ትንሿ ኢትዮጵያ በላስቬጋስ

ከአርባ ሺህ በላይ ኢትዮጵዊያን እና ኤርትራዊያን በሚኖሩባት በላስቬጋሷ ክላርክ ካውንቲ ትንሿ ኢትዮጵያ ሊትል ኢትዮጵያ። በመባል በቅርቡ አንድ ወረዳ ተሰይሟል። ይህ በኢትዮጵያ ስም የተሰየመው አካባቢ የሚገኘው በአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ላስቬጋስ ውስጥ በምትገኘው ክላርክ... Read more »

 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ወደ ማሕበረሰባዊነት

 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በጎ አድራጊዎች ሌሎችን ከመርዳት አኳያ በጎ ምኞትንና ተስፋን ተላብሰውና ከማህበረሰቡ ጎን ሆነው የሚያውቁትን የሚያስተምሩበትና ከሌሎችም የህይወት ክህሎት የሚቀስሙበት ዋነኛ የህይወት መንገድ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ዜጎች በራሳቸው ተነሳሽነትና በመልካም ፍቃደኝነት ላይ... Read more »

 አካል ጉዳተኝነት በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ

በአሁን ወቅት ለዓለማችን ስጋት እየሆኑ ከመጡት ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ የዚህ ችግር ገፈት ቀማሽ የሆኑት ደግሞ ለችግሩ ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት ያደጉት ሀገራት ሳይሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በማደግ ላይ... Read more »

 ትኩረት አካል ጉዳተኛ ልጆች ለያዙ እናቶች

የስምንት አመቷ ሙሪዳ ሁሴን በተለምዶ አሜሪካ ጊቢ በሚባለው አካባቢ ነዋሪ ናት። ከአካል ጉዳት ጋር ነው የተወለደችው ይህች ታዳጊ ከወገቧ በታች ያለው የአካል ክፍሏ አይንቀሳቀስም፡፡ መቆምም ሆነ መቀመጥ አትችልም፡፡ ራሷን ችላ ለመፀዳዳት ስለምትቸገር... Read more »

ሰው ተኮር የረድኤት ተግባር

 ባለፉት ሶስት አመታት እንደ አገር በተለይም ከሰሜኑ ጦርነት ጋርና ከሌሎች ፖለቲካዊ ችግሮች ጋር ተያይዞ በርካታ ግጭቶች ተከስተዋል። ይህንንም ተከትሎ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ለሞት፣ ስደትና መፈናቀል ተዳርገዋል። ቤት ንብረታቸውንም አጥተዋል፡፡ ታዲያ በዚህ ሁሉ... Read more »

 ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ተቀናጅቶ መስራት

 ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ትልቅ ሳንካ ሆኖ የቀጠለ የኢትዮጵያ ችግር ነው። አሁንም ድረስ በርካቶች ሕጋዊ መንገዶችን በመተው በሕገ ወጥ መንገድ ጥሪታቸውን አሟጠው ገንዘባቸውን ለሕገ ወጥ ደላሎች ሲሳይ አድርገው ባህር አቋርጠው ወደ ተለያዩ... Read more »

 ለሁሉም ምቹ የሆነ ነገን ለመገንባት

አብርሃም የራስወርቅ መስማት የተሳነው ወጣት ቢሆንም ቤተሰቦቹ ለእሱ የአካል ጉዳት ይመጥናል ወዳሉት ትምህርት ቤት ከመላክ ወደ ኋላ አላሉም:: ወጣት አብርሃም የሚችለውን ያህል ታግሎ በብዙ ውጣ ውረድ አልፎ ከክፍል ክፍል እየተዘዋወረ የአስረኛ ክፍል... Read more »

ችግራቸውን የመፍትሔ ቁልፍ ያደረጉ ጥንዶች

አንዳንድ ጥንዶች በችግር ወቅት ፈተና የመቋቋም ትዕግስት የላቸውም። ፍቅራቸው በፈተና ይሸረሸራል። አንዳቸው ወይም ሁለቱም ትዕግስት ያጣሉ፤ ብስጩ ይሆናሉ። በተለይ ወንዱ ፈተና ሲበዛ በችግር ተሸንፎ ሴቷን ከነልጆቿ ባዶ ቤት ጥሎ እስከመሄድ ይደርሳል። ለችግሩ... Read more »

የልጅነት ዘመን ፖሊሲው የአካል ጉዳትና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ህፃናት

‹‹ልጄ አካል ጉዳተኛና የአራት ዓመት ህጻን ነው፡፡ ብዙ ሰዎች ለምን ትምህርት ቤት አታስገቢውም? ይሉኛል እኔም ሞክሬ ነበር፡፡ ግን ለእሱ ጉዳት የሚመች ትምህርት ቤት አጣሁ›› የሚሉት ወይዘሮ ባዩሽ ክፍሉ ናቸውⵆ የልጃቸውን የአካል ጉዳት... Read more »

የምሁራንና የሲቪል ማህበራትን ትብብር ለማጠንከር

ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን መገንባት ምርጫ በማካሄድና አዳዲስ አመራሮችን በማምጣት ብቻ የሚጠናቀቅ ጉዳይ አይደለም:: ሂደቱ ከሽግግር ባለፈ ተቋማትን መገንባት፣ የተሳትፎ እሴቶችን ማሳደግ፣ የፖለቲካ ቅልጥፍና፣ ተጠያቂነት፣ ግልፅነት ሕገ መንግሥታዊነት፣ የሕግ የበላይነትና የፖለቲካ ሥርዓት ቅቡልነት እንዲጠበቅና... Read more »