ወጣቱን ከሱስ የመታደግ ጠንካራ ጅምር

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የትምባሆ ምርት የመጠቀም ምጣኔን በተመለከተ በተካሄደው ‹GATS Ethiopia 2016› ሀገራዊ ጥናት መሠረት 29ነጥብ3 በመቶ፣ ወይም ስድስት ነጥብ አምስት ሚሊየን የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ለደባል አጫሽነት መጋለጣቸውን ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።... Read more »

«አርትራይተስ» ምንድን ነው?

በዓለም ላይ ከአንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን በላይ የመገጣጠሚያ ቁርጥማት፣ በጡንቻ እና በተያያዥ ችግሮች (አርትራይተስ) የተያዙ ሰዎች መኖራቸውን የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል። ምንም እንኳን በሀገራችን ያለው ታማሚ ይህ ያህል ነው ብሎ ለመናገር... Read more »

 የሴት ካንሰር ታማሚዎችን ሸክም ያቀለለው ማረፊያ

ከተለያዩ ክልሎች ለሕክምና ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ ሰዎች ውጣውረዱ ቀላል አይደለም፡፡ ለነዚህ ሰዎች ችግራቸው ከሕመማቸው ጋር መጋፈጥ ብቻ አይደለም፡፡ በተለይም ለካንሰር ታማሚዎች በመንግሥት ሆስፒታል በአልጋ እጥረትም ይሁን ተመላልሰው ለመታከም የማረፊያ ቦታ ሁሌም... Read more »

 ‹‹ከሚጥል ሕመም›› ጋር የሚደረግ ትግል

ራሄል ሞገስ ትባላለች። በተለምዶ ‹የሚጥል ሕመም› ተብሎ በሚጠራው ሕመም ከተያዘች 11 ዓመት ሆኗታል። በሳይንሳዊ መጠሪያው ኢፕሊፕሲ ተብሎ የሚታወቀው ይህ የሚጥል ሕመም ሕክምና እንዳለው በመገንዘቧ ክትትሏን የጀመረችው በቶሎ ነበር። ‹‹አንዳንድ ሠዎች ርኩስ መንፈስ... Read more »

 ‹‹እናት ለእናት››

ወይዘሮ ውድነሽ ኤደር በአዲስ አበባ የጎዳና ፅዳት ሥራ ከተሰማራች አስራ አምስት ዓመት አልፏታል። በነዚህ ዓመታት ውስጥ ኑሮ በብርቱ ፈትኗታል። ከእለት ጉርስ በማታልፈው የ500 ብር ደሞዟ የላስቲክ ቤት ተከራይታ አስከፊ የድህነት ሕይወትን አሳልፋለች።... Read more »

ለባለውለታዎች የተበረከተው የአረጋውያን ማዕከል

በጉብዝና ወራቸው እውቀትና ጉልበታቸውን ሳይሰስቱ ባላቸው ጊዜ ሁሉ ኃላፊነታቸውን በሚገባ ተወጥተዋል፣ ሀገራቸውን በሚገባ አገልግለዋል። የዛሬዎቹ አረጋውያን ትውልድን ቀርጸው፤ ሀገርን አቅንተዋል። ሀገር ለመውረር የመጣን ጠላት በብርቱ ክንዳቸው አሳፍረው መልሰዋል። ድልድይ ሆነው ይህችን ሀገር... Read more »

 ‹‹አንድ እፍኝ ፤ ለአንድ ልጅ››

እቴቱ ከበደ የአንድ ልጅ እናት ናት። የዘጠኝ ዓመት ልጇ ታማሚ እንደሆነ ትናገራለች። በዚህም ምክንያት በምትንቀሳቀስበት ቦታ ሁሉ ልጇን አዝላ መንከራተት ግድ ይላታል። በገጠማት ችግር እንደ እኩዮቸ በአቅሟ ሠርታ ኑሮዋን ለመምራት አልሆነላትም። ቀለቧንም... Read more »

ለአዕምሮ እድገት ውስንነት ማኅበር የተከፈለ ዋጋ

 ኪሩቤል አንተነህ ይባላል። የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለበት ወጣት ነው። በ‹‹ፍቅር የኢትዮጵያ አእምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር›› ውስጥ ተቀጥሮ ይሠራል። ሥራውም የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ልጆች ማነቃቃት ነው። በተለያዩ ስብሰባዎች ላይም እነርሱን በመወከል... Read more »

 ከተገዢነት ወደ ገዢነት የተቀየረ የሱስ ሕይወት

ብዙዎች የቅርብ ቤተሰባቸውን አርዓያ ያደርጋሉ። ዮናታን ሊዮን ግን አጎቱን በጥሩ መንገድ አልነበረም አርዓያ ያደረገው። እንደ አጎቱ ሲጋራ ለማጨስ በሰባት ዓመቱ ተለማምዶ እና የሱስ ደረጃውን ከፍ አድርጎ 22 ዓመታትን በሱስ ዓለም ውስጥ እንዲያሳልፍ... Read more »

 ያልተለመደው ሽልማት

አንዱ ሲደክም ያልደከመው የደከመውን ማበርታት ግድ የሚልበት ወቅት አለ። ሰፋ ሲልም፣ የሠራን አካል “በርታ”፣ “ጎበዝ”፣ “በዚሁ ቀጥል”፤ “እናመሰግናለን።” ብሎ ከንግግር በዘለለ መድረክ በማዘጋጀት ሽልማት እና እውቅና መስጠትም የግድ የሚልበት ወቅት አይጠፋም። በሀገራችን... Read more »