በኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በውስጥና በውጪ ከፍተኛ ጫናዎች እየተደረጉ ይገኛሉ። በአገሪቱ ውስጥ ያለው ግጭት በመባባሱ ለውጭ ጫና መንገድ ከፍቷል። በተጨማሪም የህዳሴ ግድቡ ድርድር ኢትዮጵያ አቋሟን ባለመቀየሯ ከፍተኛ ለሆነ የውጪ ጫና እንደዳረጋት... Read more »
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ‹‹የገጠምነው ጠላት የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነውን ጠላት ነው። ጁንታው ያገኘውን የፖለቲካ ሥልጣን የገዛ ሀገሩን ለማፍረስ የተጠቀመ ምናልባት በታሪክ ብቸኛው ቡድን ነው። አብሮ የኖረ ሰይጣን... Read more »
የበጎ ፈቃድ ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ በሀገራችን ውስጥ ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠውና በአገልግሎቱም ጥራትና ተደራሽነት አንፃር ከፍተኛ ተፅዕኖ እየፈጠረ መሆኑ እሙን ነው፡፡ በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባሳዩት የበጎነት ልብ እና ተሳትፎ... Read more »
በትግራይ ክልል የተደረገው ህግ የማስከበር ዘመቻ ስምንት ወራትን የፈጀ ሲሆን በሰብዓዊና በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለ ነበር። በክልሉ የሚደረገው ህግን የማስከበር ዘመቻ ነዋሪው ላይ እክል በመፍጠሩ መንግስት መከላከያ ሰራዊት እንዲወጣ አድርጓል። ሽብርተኛው... Read more »
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ተጠናቆ በተወሰኑ አካባቢዎች የምርጫው ውጤት እየተነገረ ይገኛል። በምርጫው ሂደትም ብዛት ያላቸው ሲቪክ ማህበራት ተሳትፎ ያደረጉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ይጠቀሳል። ማህበሩ በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ወጣቶችን በማሰማራት... Read more »
የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ የተቋቋመው በኢፌዴሪ ሲቪል ማህበረሰብ ኤጀንሲ በአዋጅ 2011 ነው። ሊጉ የተቋቋመው በመጀመሪያ ወጣቱን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ ነው። ሁለተኛው ዘላቂ ሰላም በአገሪቱ እንዲሰፍን የበኩሉን ሚና እንዲጫወት ታስቦ ነው።... Read more »
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በሰላም ተጠናቋል፡፡ በዚህ ምርጫ ላይ ህብረተሰቡ በነቂስ ወጥቶ ድምፁን የሰጠ ሲሆን በተለይ ወጣቱ ክፍል የነቃ ተሳትፎ አድርጓል፡፡ ወጣቱ ከመራጭነት ባለፈ በመታዘብና በሌሎች ስራዎች ላይ ሳይቀር ተሳትፏል፡፡ በቀጣይ የኢትዮጵያ ምርጫ... Read more »
የአንድ ወጣት ምርታማነት የሀገር ምርታማነት ነው። የአንድ ወጣት ስኬት የሀገር ስኬት ነው። የአንድ ወጣት ውድቀት የአገር ውድቀት ነው። የአንድ አገር ሀብት ሰላምና እድገት የሚለካው በሀገሪቷ ብሄራዊ ግምጃ ቤት ባለው ሀብት አይደለም። ይልቁንም... Read more »
ወጣትነት ብዙ ውጣ ውረዶች የሚያልፉበት የዕድሜ ክልል እንደመሆኑ የተለያዩ ሰዎች ይህንን ዕድሜያቸውን በማይረሱ ትዝታዎች ያሳልፋሉ:: ለምሳሌ በትምህርት ቤት፣ በሚኖሩበት አካባቢና በመሳሰሉት። ከእነዚህ «ከመሳሰሉት» መካከል አንዱ የፍቅር ሕይወት ሲሆን፤ ሰዎች በዚህ ሕይወታቸውም አይረሴ፤... Read more »
ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው፡፡ የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ... Read more »