ልመናን የተጠየፉ፣ ሥራን ያከበሩ እጆች

አዲስ አበባ እንደ ‹ሊቃ ዱለቻ›› አልሆነላትም። ኑሮ ከብዷታል፣ ህይወት ፈትኗታል። ታደርገው፣ ብታጣ አንገቷን ደፍታ ማልቀስ ይዛለች። እየጨነቃት ነው። ዘወትር ሀዘን ከቁጭት፣ ሲያስተክዛት ይውላል። አቀርቅራ ታስባለች፣ በየሰበቡ ሆድ ይብሳታል። ቤተሰቦቿ በዓይኗ ውል ሲሉ... Read more »

«በሚያልፍ ዓለም የማያልፈውን ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ትልቅነት ነው» ወይዘሮ ወርቅነሽ ሙንኤ የክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት መስራች

«ችግር ብልሃትን ይወልዳል» እንዲሉ የዘንድሮ የሴቶች ቀን አርያችን ከ15 ዓመታት በፊት በድንገት ያጋጠማቸው የልብ ህመም ዛሬ ላይ ከሁለት መቶ ለማያንሱ አረጋውያን ከመሬት አንስቶ የሚንከባከብ ትልቅ የበጎ አድራጎት ድርጅት መከፈት ምክንያት እንደሆነ ያነሳሉ፡፡... Read more »

የተሸናፊነትስሜትንከውስጣቸውያስወገዱትእንስት

ዶክተር ራሄል ባፌ ተወልደው ያደጉት በቀድሞው ከፋ ክፍለ አገር የአሁኑ ደቡብ ምዕራብ ክልል ዳውሮ ዞን ውስጥ ነው። እድሜያቸውም ለትምህርት ሲደርስ ደግሞ ዋካ ከተማ ውስጥ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ያለውን የትምህርት ቆይታቸውን አጠናቀዋል፡፡... Read more »

የሴቶች ቀንና የወንዶች አጋርነት

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶች በኢኮኖሚያዊ፣ በፖለቲካዊ እና በማህበራዊ መስኩ ከወንዶች እኩል ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል በየዓመቱ ይከበራል። ጾታዊ ጥቃትን ለማስቆምና የህግና የሰብዓዊ መብታቸውንና ነፃነታቸውን ለማስከበር ዓይነተኛ መሳሪያ ሆኖ ቆይቷል። ለዚሁ ዓላማ ትግል... Read more »

በከተማም በገጠርም ለሴቶች ችግር የሆነው የውሃ አቅርቦት

ወይዘሮ እንግዳ ካሳ ስድስት ኪሎ በአካባቢ መኖር ከጀመሩ አራት ዓመታቸው መሆኑን ይናገራሉ፡፡ በእነዚህ አራት ዓመታት ወስጥ ሁለቱን ዓመት ውሃ ሙሉ ቀን ሳይቆራረጥ ያገኙም እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ ግን ውሃ ከመቆራረጡም... Read more »

ሥጋ ቆራጯ እንስት

ከብዙ ስኬቶች ጀርባ ከፍ ያሉ ጥረቶችና ትጋቶች ይስተዋላሉ። የለፋ የጣረ ደግሞ የልፋቱን ዋጋ ማግኘቱ አለያም ያሰበበት መድረሱ አይቀርም። በተለይ ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ካላቸው ቦታ እንዲሁም ተፈጥሮ የተነሳ ስኬታማ ለመባል ብዙ ትግልና ውጣ... Read more »

አከራካሪው የሕግ ታራሚ ሴቶች ልጅ የመውለድ መብት

የሕግ ታራሚ አስናቀች ጌታቸው ቃሊቲ የሴቶች ማረሚያና ማረፊያ ቤት በ2006 ዓ.ም ነው የገባችው። የ20 ዓመት የነፍስ ግድያ ፍርደኛ በመሆኗ አሁንም የቅጣት ጊዜዋን እየፈፀመች ትገኛለች። እሷ ጥፋተኛ በተባለችበት የነፍስ ወንጀል ተከሳሾች ሰባት ነበሩ።... Read more »

መገለልና ድህነት በቃን ያሉት የሥጋ ደዌ በሽታ ተጠቂ እንስቶች

ወይዘሮ ብርቄ ንጋቱ ይባላሉ:: ባለቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ቢለዯቸውም ከትዳራቸው አምስት ልጆች አፍርተዋል:: አሁን ደግሞ የአምስት የልጅ ልጆች አያት መሆን ችለዋል:: ከልጆቻቸው አልፈው የልጅ ልጆቻቸውን በማስተማር ላይ ይገኛሉ:: ዛሬ ላይ ቀደም ሲል... Read more »

የሕገ ወጥ አዟዟሪዋ ኑዛዜ

‹‹በሕግ ፊት አላወቅኩም ማለት ከተጠያቂነት አያድንም፡፡ በእርግጥ እኔም ወደ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀለኝነት የገባሁት ሳላስበውና ጎጂነቱን ሳላውቀው ነበር›› ይሄን ያለችን በቃሊቲ የሴቶች ማረሚያና ማረፊያ ቤት የቅጣት ጊዜዋን እየፈፀመች የምትገኘው የሕግ ታራሚ ሣራ... Read more »

ሴት ታራሚዎችና የህይወት ገጽታቸው

ቃሊቲ በሚገኘው በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረሚያና ማረፊያ ማዕከል ተገኝተናል። ዕለቱ የጥምቀት በዓል ዋዜማ ከተራ ነበርና ሴት ታራሚዎች ለበዓሉ ዝግጅት ሽር ጉድ እያሉ ነው ። ደማቅ ቀይና አዲስ አልባሳት የለበሱት ሴት... Read more »