ተደራራቢ የአካል ጉዳትና ውጣ ውረዱ

የሠራሽ ምሕረት ከተወለደች ጀምሮ ዓይነሥውርና መስማት የተሳናት ናት፡፡ የሰራሽ አሁን የ15 ዓመት ታዳጊ ብትሆንም የኑሮ አለመመቸት ብሎም የሚረዳት ማጣት እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ባለችበት ቁጭ ብላ እንድትውል አድርጓታል፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ እግሮቿ... Read more »

ትኩረት የሚሻው የስርዓተ ፆታ ጉዳይ

የስርዓተ ፆታ እኩልነትን ከማረጋገጥ አንፃር በየትኛውም ክፍለ ዓለም እየተሰራ ያለው ስራ በቂ ነው ማለት አይቻልም። ይህም ሆኖ ግን በርካታ ስራዎች በተለያዩ መንገዶች እየተሰሩ መሆኑ ደግሞ አይካድም። በኢትዮጵያም የስርዓተ ፆታ እኩልነትን ከማጉላት አንፃር... Read more »

ትኩረት- ለአካል ጉዳተኞች የአካል ድጋፍ

ሰሞኑን ከአንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ አስተማሪ የሚባል እውነታን ተመለከትኩ። በአካል ጉዳቱ ምክንያት ከቤት ውሎ መንቀሳቀስ ስላዳገተው አንድ ጎልማሳ ታሪክ ። በመጠኑ ለመረዳት እንደቻልኩት ይህ ሰው ባገጠመው ጉዳት ሳቢያ ሰውነቱ ከመንቀሳቀስ ታቅቧል... Read more »

አክብሮትና ምስጋናን ለአረጋውያን

የሰው ልጅ ወደዚህች ምድር ሲመጣ በተሰጠው ዕድሜና ጸጋ የራሱን ሂደት ተሻግሮ እንደሚያልፍ ዕሙን ነው ። በሕጻንነት ዕድሜው በወላጆቹ ዕቅፍ ሆኖ ከእሳትና ውሀው ይጠበቃል ። መሰናክልን ከዕንቅፋቶች አልፎም በታማኝ እጆች ስር እንደሆነ የማንነቱን... Read more »

ሴቶች በአስከፊው የጎዳና ህይወት

ከዋናው ጎዳና አለፍ ብሎ ከሚገኝ የሆቴል ቤት በረንዳ አንዳቸው በአንዳቸው ላይ ተደራርበው ተኝተዋል። በወጉ ያልተሸፈነው የአብዛኞቹ እግር ውሀ አይቶ የሚያውቅ አይመስልም። የጎዳና አቧራ፤ ጭቃ፤ ዝናብና ጸሃይ ስለተፈራረቀባቸው ወጣቶች ቢሆኑም በለጋ ዕድሜያቸው ወይበዋል።... Read more »

አረጋውያንን መደገፍና የማኅበረሰባችን ባህል

‹እራበ — ን ወገን ጧሪ ቀባሪ ልጅ የለንም›› ይሄን እያሉ ሲለምኑ ያስተዋልናቸው አረጋውያን ሴት እጅግ አንጀት ይበላሉ። ልብሳቸው የተዳደፈ ነው። በዚህ ላይ ቡጭቅጭቅ ብሎና ተጣጥፏል። በእጅጉ ተጎሳቁለዋል ። በያዙት ዱላ ታግዘውና ተደግፈው... Read more »

በሚዛን ሥራ የተሰማሩ ሕፃናትና ፈታኝ ሕይወታቸው

ታዳጊ አብነት አለማየሁን ያገኘነው ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅራቢያ ካለው መንገድ ዳርቻ ክብደትን በሚለካ የሚዛን ሥራ ላይ ተሰማርቶ ነው። ከአንድ ስፍራ ቁጭ ብሎ አላፊ አግዳሚው ክብደቱን እንዲመዘን ይወተውታል። ቦታው ላይ የተቀመጠው ማልዶ ነው።... Read more »

 ልመናን እንደ ሀብት ማፍሪያ

ቀኑ መስከረም አምስት ዕለተ ሐሙስ ሲሆን ያገኘኋቸው መሀል መገናኛ ነው።እጅግ ሰብዓዊነት በጎደለውና በሚያሳዝን ሁኔታ የአሮጌ ማዳበሪያ ቅዳጅ በተነጠፈበት መሬት ላይ በግንባራቸው ተደፍተዋል። ድምፃቸው ይሰማ እንጂ የፊታቸው ገጽታ አይታይም። እግሮቻቸው፣ እጆቻቸውና ወገባቸው ከተፈጥሮ... Read more »

ሕይወት በማርያም ወንዝ ዳርቻ

ማርያም ወንዝ የተሰኘው ሥፍራ እንኳንስ የሰው ልጅ ሌላ ፍጡር ይኖርበታል ተብሎ አያታሰብም። የፅዳቱ መጓደል ቆሼን ጭምር ያስንቃል።በቆሻሻ የተዋጠውና የተበከለው ይሄ ወንዝ መነሻው ቁስቋም ማርያም ሽሮ ሜዳ አካባቢ በላይ ሲሆን ቀጨኔ መድኃኒዓለምን መዳረሻው... Read more »

የአውድ ዓመት ዋዜማን በእማማ ግምጃ ቤት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አመራሮቹ እንደ ወትሮው ሁሉ ድጋፋቸውን ሊያደርጉላቸው በአዲስ ዓመት በዓል ዋዜማ እማማ ግምጃ ቤት ተገኝተዋል። የዕድሜ ጫና መነሳት ስላላስቻላቸው አልጋቸው ላይ ቁጭ እንዳሉ ነው የተቀበሏቸው። ዕድሜ ብቻ ሳይሆን ለዘመናት በላያቸው... Read more »