”በአስር ዓመቱ የወጣቱን ተሳታፊነት፣ ተጠቃሚነትና መብት ማስጠበቅ ላይ በትኩረት ለመስራት ታቅዷል”አቶ ማቲያስ አሰፋ የወጣቶች ንቅናቄና ተሳትፎ ዳይሬክተር

መርድ ክፍሉ  ከአገራችን የሕዝብ ብዛት አኳያ ከግማሽ የማያንሰው ቁጥር በወጣት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ነው። ወጣቶች በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተለያዩ ጥረቶች ተደርገዋል። ወጣቶች በአንድ አገር ፖለቲካዊ፣... Read more »

ወጣት ጥፋተኝነት ከኢትዮጵያ ሕግ አንፃር

መርድ ክፍሉ የወጣት ጥፋተኝነትን ለመተርጎም በመጀመሪያ /ወጣት/ የሚለውን የእድሜ ክልል መተርጎም አስፈላጊ ነው። ወጣት በሚባለው ፅንሰ ሀሳብ የሚገለፅ የዕድሜ ክልል በአገራችንም ሆነ በሌላው ዓለም ቀደም ሲል የነበረና አሁንም ያለ ቢሆንም የተለያዩ ማህበረሰቦችና... Read more »

የስፖርት ካባ የለበሱ ቁማርተኞች

ዳንኤል ዘነበ የወጣትነት የእድሜ ዘመን ነፃነት የሚፈልግበት እና እምቢ ባይነት የሚጠነጠንበት ዘመን ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የወጣትነት የእድሜ ዘመን እምቅ ጉልበት ለሀገር ግንባታ የሚውልበትም ዘመን ነው። እዚህ ጋር ታላቁ ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር... Read more »

ሰኔ 30 ጠብቀኝ! መጨረሻ ወይስ መጫረሻ?

ልጆች ሆነን በትምህርት ቤት ከጓደኞቻችን ጋር ስንጣላ፣ ለጓደኞቻችን ተደርበን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ስንጋጭ መፎከሪያችን ሰኔ 30 እንገናኝ የሚል እንደነበር አስታውሳለሁ። ሰኔ 30 ጠብቀኝ ! የሚል ዛቻ ታዲያ በእኛ ትምህርት ቤት፣ በእኛ ሰፈር... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የለውጥ ጉዞና የወጣቶች ድጋፍ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ በአዲስ አስተሳሰብና አሰራር መቃኘት ከጀመረ ከሁለት ዓመት ወዲህ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እያከናወኑ ባለው ተግባር የህዝብ ድጋፍ አልተለያቸውም:: በቅርቡም በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ታላላቅ የድጋፍ ሰልፎች መካሄዳቸው ይታወሳል:: በኦሮሚያ... Read more »

ወጣቱ ከአድዋ ድል ምን ይማር?

 የካቲት የታሪክ ወር ነው ማለት ይቻላል። የቅርቡን ጨምሮ በዚህ ወር ብዙ ታሪኮች ተፈጽመዋል። የካቲት 12ቀን 2012 ዓ.ም ታስቦ የዋለው 83ኛው የሰማዕታት ቀን ይጠቀሳል። ቀኑ ከአድዋ የድል በዓል ጋር ግንኙነት ስላለው ነው አይረሴ... Read more »

ወጣቱ ለግጭት ምክንያት እንዳይሆን ማህበራት ምን እየፈየዱለት ነው?

የአገራችን ወጣቶች ለለውጥ ምክንያት የመሆን ታሪካዊ ዳራቸው በርከት ያሉ ቢሆንም የ1960ዎቹ እና የ1997ቱ ግን በታሪክ ፍፁም የሚዘነጉ አይደሉም። ከእነዚህም በኋላ ባሉ የለውጥ ጊዜያትም የወጣቱ ሚና የጎላ ነው። በአሁኑ ወቅት ሁለት ዓመት እየሞላው... Read more »

ሀገራዊው ለውጥና የወጣቱ ሚና

በኢትዮጵያ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ እንዲመጣ በርካታ ወጣቶች መስዋዕትነት ከፍለዋል። በወጣቶች ግንባር ቀደም ተዋናይነት የተደረገው ትግል ገዥው ፓርቲ ለጥልቅ ተሃድሶ እንዲቀመጥና የአመራር ለውጥ እንዲያደርግ አስገድዶትም ነበር። ከጥልቅ ተሃዲሶ በኋላ... Read more »

በስፖርት ውርርድና መዘዙ ዙሪያ ወጣቶች ይናገራሉ

የስፖርት ውድድሮችን በመመልከት አሸናፊውን ቀድሞ የመገመት የውርርድ ጨዋታ እንደ አንድ መዝናኛ የሚወሰድ ቢሆንም፣ መጨረሻው ግን ገንዘብ ማግኘት ነው፡፡ ‹ጨዋታው መሸነፍም ማሸነፍም ያለበት በመሆኑ ያጓጓል፤ በተለይም ወጣቶችን፡፡ ጨዋታው ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ሰዎች የሚከናወን... Read more »

የተሳፋሪ የደህንነት ቀበቶና የአሽከርካሪው ቅጣት

አንድ ወጣት በትራፊክ ፖሊስ ተይዞ በመደናገጥ ስሜት በእጁ የያዘውን ወረቀት እያሳየው ያስረዳዋል:: መቼም ትራፊክ ፖሊስንና አሽከርካሪን የሚያገናኛቸው የትራፊክ ህግ ነው፤ አልኩ:: ወጣቱ የነበረበትን የክስ ቅጣት ሳይከፍል ዳግመኛ መቀጣቱ ነበር ያርበተበተው:: ክፍያው በባንክ... Read more »