ሰላም በሦስት ፊደል ብቻ ይገለጽ እንጂ ሁሉም ነገር ነው። የተለያዩ የአማርኛ ቃላት መፍቻ መዝገቦች ሰላምን ጸጥታ፣ ዕረፍት፣ እርጋታ፣ እርካታ እንዲሁም የእርስ በእርስ ስምምነት በአንድነት አብሮ መኖር መቻልና የዕረፍት ስሜት ሲሉ ትርጉም ይሰጡታል።... Read more »
መምህር ማሙሸት ለማ እባላለሁ። በሙያዬ መምህር ነኝ። በሙያው ከ25 ዓመት በላይ አገልግያለሁ።20 ዓመቱን በነፃ ነው ያስተማርኩት። የማስተማር ሥራውን ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ገና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት እያለሁ ጅምሬያለሁ። የምሰራው በግሌ ነው።... Read more »
ብርድ ብርድ ይለኝና እራሴን ለመቆጣጠር እስከ ማልችልበት ድረስ አቅም ያሳጣኛል።ድንገት ጉልበቴ ድክም ይልና ሰውነቴ ሁሉ ይዝላል። በነዚህ ምክንያቶች ብዙ ጊዜ በየሆስፒታሎቹ ተመላልሻለሁ። በግሌም መድሃኒቶችን እየገዛሁ እውጥ ነበር። ቢበዛ ለሦስት ቀን ሕመሙ ታገስ... Read more »
ከወላጆቼ ቤት ትዳር ይዤ እንደወጣሁ ነው ያረገዝኩት። እርግዝናው አስቤበትና ፈልጌው ነው የመጣው። የአብራኬ ክፋይ የሆነ የራሴ ልጅ እንዲኖረኝም በብርቱ እመኝ ነበር። ትዳር የመሰረትኩበት የመጀመርያ ዓላማዬም ልጅ መውለድን መሰረት ማድረጉን አስታውሳለሁ። እንዳለምኩትም ልጅ... Read more »
‹‹ረጅም ርቀት መጓዝ፤በመኖርያ ቤቴ ውስጥ መንቀሳቀስ አልችልም። ደረጃ መውጣትም ይቸግረኛል። በአጠቃላይ እጄን ለመዘርጋት ወይም በጉልበቴ ለመንበርከክ ካለመቻሌም ባሻገር ጣቶቼን ተጠቅሜ የሆነ ነገር እጅግ ያዳግተኛል። ነገር ግን እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ራሴን ችዬ... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት /ኢጋድ/ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የሚገኙ ስምንት ሀገራትን ማለትም ኢትዮጵያን፣ ጂቡቲን፣ ኤርትራን፣ ሱዳንን፣ ደቡብ ሱዳንን፣ኬንያን ሶማሊያንና ኡጋንዳን የሚያጠቃልል የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ድርጅት ነው። የቀጣናው ሀገራት የሚገኙበት የአፍሪካ ቀንድ ታዲያ... Read more »
የወይዘሮ መንበረና የመሳለሚያ ሰፈር ትውውቅ ከ1960 ዓ.ም ይጀምራል። የዛኔ የመላው ቤተሰብ መኖሪያ ፒያሳ አሁን የእሳት አደጋ መሥሪያ ቤት ከተገነባበት ስፍራ ነበር። በዘመኑ ቦታው ለልማት በመፈለጉ አባት ቤተሰቡን ይዘው አካባቢውን መልቀቅ ነበረባቸው። በወቅቱ... Read more »
ዮሴፍ ኃይለማርያም ይባላል። የራሱን መጽሐፍቶች ለማሳተም የበቃ ጋዜጠኛ፤ ደራሲና የፎቶግራፍ ባለሙያ ሲሆን በአዲስ ዘመንና በቀድሞው የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋዜጦች፣ በለገዳዲ ሬዲዮ ጣቢያ፤ እንዲሁም አሁን እየሰራበት በሚገኘው በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ኤፍ ኤም 96.3 ሬዲዮ... Read more »
የአካል ጉዳተኞች ጉዳይ ትልቅ አገራዊ አጀንዳ ቢሆንም በመገናኛ ብዙሃን ተገቢው ሽፋን እየተሰጠው እንዳልሆነ ይነገራል። ሆኖም ከኢትዮጵያ ሕዝብ 17 በመቶው በሰው ሰራሽ አደጋም ሆነ በተፈጥሮ አካሉ የተጎዱ እንደሆነ ጥናቶች ይጠቁማሉ። የትምህርት፤ የጤና፤ የሥራ... Read more »
የዘንድሮ ክረምት ገና ከመግቢያው ጠንከር ያለ ነው። የሚያወርደውን ዶፍ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የቀበሌ ቤቶች አብዛኞቹ ሊቋቋሙት አልቻሉም። ቀበሌ ዕድሳት ስለማያደርግላቸውና ነዋሪዎቻቸውም ለማደስ የሚያስችል አቅም ስለሌላቸው አብዛኞቹ በዝናቡ እየፈረሱ ይገኛሉ። በወረዳ አራት መሳለሚያ... Read more »