አቧራማውን ጥርጊያ መንገድ አልፈው ከመንደሩ መሀል ሲደርሱ ያልተበረዘው ነፋሻ አየር ይቀበልዎታል። ይህኔ የደከመ አካል በርትቶ በአዲስ ሀይል ይታደሳል። ዓይኖችም ውብ ተፈጥሮ ይቃኛሉ። በዚህ ስፍራ የተለየ ውበት አለ። የገጠሩ ባህልና ወግ የአካባቢው መለያ... Read more »

. የአቅመ ደካሞችን ቤት አጽድተዋል፤ የጽዳት እቃ አበርክተዋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ ዓመት መባቻ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አማካኝነት ተጀምሮ በአገር አቀፍ የተካሄደውን «የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት አገሬ» መርሀ ግብር በማስቀጠል፤... Read more »
የሚሰማው ወሬ ሁሉ ይረብሻል። የበርካቶች ጨዋታ ተመሳስሏል። የብዙዎች ስሜት ተጋግሏል። አንዱ ከሌላው የሚያመጣው መረጃ ዓይነቱ ብዙ ነው። አገር ተወራለች፣ ዳር ድንበር ተደፍሯል፤ ይሉት እውነት ለጆሮ አይመችም። በየቦታው ፉከራና ቀረርቶ ይሰማል። ሙዚቃው በጀግንነት... Read more »
የሰው ሀገር ሰው ነው። ለሀገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ የትውልድ መንደሩን ለቅቆ ሲወጣ ያለምክንያት አልነበረም። ሰርቶ ማደር አግኝቶ መለወጥ ይሻል። ለመማርና ለሌሎች ወጪዎች አርሶ አደር ቤተሰቦቹን ሲያስቸግር ቆይቷል። ዕድሜው ሲጨምርና መብሰል ሲጀምር ግን... Read more »
የሰብዐዊ መብት ጥሰት የሚፈፀመው በዋናነት በራሱ በሰው ልጅ መሆኑ የማያጠራጥር እና የማይካድ ሐቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብሎም በተለያዩ የአለማችን አገሮች ለሰው ልጅ መብት ጥሰት ምክንያት እየሆኑ ያሉ ጉዳዮች ከሀይማኖት፣ከብሄር፣ ከቋንቋ እና ሌሎች የመሳሰሉ... Read more »
ሁሌም ንቁና ዝግጁ ነው። በየትኛውም አጋጣሚ ስለማንነቱ ዘንግቶ አያውቅም። ልክ እንደገንዘብ ቦርሳውና የእጅ ስልኩ ሁሉ የሙያ መገልገያው ከኪሱ አይለይም። እሱ ባለሙያ ነው። በደረሰበት ሁሉ ግዴታውን የሚፈጽም የጤና ባለሙያ። ይህ ይሆን ዘንድም የተቀበለው... Read more »
የገጠር ልጅ ነች። በለምለሙ መስክ ስትቦርቅ ያደገች ጉብል። ዕድሜዋ ሲፈቅድ እንደእኩዮቿ ከብቶች እያገደች ከአረም ጉልጓሎው ውላለች። እንጨቱን ሰብራለች ኩበት ከምራለች። የእሷ የማንነት ድር ከሳር ጎጆዋ ይገመዳል። በዚህ ጣራ ስር ለፍቶ አዳሪ ቤተሰቦች... Read more »
ባተሌዋ ወይዘሮ የጓዳቸውን ጣጣ ከውነው ወደ ገበያ ሊሄዱ ተዘጋጅተዋል። ጊዜው ሳይረፍድና ፀሐይ ሳትበረታ ለሚያዘጋጁት በርበሬ ቅመም መግዛት አለባቸው። ሁሌም ወጥተው እስኪመለሱ ለጨቅላዋ ልጃቸው ይጨነቃሉ። ዛሬ ግን ሕፃኗ ከሞግዚቷ ጀርባ ስለተኛች እምብዛም አላሰቡም።... Read more »
ወንጀል ማኅበራዊ ክስተት እንደመሆኑ መጠን በማናቸው ጊዜ ሲፈፀም ቅጣት የማይቀር ሆኖ ይመጣል፡፡ የቅጣት አወሳሰንን ወጥና ትክክለኛ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ (manual) ወጥቶ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚገባ በሕግ አውጭው በተወሰነው መሰረት በሀገራችን የወንጀል ቅጣት አወሳሰን... Read more »
በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ በሥልጣን ባላንጣዎች መኻከል የፖለቲካ ጉግሥ ሲካሄድ መኖሩን ለመረዳት አያዳግትም፡፡ በሀገራችንም ለሥልጣን ሲባል የተካሄደው ጦርነትና የተከፈለው መሥዋዕትነት ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ዓይነት የራቀውን ትተን የትላንቱን በልጅ ኢያሱና በራስ ተፈሪ መኻከል የነበረው ... Read more »