በበጎነት እየሰነበተች ያለች ሕይወት

ገቢያቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ፤ ጭራሹኑም ገቢ የሚባል የሌላቸው አቅመ ደካማ አረጋዊያን ቁጥራቸው ብዙ ነው፡፡ ሴት ሲሆኑና የቤተሰብ ኃላፊነት ሲደረብባቸው ችግሩን የበለጠ የከፋ ያደርገዋል። ጎንበስ ቀና ብለው ኑሯቸውን መደጎም ቀርቶ ውሃ... Read more »

አማኝ አሰሪና ታማኝ ሠራተኛ!

ስለ ቤት ሠራተኛና አሰሪ ብዙም መልካም ነገሮች አይደመጥም። ሁለቱም በየፊናቸው ቻል አድርገውት ቢቀመጡም አንዳንድ ጊዜ ግን ተግባቦታቸው ላይ ችግሮች ያጋጥማሉ። የብዙዎቹን የአሰሪና ሠራተኞች ግንኙነትን የእሳትና ጭድ ማለቱ እንደሚሻል የገለፁልንም አሉ። የአሰሪና የቤት... Read more »

ሕብረተሰቡ ለአካል ጉዳተኞች ያለው አመለካከት ዛሬና ትላንት

ድሮ ድሮ ሕብረተሰቡ አካል ጉዳተኛን የሚያየውና የሚያስበው መሥራት እንደማይችል። ጤናማ እንዳልሆነ። እንደ ተመጽዋች። ብሎም መንም አይነት ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ አበርክቶ እንደሌለው አድርጎ ነበር። በዚህ አስተሳሰብም ብዙ አካል ጉዳተኞች ከመገለል ጀምሮ... Read more »

የስራ እድል መስማት ለተሳናቸው ወገኖች

የወጣት ሴቶች ማቋቋሚያ ማህበር ከተመሰረተ ሦስት አሥርት ዓመታትን ማስቆጠሩን መሥራቾቹ ይናገራሉ። የተመሰረተበት ዋና ዓላማ ወጣት ሴቶችን የተለያዩ ሙያዎች ባለቤት በማድረግ የየራሳቸውን የገቢ ምንጭ በመፍጠር ኑሯቸውን እንዲደግፉ ማድረግ ነው። አስገድዶ መድፈር በደረሰባቸው ሴት... Read more »

“ዴ ቱር” – በአቋራጭ የመክበር ልክፍት፣ ለኑሮ ውድነቱ እንደ እርሾ

የሚመለከታቸው “በአቋራጭ የመክበር ልክፍት”ን “ዴ ቱር” (de tour) ይሉታል። እኛም ይህንን ብያኔ መሰረት አድርገን፤ ከወቅቱ የገበያ አይሉት የግብይትና አገበየያት እብደት ጋር በተያያዘ አንዳንድ ሀሳቦችን እናንሳ። ስለ “ዴ ቱር” ለማወቅ ፈልጌ “ሰርች” ሳደርግ... Read more »

ዛሬም አሳሳቢው የአካል ጉዳተኝነትና ሰብአዊ መብቶች ጉዳይ

ሁሌም እንደሚባለው አካል ጉዳተኝነት ተፈጥሯዊ አይደለም። ድንገት መጥ እንጂ ለአንድ ሰው፣ በተለይ አካል ጉዳተኛ ይሆን ዘንድ የተሰጠው ችግር አይደለም። በዓለም አቀፍ ከአንድ ቢሊዮን በላይ አካል ጉዳተኞች፣ በኢትዮጵያ 20 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች ከተለያየ... Read more »

ያለንበት ሁኔታ

ያለንበት ሁኔታ የሚታይ፣ የሚዳሰስ፣ የሚሰማ …. ነው። ችግርም አለ፤ ደስታም አለ። ሁለቱንም እያስተናገድን ሲሆን፤ በተለይ “ችግር” ሆኖ እያስቸገረን ላለው ምክንያቶቹ፣ መነሻዎቹ፣ ምንጮቹ እኛው ሆነን ነው የምንገኘው። ያለንበት ወቅት፣ በተለይ ሁለቱ በርካታ ምእመናን... Read more »

የፆም ወራትን ለማኅበራዊ እሴቶች ግንባታ

ዘንድሮ ኢትዮጵያውያንና ፆም በልዩ ሁኔታ ተሳስረዋል፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑ የዐቢይ ፆምን፣ ሕዝበ ሙስሊሙ ደግሞ የረመዳን ፆምን በተመሳሳይ ወቅት ስለፆሙ ወደ ፊት ኢትዮጵያውያን የዘንድሮውን ፆም ሲያስታውሱ ትልቅ ትዝታ ይኖራቸዋል፡፡ ታዲያ እነዚህ ዐበይት የፆም ጊዜያት... Read more »

ክብረ በዓላትና እያደገ የመጣው የወጣቶች የዘላቂ ልማት ተሳትፎ

ሁሌም እንደሚባለው ኢትዮጵያ የወጣት አገር ነች። በመሆኑም፣ ትኩስ የሰው ሀይል ነውና ያላት በማንኛውም ጉዳይ ቀዳሚ የመሆን እድሏ ከፍተኛ ነው። የወጣት አገር ስንል የእድሜ ጉዳይ ብቻ አይደለም እያወራን ያለነው። የወጣት አገር ስንል ግዙፍና... Read more »

የሰገሌ ጦርነት

የወሎው ንጉሥ የልጅ እያሱ አባት ንጉስ ሚካኤል የልጃቸውን ከሥልጣን መውረድ አዋጅ ተቃውመው በጦር ኃይል ለማክሸፍ ሠራዊታቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ይዘምታሉ፡፡ በአንጻሩ ይህን ጦር የሚገጥመው በአልጋ ወራሹ ራስ ተፈሪ መኮንን መሪነት እና... Read more »