‹‹ዛሬ ከሰባት አሥርት ዓመታት በፊት የነበረኝ ጉልበት ደክሟል። አልጋ ላይ ከዋልኩ ዓመታት ተቆጥረዋል። የሚያነሳ የሚያስቀምጠኝም ሰው ነው። ቢሆንም ወኔዬ አልሞተም። የትኛውም የአገሬ ጥቃት ይሰማኛል። የማንኛውም የሰው ዘር በደል በሙሉ ይመለከተኛል›› ይሄን የሚሉት... Read more »
ኬንያዊቷ አን ዋፉላ ስትራይክ ታዋቂ የፓራሊምፒክ ተወዳዳሪ ስትሆን የሕይወት ታሪኳን በመጽሐፍና በዘጋቢ ፊልም ለሕዝብ አቅርባለች። የዛሬ 47 ዓመት የሁለት ዓመት ህጻን እያለች በያዛት የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) ምክንያት አካል ጉዳተኛ የሆነችው አን በርካታ... Read more »
‹‹የሚደግፈኝ ልጅም ሆነ ዘመድ የለኝም።የምተዳደረው በልመና ነው።ቢሆንም በልመና ባገኘኋት ጥቂት ሳንቲም ጥጥ ገዝቼ እየፈተልኩ ልቃቂት በመሸጥ ኑሮዬን እደጉማለሁ›› ይሄንን የነገሩን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስተኛ በር መታጠፊያ ላይ በሚገኘው ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን ደጃፍ... Read more »
‹‹የሥጋ ደዌ በሽታ ታማሚ ነኝ። በዚህ ምክንያት በሕብረተሰቡ መገለሌ ለረጅም ጊዜ ከኖርኩበት አካባቢ እንድርቅ አድርጎኛል። ቤት ንብረቴን መሸጥ ነበረብኝና ቤት ንብረቴንም አሽጦኛል›› ይሄን አስተያየት የሰጡን በተለምዶ ቆሼ እየተባለ የሚጠራውና ዘነበወርቅ ወይም አለርት... Read more »
ከየምግብ ቤቱ የሚወጣው ትርፍራፊ ምግብ በአራዶች ቋንቋ ቡሌ ይባላል። ቡሌ የተለያዩ ትራፊ የምግብ አይነቶች ተደባልቀው የሚገኙበት የእህል ስብስብ ሲሆን በጎዳና ተዳዳሪዎች ወይንም በየኔ ቢጤዎች ዘንድ ተወዳጅ ምግብ ነው። ቡሌ የማይዘው የምግብ ዘር... Read more »
ታዳጊ ከድር ቢላል ተወልዶ ያደገውና አሁንም ከሴት አያቱ ጋር የሚኖረው በሐረር ከተማ ነው።የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ በደሙ ውስጥ መኖሩን ካወቀ አመታት ተቆጥረዋል። ቫይረሱ በደሙ ውስጥ መኖሩን የሰማው ልጆች ትምህርት በሹክሹክታ ሲያወሩ ነው... Read more »
ስሟ አረጋሽ ዘሪሁን ይባላል። ከወላጆቿ ቤት ትዳር ይዛ እንደወጣች ነው ያረገዘቺው። እርግዝናው አስባበትና ፈልጋው ነው የመጣው። የአብራኳ ክፋይ የሆነ የራሷ ልጅ እንዲኖራት ትመኛለች። እናም ትዳር የመሰረተችበት የመጀመርያ ምክንያቷም ልጅ መውለድን ስለምታስብ ነው።... Read more »
መሰለች ጃናቶ የስምንተኛ ክፍል ሞዴል ፈተናን ለመፈተን በክፍል ውስጥ ተገኝታለች። ሆኖም ሞዴል ፈተናውን እየሰራች ባለችበት ቅጽበት የዓይኗ ብርሃን ድንገት ድርግም አለ። በጨለማ ውስጥ ተዋጠች። ይህንን ሁኔታ እንኳን እሷ ጓደኞቿ አላመኑም። ትምህርት ቤት... Read more »
ወይዘሮ በላይነሽ ታከለ የራሳቸው የአካል ጉዳት ሳይገድባቸው ሌሎች አካል ጉዳተኞችን በመደገፍ ይታወቃሉ። የሰብአዊ መብት የአካል ጉዳተኛ ተሟጋች ናቸው። በአካላቸው ላይ በደረሰ ጉዳት ምክንያት የተገለሉ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ ማህበራዊና ፖለቲካዊ መብቶቻቸውንና ማስከበር ላልቻሉ አካል ጉዳተኞች... Read more »
የሕይወት ፈተና በእጅጉ ከጎዳቸው ሴቶች መካከል አንዷ ነች፡፡ አንዱን ልሙላ ስትል ሌላው ይጎልባታል፡፡ ከዚህም አልፎ የማትወጣው ማቅ ውስጥ አስገብቷታል፡፡ ለዚህም የራሷን ዕድልና ባለቤቷን ተጠያቂ ታደርጋለች፡፡ ባለቤቷ ዋና ትኩረቱ መጠጥ ላይ ብቻ በመሆኑ... Read more »