መስመር የሳተው የማህበረሰብ አንቂነት/አክቲቪዝም/

ማህበረሰብ አንቂነት (አክቲቪዝም) ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ለውጥን ለማምጣት የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የሚደረገውን ትግልን ያጠቃልላል። ማህበረሰብ አንቂዎች በዓለም ላይ ትላልቅ ለውጥ እንዲመጣ ተኪ የሌለው ሚና ተጨውተዋል። ባርነትን በማስቆም ፣ አምባገነናዊ አገዛዞች ስር እንዳይሰዱ... Read more »

የሰቆጣ ከተማ ወጣቶችና የጊዜ ማሳለፊያ ተሞክሯቸው

 ለአካባቢው እንግዳ ብሆንም ከተማዋን ለማየት አስጎብኝ አላስፈለገኝም፡፡በከተማዋ ስዘዋወር አይኔ አስፓልት ዳር ላይ ቆርቆሮ በቆርቆሮ በተከለለ ቤት ላይ አረፈ፡፡ቤቱን የሞሉት ወጣቶች ነበሩ፡፡ምን እየሰሩ እንደሆነ ቀድሞ የሚታየው የፑል መጫወቻ ያሳብቃል። ወደ ውስጥ ዘልቄ ገባሁ፡፡... Read more »

በንብ ማነብና ማር ምርት የተጉ ወጣቶች

በአካባቢው ነጭ ድንኳን ተጥሏል፡፡በምስልና በጽሁፍ የተደገፈ የተለያየ መልዕክት ያላቸው ባነሮች እይታን በሚስብ ቦታ ተሰቅለዋል፡፡ከክልል፣ከዞንና ከወረዳ የተጋበዙ እንግዶች አድናቆታቸውን እየገለጹ ነበር በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም አዋበል ወረዳ ውስጥ በማህበር ተደራጅተው በንብ ማነብና የማር... Read more »

ወጣቶችን በመደገፍ ተምሳሌታዊ ተግባር የፈፀመ ቤተሰብ

‹‹የሞባይል ስልኬ በተደጋጋሚ ይጠራል፤ ፀሎት ላይ ስለሆንኩ ረበሸኝ። ልቤ ሁለት ቦታ ተከፈለ፣ አንዴ ጸሎቴን አንዴ ደግሞ ስልኩ የማን ይሆን ስል ግራ ተጋባሁ። የስልኩ ረፍት ማጣት እኔንም እረፍት እንዲሰጠኝ ከኪሴ አውጥቼ ተመለከትኩት፤ ‹ውይ... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎች ሰላም በምክንያታዊነት ሚዛን

ተማሪዎች ቀያቸውን ለቀው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያቀኑበት ዓላማ እውቀትን በመሻት ነው፡፡አሁን አሁን የፖለቲካ መጠቀሚያ በመሆን ሕይወታቸውን እስከማጣት ሲደርሱ ማስተዋል እየተለመደ መጥቷል፡፡በዚህ ዙሪያ ከወላጆችና ከተማሪዎች ያሰባሰብናቸውን አስተያየቶች ለንባብ በሚመች መልኩ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡... Read more »

የአንድነት ፓርክ ለወጣቱ፤ የስራ እድልም የታሪክ አውድም

ከፍተሻው እንዳለፉ በነጭ ሸሚዝና ጥቁር ሰደርያ የደንብ ልብስ የለበሱና ጥቁር ኮፊያ አናታቸው ላይ ያደረጉ አስጎብኚ ወጣቶች አቀባበል ይደረግልዎታል። ከመካከላቸው አይኗ ጎላ ጎላ ያለው ፈገግታ ያላት ወጣት ናት ትምኒት ቢኒያም። ይህች ልጅ ጎብኝዎች... Read more »

የለውጥ ፍሬ ማሳያዎችን ያቀፈ ማህበር

‹‹ለውጡ ከመምጣቱ በፊት እኮ ይች ሀገር የግለሰቦች ንብረት ነበረች። በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጁ፤ ስራ ይፈጠርላችኋል እየተባልን በተደጋጋሚ ተቀልዶብናል። ስልጠና ሰጥተው ጠብቁ ይሉናል፤ እውነት እየመሰለን ስንጠብቅ ብዙ አመታት ያልፋሉ። ሌሎች ቅድሚያ ይስተናገዳሉ፤ እኛ ከወጣቶች... Read more »

በስሜታዊነት የወጣትነት ጊዜ እንዳይባክን

ሀሳብን በተቃውሞም ይሁን በድጋፍ ለማሰማት በሌላው የመንቀሳቀስና በህይወት የመኖር መብት ላይ ጫና በማሳደር መሆን የለበትም። ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ህገመንግሥታዊ አይደለም። ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት የሌሎችንም ነፃነት በማክበር መሆን እንዳለበት... Read more »

‹‹የአማራና የኦሮሞን ወጣቶች ጥምረት ማበላሸት ጊዜው አልፏል››

– የኦሮሞና የአማራ ወጣቶች  ትናንት ደሙን ከፍሎ ያመጣውን የለውጥ ጭላንጭል መቋጫ ሳያበጅለት በሚያጠምዱለት መረብ ሥር ወድቆ ጭንቅ የወለደው አንድነቱን፣ የኦሮማራ ጥምረቱን፣ እትብት መቅበሪያ እናቱን በዋዛ የሚክድ ወጣት ማየት ያሳፍራል። አዎ ወጣት ከአንደበቱ... Read more »

‹‹ፓራዳይዝ …ሙዚየምና ፓርክ›› ወጣቱን ያማከለ አዲስ ፕሮጀክት

በቅርቡ ለስራ ጉዳይ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባው ቢሮ እግሬ ደርሶ ነበር። ከስራ ሰዓቱ ቀደም ብዬ በመድረሴ ለእንግዳ ማረፊያ በተዘጋጁት አግዳሚ ወንበሮች ላይ አረፍ እንዳልኩ በወንበሩ ላይ ተቀምጠን የምክትል ከንቲባውን መምጣት... Read more »