‹‹ገና የሁለት ዓመት ዕድሜ እያለ ነበር የትኩረት ማጣት ችግር የተስተዋለበት። ትኩረቱን ወደ እኔ እንዲያደርግም ብዙ ጥሬያለሁ። ግን በፍፁም ዓይኔንም፤ ፊቴንም ለማየት አልቻለም›› ይላሉ የኦቲዝም ታማሚ ልጅ ያላቸው ወይዘሮ የሺወርቅ አጥላው። ዛሬ ላይ... Read more »
የመንገድ ትራፊክ አደጋ አሁንም ዋነኛ ዓለም አቀፍ የማኅበረሰብ ችግር ነው። አደጋው ለበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋትና አካል መጉደል መንስኤ ሲሆን አሁንም የእለት ተእለት አሳዛኝ ክስተት እንደሆነ ቀጥሏል። በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በአማካይ 1... Read more »
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋና ጊቢ ዙሪያ ያሉ መዝናኛ ቤት ተጠቃሚዎች ዘንድ ግራ አጋቢ ንግግሮችን የቃል ምልልሶችን ሲለዋወጡ መስማት የተለመደ ነው። አንድ ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ የዋናው ካምፓስ ተማሪ ቤቶቹ ሻይ ቡና፤ኬክ፤ ሳንቡሳ ቦንቦሊኖ፤ሳንዱችና... Read more »
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ አረጋውያን አሁን ላይ ትኩረት እያገኙ መጥተዋል። በተለይም ዕድሜ እንቅስቃሴያቸውን የገደበባቸው ዜጎች በተለየ ሁኔታ ድጋፍና እንክብካቤ ሲደረግላቸው ይስተዋላል። ይህ እንደ ሀገርም ሆነ አካባቢ እጅጉን የሚያስደስትና ለሌሎች ምሳሌ መሆን ያለበት... Read more »
የአዕምሮ እድገት ውስንነት (ኦቲዝም) ያለባቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ችግራቸው በትክክል ባለመታወቁ የተነሳ ከፍተኛ እክል ሲገጥማቸው እንደነበር መናገር ለቀባሪው አረዱት ነው። በሽታው ማንኛውም ሰው የሚገጥመውና ሰው ሁሉ ላይ የሚደርስ የጤና እክል ቢሆንም፤ የጤና እክሉ... Read more »
ኦቲዝም የዘላቂ አእምሮ እድገት እክል ነው። ሆኖም ሕብረተሰቡ ስለ ችግሩ ብዙ መረዳት የለውም። የዓለም የኦቲዝም ቀን የተሰየመውና በየዓመቱ በሚያዝያ ወር ወሩን ሙሉ በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረው በሕብረተሰቡ ዘንድ ስለበሽታው ግንዛቤ እንዲኖር ለማድረግ ነው።... Read more »
አላሮ ጳውሎስ የ10 ዓመት ታዳጊ ነው።ከአላባ አዲስ አበባ ከመጣ ሁለት ዓመት እንደሆነው ይናገራል።ሆኖም እስከ አሁን የሚያድረው ጎዳና ላይ ነው።ሰሞኑን ዝናብ ስለጣለ አስፋልት ኮሪደር ላይ አብረውት ከሚያድሩት ሌሎች ልጆች ጋር ቤሄራዊ ቲያትር አካባቢ... Read more »
መቅደስ ደስታ ትባላለች:: ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመጣችው የዛሬ ስድስት ዓመት ነው:: ለአዲስ አበባ እንግዳ ብትሆንም ሕይወቷን ለመግፋት የሰው እጅ መመልከትን አማራጭ አላደረገችም:: ከአንድ ሁለት ይሻላል በሚልም የሚመስላትን አግብታ ከአዲስ አበባን ኑሮ... Read more »
‹‹ከዛሬ ሰባት ዓመት በፊት እኔም ሙሉ አካል ነበረኝ።በሬ ጠምጄ የቤተሰቦቼን እርሻ ማርስም ጎበዝ ነበርኩ።ያኔ በተወለድኩበትም ሆነ በየትኛውም ሥፍራ ክብር ሲሰጠኝ ቆይቷል።እግር ነበረኝና እንደ ዛሬ የሚንቀኝና የሚያጠቃኝም አልነበረም ›› ይሄን ምሬትና ቁጭት አዘል... Read more »
የመጀመሪያ ልጇ ነውⵆ ሲወለድ ጭንቅላቱ ከሌሎች ህፃናት ለየት ማለቱንም ቀድማ አላስተዋለችም ነበር፡፡ ‹‹ከዚህ በፊት ወልጄ ስለማላውቅና ህፃኑ የመጀመሪያ በመሆኑ ገና የተወለዱ ህፃናት ጭንቅላት መጠን ምን እንደሚመስል አላውቅም›› የምትለው መስተዋት ወሰኑ (የተለወጠ ስም)... Read more »