ወጣት ሆይ፣ መልኩን እየቀያየረ ስለሚመጣው ግጭት፤ ሴራ ንቃ!!!

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ አዲስ የለውጥ ምዕራፍ መጀመሯን ተከትሎ ህልውናዋን የሚፈታተኑ በርካታ ተግባራት ሲፈጸሙ ከርመዋል። ከውስጥ እንደ አሸባሪው ሕወሓትና ሸኔ አይነቶቹ፤ ከውጭ የእጅ አዙር ቀኝ አገዛዝ ህልማቸው የጨነገፈባቸውና የህዳሴው ግድብ ግንባታ እረፍት... Read more »

የፈጠራ ሥራዎችን ለማበርከት የሚተጋው አትሌት

ሰው ከሌሎች ፍጥረታት የሚለየው የአዕምሮውን ምጥቀት እየተጠቀመ ለችግሮቹ መፍትሄ የሚያበጅ መሆኑ ነው:: ይህ ደግሞ እንጨትን አሹሎ ለአደን መሳሪያ ከማዋል ጀምሮ ዛሬ እስከደረሰባቸው ቴክኖሎጂዎች ያሉትን ያካትታል:: ያም ሆኖ ሰው በተሰጠው አዕምሮ ልክ እንዳልተጠቀመ... Read more »

በሁዳዴና በረመዳን አጿማት – የወጣቶቹ በጎነት

‹‹ለመልካም ሥራ ረፍዶ አያውቅም›› የ‹‹ባዩሽ ኮልፌ የበጎ አድራጎት መረዳጃ እድር›› መሪ ሃሳብ ነው። ባዩሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት መረዳጃ ማህበር ከዛሬ አስራ አንድ ዓመት በፊት በትምህርት ቤት ጓደኛሞችና በአብሯ አደግ የሰፈር ልጆች አማካኝነት... Read more »

የወጣት መምህሩ ብቃትና አገራዊ ፋይዳው

የፈጠራ ሰዎች ሁል ጊዜ ችግር ፈቺ ግኝቶችን እያስተዋወቁ ኋላ ቀር አሠራርና አኗኗራችንን በመግራት ወደ ዘመናዊነት የሚያሸጋግሩን ባለውለታዎቻችን ናቸው። ዛሬ በተለያዩ ዘርፎች ዓለምን እየለወጡ የሚገኙት የፈጠራ ውጤቶች በአንድ ወቅት በአንድ ግለሰብ ወይም በአንድ... Read more »

የፖሊሲ ማዕቀፍ ለወጣቶች

ኢትዮጵያ በርካታ ቁጥር ያለው ወጣት የሚገኝባት አገር ናት። ይህ ቁጥር ታዲያ አንድም እንደ መልካም እድል ሁለትም እንደ ስጋት ይቆጠራል። በርካታ ቁጥር ያለው ትኩስ ሃይል ወደ ሥራ ቢሰማራ የአገሪቱን ኢኮኖሚ በእጅጉ የሚያሳድግ በመሆኑ... Read more »

ወርቅን አንጠርጥሮ እና አጥቦ የሚያወጣ ማሽን የሠሩ ወጣቶች

ቢቂላ ዮሐንስ እና አባስ ሲራጅ የተወለዱት ኦሮሚያ ክልል፣ ወለጋ ዞን ሲሆን የተዋወቁት ሁለቱም በብየዳ ሥራ ላይ ተሰማርተው እያለ ቡራዩ ከተማ ነው። ቢቂላ በትምህርት አባስ በልምድ ያገኙትን የብየዳ እውቀት አቀናጅተው ወርቅን ከኮረት አንጠርጥረውና... Read more »

 የቱሪዝም ኢንዱስትሪውን ተስፋ አለምላሚ ወጣቶች

ቱሪዝም የውጭ ምንዛሬን ከማስገባትና የአገር ገጽታን ከመገንባት አንጻር የሚጫወተው ሚና ቀላል አይደለም ። ኢትዮጵያ ደግሞ 13 የሚደርሱ በዩኔስኮ የተመዘገቡ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ቅርሶች ባለቤትና ሁሉም የቱሪስት መዳረሻዎቿ የጎብኚዎችን ቀልብ ስበው የራሳቸው ማድረግን... Read more »

‹‹ በመርዳት የምታልፍ ሕይወት ታብባለች፤ ሥራ የማትሰራ ጉልበትም ትደክማለች›› ወጣት ነስረዲን ጀማል

ደግነት እንዲሁም ለሌሎች ሰዎች በማድረግ መርካት፣ ሕይወትን ለማሸነፍ መፍጨርጨር፣ ይነጋል ላሉት ቀን ጨለማው እስኪገፍ የኑሮ ጎህ እስኪቀድ ድረስ ለማንጋት መሯሯጥ መለያው ነው። በዚያ ላይ ወጣት ነው፤ ሮጦ በማምለጫ ነግዶ በማትረፍያ ለጋ እድሜው... Read more »

‹‹ከፍታ›› የወጣቶች ስብዕና ልማት

የአገር ሰላም፣ እድገትና ሥልጣኔ ሲታሰብ በሥነምግባር፣ በእውቀትና በአካል የበለጸገ ወጣት ሊኖር ግድ ይላል። ኢትዮጵያ ካላት የሕዝብ ቁጥር ከስልሳ እስከ ሰባ በመቶ የሚሆነው ወጣት እንደሆነ ጥናቶች ያመላክታሉ። ይህን ትኩስ ሃይል በሥነምግባር አንጾና በእውቀት... Read more »

‹‹የምኒልክ መስኮት››ጥበበኞች

አብዛኞቻችን ወጣቶች ተምረን እራሳችንን እስከምንችል ድረስ እያንዳንዱ መሠረታዊ ወጪያችን በወላጆቻችን ይሸፈናል።ከምግብ እስከ አልባሳት ከትምህርት ቤት እስከ ሕክምና ያለው ወጪያችን በሙሉ የወላጆቻችን ዕዳ ነው። አንዳንድ ብልሆች ግን ከትምህርታቸው ጎን ለጎን በምትኖራቸው ትርፍ ጊዜ... Read more »