ሴቶች ሶፍት ዌር ቴክኖሎጂ በማበልፀጉና በመጠቀሙ ጎዳና

እየሩሳሌም ዘውዱ ትባላለች። ብዙም በሴቶች ተመራጭ ያልሆነውንና ሴቶች ደፍረው የማይገቡበትን ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ ነው ያጠናችው። አሁን ላይ የሥራ መስኳ አድርጋ እየሠራችበት ያለችውም ይሄንኑ ሶፍት ዌር ኢንጅነሪንግ ነው። “መስኩ ሴቶች በየትኛውም ቦታና ሁኔታ... Read more »

በሕገወጥ መንገድ ከአገር የወጡ ሴቶችና ፈተናዎቻቸው

ወይዘሮ ዓለምበዛ ጌታቸው የተወለደችው ደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ ነው። እናቷ በሞት የተለየቻት ትንሽ ከፍ እንዳለች ቢሆንም በውል አታውቃትም። አባቷ ማን እንደነበርና ይሙት ይኑርም መረጃው የላትም። ‹ስለ አባቴ የምጠይቀውና የሚያውቅም ሰውም የለም› ትላለች።... Read more »

ሴቶችን ነጥሎ የማብቃት ጥረት – በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት

 በዕምነት ኃይለ ማርያም የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ወደ እቴጌ መነን አዳሪ ትምህርት ቤቱ የገባችው በ2012 ዓ•ም ነው። የመጣችው ደግሞ ከኮልፌ ቀራኔዮ መድሃኒዓለም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው።ወደ ትምህርት ቤቱ መግባት የቻለችው በስምንተኛ... Read more »

የወሊድ ፈቃድ ዘመቻ መስራቿ

 “ባለ ትዳርና የመንግስት ሠራተኛ ነኝ። ልጅ የወለድኩት የመውለጃ ጊዜዬ ሊያልፍ በተቃረበበት ወቅት ነው። ሰው ባይረዳኝም ዘግይቼ የወለድኩበት የራሴ ምክንያት ነበረኝ” ሲሉ የእናትነት ተሞክሯቸውን ያካፈሉን ወይዘሮ ሣራ ገብረማርያም ናቸው። ወይዘሮዋ እንደሚናገሩት ዘግይተው የወለዱበት... Read more »

የእናቶች በጎነት

በጎ ሥራ በመስጠትና መቀበል ስሌት ባይለካም መታየትና ለሌሎች ምሳሌ መሆን ግን አለበት።ምክንያቱም አድራጊዎቹ ይበረታታሉ፤ ድጋፉን የሚያገኙ ሰዎችም ይበራከታሉ።እናም ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ በአገር ደረጃ በተከበረው የበጎ ፈቃደኞች ቀን ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር... Read more »

እየተባባሰ የመጣው ጾታዊ ጥቃት

ጾታዊ ጥቃት ፈርጀ ብዙ ሲሆን ዓይነቱ ሴት ልጅን ወሲባዊ ወይም ጾታዊ ድርጊቶችን እንድትፈፅም ከማስገደድ ይጀምራል። ጾታዊ ወይም ወሲባዊ ምስሎችን እንድትመለከት ማስገደድ፤ የሰውነት ክፍሎቿን መነካካት፤ ድብደባ፤ ለከፋ ስድብ፤ ሌሎች ጥቃቶችን ይጨምራል። የፀረ ፆታዊ... Read more »

ወጣቷ የልብ ስብራቷን የጠገነችበት ጥንካሬ

አዳማ አያቴ ጋር ለተወሰነ ጊዜ ኖሬያለሁ። ትምህርቴንም እዛው የመከታተል አጋጣሚውም ነበረኝ። ከከተማዋ ከወጣሁ በኋላም ቢሆን ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ ትምህርት በማይኖረኝ ሰዓት እየሄድኩ ጊዜን አሳልፍ ነበር። በዚህ አጋጣሚ አያቴ ጊቢ ካሉት ተከራዮች አንዱ... Read more »

ፈር ቀዳጇ የብሬል ጋዜጣ አዘጋጅ

ሕይወቷን ሙሉ ለጥበብ የሰጠች ነች። ይሄን ሕይወቷን የሚያጣፍጥላትን ሰላም አጥብቃ በመሻቷ በሰላም ግንባታ ዙርያ ሳታሰልስ ስትሰራ ቆይታለች። መላውን ኢትዮጵያውያን ስትደርስ የቆየችበትና‹‹ኢንተርሬይዝ ፒስ ፒውልዩጋግ›› የተሰኘው ተቋም ምስክር ይሆናታል። በተለይ በህፃንነቷ ስታገለግል ካደገችበት ሰንበት... Read more »

ጥምን የቆረጠ ተግባር

ሃውለት ሁሴን በአጣዬ ከተማ ሰላማዊ በተሰኘች ሰፈር ትኖራለች። ለዓመታት ሁለትና ሶስት ሰዓታትን በእግሯ ተጉዛ የመጠጥ ውሃ ስትቀዳ ቆይታለች። ውሃውን በጀሪካን ቀድታ በጀርባዋ አዝላ አንዴ ዳገቱን አንዴ ቁልቁለቱን ስትል ደክሟት ከቤት ትደርሳለች። አንዳንዴ... Read more »

የፆታ እኩልነት ክፍተት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

ዛሬ ላይ ለመድረስ በሴትነቷ በርካታ ፈተናዎችን አልፋለች። ሆኖም የገጠሟትን ፈተናዎች በራሷ ጥረት ታግላ ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ከሚያስተምሩ ምሁራን መካከል አንዷ ለመሆን በቅታለች። ስሟ ዶክተር ትርሲት ሳህለድንግል ይባላል። በአዲስ... Read more »