
ለጤናው ዘርፍ መሻሻል የባለሙያዎች አቅም ከፍተኛ መሆን፣ ጤና ተቋማት አስፈላጊ የህክምና ግብዓቶችን በበቂ ሁኔታ ማሟላት፣ የጤና አገልግሎቱን ለመስጠት በጤና ተቋማት ውስጥ አመቺ ሁኔታዎች መኖር፣ መንገድ፣ ስልክና መብራትን የመሰሉ የመሠረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ... Read more »

በኢትዮጵያ ጥቂት የማይባሉ ሴቶች በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተገቢውን የሕክምና አገልግሎት ሲያገኙ አይታይም። በተለይ በሚገጥማቸው የገንዘብ እጥረት ምክንያት የጤና መታወክ ሲገጥማቸው ለመታከም ይቸገራሉ። በወሊድ ወቅት ደግሞ ተገቢውን የሕክምና ክትትል አግኝተው... Read more »

የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ልክ እንደሌሎቹ የጤና እክሎች ተጋላጭንት የሚያሰፉ ነገሮች ናቸው የሚባል ቢሆንም በትክክል በምን ሊከሰት እንደሚችል በጥናት የተረጋገጠ መረጃ የለም። ይሁን እንጂ በቤተሰብ ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ችግር ካለ፣ በተወሰነ መልኩ በዘር... Read more »

ምግብ ከመሰረታዊ የሰው ልጅ ፍላጎቶች ውስጥ አንዱ ነው። ያለምግብ የሰው ልጅ ጥቂት ቀናት ሊሰነበት ይችላል እንጂ ሟች ነው። ምግብ ሲባል ግን እንደው በደፈናው የሚረባውንም የማይረባውንም ጨምሮ አይደለም። ከምግብም በላይ ምግብ አለ። የስነ... Read more »

የባህሪይ ለውጥ ብቃትንና ምርታማነትን ለማሻሻል የአንድን ግለሰብ ድርጊት፣ አመለካከትና ልማድ የመቀየር ሂደት ነው። ይህ የግለሰቡን በሥራ ቦታ ላይ ያለውን ባህሪ የማሻሻል ሂደት ሊጠቁም ይችላል። ነገር ግን የባህሪ ለውጥ በተለያዩ ሁኔታዎች፣ ቦታዎች፣ ዘርፎችና... Read more »

የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ በ2021 የቲቢ በሽታ ዓለም አቀፍ ስርጭትን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በዓመት 10 ሚሊዮን የሚገመት የዓለም ሕዝብ በቲቢ በሽታ እንደሚታመም አመልክቷል። በአንድ ዓመት ውስጥ ደግሞ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚጠጋ... Read more »

የሰው እድገት ተለዋዋጭና ከፅንሰት እስከሞት የሚኖሩትን አካላዊ፣ አዕምሯዊ፣ ማህበራዊና ሥነ ልቦና ለውጦችን ያካትታል። ስለዚህ የሰዎች ዕድገት የለውጥ ሂደት ነው ማለት ይቻላል። ይህ የለውጥ ሂደት ደግሞ በተፈጥሮና በአካባቢ መስተጋብር ላይ የተመሠረተ ነው። የአንድ... Read more »

አልበርት አንስታይን፣ ቶማስ ኤዲስን፣ ዋኦልት ዲዝኒ፣ ቴምፕል ግራንዲንና ሌሎችም ዓለም ያፈራቻቸው ድንቅና ታላላቅ ሰዎች የኦቲዝም ተጠቂ የነበሩ ቢሆንም ዓለምን በበጎ ገፅታ መቀየር ችለዋል። ኢትዮጵያዊቷ ዘሚ የኑስም ብትሆን ከኦቲዝም ጋር የሚኖር ልጇን አደባባይ... Read more »

የሰው ልጅ አእምሮ እጅግ የተወሳሰበ ነው። አንጎል ደግሞ ከ100 ቢሊዮን በሚበልጡ የነርቭ ህዋሶች ይዋቀራል። እነዚህ ነርቮች በተለያየ መንገድ በመደራጀት የሰው ልጅ የእለት ተእለት ተግባሩን በሚገባ እንዲያከናውን ይረዳሉ። ለመስማት፣ ለመናገር፣ ለመብላት፣ ለማሰብ፣ እቅድ... Read more »

ወይዘሮ ለምለም ካሣሁን (ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ስማቸው የተቀየረ) የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ታማሚ ናቸው፡፡ ሕመሙ ሲበረታባቸው ከአርሲ ወደ አዲስ አበባ ለተሻለ ሕክምና ከመጡ አንድ ዓመት ሊሞላቸው ነው፡፡ በአሁን ወቅት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል... Read more »