መርድ ክፍሉ የብሔራዊ መግባባት ጉዳይን ስናነሳ፣ በሀገሪቱ እስከ ዛሬ በርካታ መግባባት ላይ ያልደረስንባቸውን ጉዳዮች በማሰብ ነው። የመሬት ጥያቄ፣ የቋንቋ፣ የማንነት፣ የሰንደቅ አላማ፣ የሕገ መንግሥት ጉዳይ የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ ። ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት የማድረግ... Read more »
መርድ ክፍሉ በብዛት ወጣት ከሚገኝባቸው አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት:: በኢትዮጵያ ታድያ ወጣቱ ክፍል ከመስራትና አገርን ከማሳደግ ይልቅ ባልባሌ ትርክቶች ተጠምዶ እርስበርስ ሲጋጭ ማስተዋል ከተጀመረ ዋል አደር ብሏል:: በአገሪቱ የሚሰራ ስራ ጠፍቶ... Read more »
መርድ ክፍሉ አንድ ሰው የተሳካለት ሥራ ፈጣሪ (አዲስና የተለየ የቢዝነስ ሃሳብ ወይም ዘዴ ይዞ የተነሣ) ለመሆን፣ የያዘው ሃሳብና ሃሳቡን ተግባራዊ ማድረጊያ ገንዘብ ወሳኝ መሆናቸው አይጠረጠርም። ሆኖም እነዚህ ሁለቱ ብቻ የስራ ፈጣሪ የተሳካለት... Read more »
መርድ ክፍሉ ፋሺሰት ጣሊያን ከ40 ዓመት በኋላ የአድዋን ድል ለመበቀል ኢትዮጵያን ወሮ፤ በንጉሡ ፊት አውራሪነት የተመራውን ጦር በአቅም ማነስና በአንዳንድ ባንዳዎች በመታገዝ በማይጨው ጦርነት በሽንፈት ቢጠናቀቅም ፋሺስቱ በወረራ በቆየባቸው አምስት ዓመታት አንድም... Read more »
መርድ ክፍሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹ወጣትነት በፍልስፍና ቅኝት›› በሚል ፅሁፍ ላይ እንደተቀመጠው፤ የወደፊቱ ዓለምና የሰው ልጅ ዕጣ ፋንታ ያለው በአዋቂዎች እጅ ሳይሆን ባብዛኛው በወጣቶች አእምሮ ውስጥ ነው። ዛሬ ያልተኮተኮተና ያልታረመ ማሳ ነገ... Read more »
መርድ ክፍሉ በወጣትነት እድሜ ብዙ ሥራዎች ለመስራት እቅድ የሚያዝበትና ዝግጅት የሚደረግበት እድሜ ነው። በወጣትነት ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገሮች ቢደርሱ ትምህርት ተወስዶ ለቀጣይ እምርታ ከማምጣት ረገድ መሰረት የሚጣልበት ወቅትም ነው ። ዛሬ በወጣትነት... Read more »
መርድ ክፍሉ የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በአለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ... Read more »
መርድ ክፍሉ የብልፅግና ወጣቶች ሊግ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዳዲስ ሥራዎችን በመሥራት በአገሪቱ ውስጥ ያለውን ሰፊ ወጣት ህብረተሰብ በማስተባበር አገሪቱ ሰላማዊ እንድትሆን እና የዴሞክራሲ ባህሏ የጎለበትና የበለፀገ አገር የመፍጠር ሂደት ውስጥ የወጣት ህብረተሰብ... Read more »
መርድ ክፍሉ በአገሪቱ ውስጥ የንግግርና የሙግት ባህል ብዙም የጎለበተ አይደለም። የትኛውም አይነት ጉዳዮች በንግግር፣ በሙግትና በሀሳብ ያሸነፈው እንዲገዛ እድል የመስጠት ወይም በንግግርና በሙግት የማለፍ ባህሉ በጣም ደካማ ነው። አብዛኛውን ነገር በአገሪቱ በመንግስት... Read more »
መርድ ክፍሉ በአዲስ አበባ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች በክረምት ወራት ብቻ የሚከናወን ተግባር የነበረ ሲሆን፤ ለዚህም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በብዛት ይሳተፉበት ነበር። በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የክረምት ትምህርት፣ የትራፊክ አገልግሎት፣ ለተቸገሩ... Read more »