት የሥራ መስክ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ከፍ ያለ ዋጋ ያላቸውን... Read more »

‹‹ማስተማር ሱሴ ነው››መምህርትና ደራሲ እፀገነት ከበደ

መምህርት እፀገነት ከበደ ትባላለች። መምህርት፤ ደራሲና የሚዲያ ባለሙያም ነች። በግጥም ምሽቶች መድረኮች ላይ ትታወቃለች። ሳታየር ተረቶችን በዚህ መድረክ ታቀርባለች። ‹‹ ፈጣሪ ወደዚህ ዓለም የመጡ ፍጡሮቹን እንዴት መኖር እንዳለባቸው እንዳስተምራቸው የመረጠኝ በመሆኔ በስነጽሑፉ... Read more »

የሴት ዓይነስውራን ችግር በዓይነ ሥውሯ

የችግሩ ሰለባ የሆነ ሰው ከሌላው የኅብረተሰብ ክፍል ይልቅ የአካል ጉዳትን የበለጠ ይረዳል። በተለይ ዓይነስውራን ሴቶች እናትነት ከሴትነት ጋር ተዳምሮ የሚጎዱበት ጊዜ ቀላል አይደለም። ፈተናቸው እጅግ ከባድ ነው። ይሄን መሻገሩ ለችግሩ ሰለባዎች ቀላል... Read more »

ሴቶችና የኢሬቻ በዓል

ኢሬቻ አንድ ሰው በመጀመሪያ ከራሱ ጋር ከዚያ በቅርቡ ካለው ከጎረቤቱ ጋር ከዚያም ከማኅበረሰቡ ጋር በመጨረሻም ከተፈጥሮ ጋር እርቅ የሚያወርድበት በዓል መሆኑ ይነገራል። ሰዎችን በማሰባሰብ አንድነትን የሚሰብክ የሰላም ተምሳሌት መሆኑም ይጠቀሳል ። የሰላም... Read more »

የመስቀል በዓልና ሴቶች

መስቀል በዓል ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ንግሥት እሌኒ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አስቆፍራ ካስወጣችበት ጊዜ ጀምሮ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል:: ንግሥቲቷ መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ ቂራቆስ በተባሉ አባት ጠቋሚነት ለማግኘት ደመራ... Read more »

የፊልምና ቲያትር ንግስቷ

‹‹ያኔ እኔ ራስ ቲያትር እሰራ በነበረበት ጊዜ የወሊድ ፈቃድ 40 ቀን ነበር። የአመት ፍቃዴን ተጠቅሜ የ40 ቀን ፍቃዴን ወሰድኩ፡፡ እንዲህም ሆኖ የመጀመሪያ ልጄን ወልጄ እተኛሁበት አራስ ቤት ቲያትር እንዳዘጋጅ ስክሪፕት ተላከልኝ›› ትላለች... Read more »

አርዓያ የሆኑት የድሬ ሴቶች

‹‹እጄን ልዘርጋለት እኔም ለወገኔ ሲወድቅ የሚያነሳው ማን አለው ያለኔ›› የሚለውን ሀሳብ ከሴቶች በላይ የሚረዳውም የሚተገብረውም የለም። በሕ.ወ.ሓ.ትና መሰሎቹ ካልሆነ በስተቀር። ምክንያቱም እነርሱ የበሉበትን ወጭት የሚሰብሩ ስለሆኑ በኢትዮጵያ ሀገራቸው ላይ ከአንድም ሶስት ጊዜ... Read more »

ሙያና ጊዜያቸውን ለመልካም ሥራዎች ያዋሉት በጎዋ ሴት

መምህርት አሚና መሐመድ ዮሱፍ ሀገራቸውን በብርቱ ይወዳሉ። ዜጎችን ማገልገል ያረካቸዋል። የትኛውም የሰው ልጅ እንዲራብ፤ እንዲታረዝና እንዲጠማ አይሹም። በየትኛውም ሁኔታ ሲበደል፤ ሲገፋና ሲቸገር ማይት አይሆንላቸውም። ዛሬም በጡረታ ጊዜያቸው ማልደው ከቤታቸው በመውጣት ማታ ላይ... Read more »