ከፖሊሲ ማሻሻያ እስከ ኢንቨስትመንት አማራጭ

በ2016 ዓ.ም በጤናው ዘርፍ በርካታ አበይት ተግባራት ተከናውነዋል። ከፖሊሲ ማሻሻያ ጀምሮ የጤናውን ዘርፍ ሊያዘምኑ የሚችሉ በርካታ አዳዲስ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ውጤቶች ተዋውቀዋል። በተለይ እያደገ ከመጣው የሕብረተሰቡ የጤና አገልግሎት ፍላጎትና ቀደም ሲል ያሉና አሁን... Read more »

‹‹ጳጉሜን ለጤና››

በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ አነስተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የጤና ችግር ሲያገጥማቸው ወደ ሐኪም ቤት ሄደው መታከም አይችሉም። ከፍተኛ ህመም ከገጠማቸውማ የሚሞቱበትን ጊዜ ከመቁጠር ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖራቸውም። እንዲያም ሆኖ ግን በጤና መድህን አገልግሎት... Read more »

 የአጥንትና መገጣጠሚያ ሕክምና ለማሻሻል

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአጥንትና መገጣጠሚያ ሕክምና ታሪክ አጭር እድሜ ያስቆጠረ ነው። በዘርፉ የሰለጠኑ የሕክምና ባለሞያዎች ቁጥርም አሁን ካለው የኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጥር ጋር የሚመጣጠን አይደለም። በአሁኑ ግዜ በኢትዮጵያ 627 የአጥንትና መገጣጠሚያ ሀኪሞች እንዳሉ መረጃዎች... Read more »

የተዘነጋው የኤች አይ ቪ ኤድስ አሳሳቢነት

መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ የዓለም ሕዝቦች ከኤች አይቪ ኤድስ ጋር ይኖራሉ። ከእነዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ከሰሐራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ደግሞ የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ እንደሆነ... Read more »

የሳምባ ካንሰርን ለመከላከል ቅድመ ምርመራና ክትትል

የሳምባ ካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ከሚታወቁ የካንሰር አይነቶች አንዱ ነው። በካንሰር ምክንያት ከሚከሰት የሞት ምጣኔ ውስጥም በቀዳሚነት ይቀመጣል። የሳምባ ካንሰር ሕክምና ውጤታማነት ካንሰሩ በታወቀበት ግዜ ካለው የስርጭት ደረጃ ጋር በቅርበት የተቆራኘ... Read more »

ወረርሽኞችን የመከላከልና የመቆጣጠር ጥረት

ባለፉት ዓመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለይ ደግሞ በአፍሪካ የተለያዩ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ተከስተዋል። በኢትዮጵያም በሰው ሠራሽና ተፈጥሮ አደጋዎች በተለይም በግጭቶች፣ በድርቅ፣ በጎርፍና ሌሎችም ምክንያቶች በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ለመፈናቀል ተገደዋል። ከዚሁ ጋር... Read more »

ተቋማዊ የጤና እንክብካቤ በ‹‹ተማሪ ኬር››

በኢትዮጵያ የሕክምና ተቋማት ቁጥር አሁን ካለው የሕዝብ ቁጥር ጋር ሲነፃፀሩ እዚህ ግባ የሚባሉ አይደሉም:: የሕክምና ባለሙያዎችም አሃዝ ቢሆን ከሕዝቡ ቁጥር ጋር ፈፅሞ የሚጣጣም አይደለም:: ምንም እንኳን በአንድ የጤና ሥርዓት ውስጥ በሽታን መከላከል፣... Read more »

የምዕተ ዓመት ጥረት ለኅብረተሰብ ጤና

በኢትዮጵያ አንጋፋ ከሆኑና በጤናው ዘርፍ ረጅም ዓመት ካስቆጠሩ ተቋማት ውስጥ አንዱ ነው። ብዙ ግዜ በእብድ ውሻ ምርምር ዙሪያ ስሙ ጎልቶ ይነሳል። ለዛም ነው ለረጅም ግዜ ‹‹ፓስተር›› እየተባለ ሲጠራ የቆየው። ተቋሙ ፓስተር የተባለውም... Read more »

‹‹ሁሉም ‘መድኃኒቴ ደኅንነቴ’ ብሎ መንቀሳቀስ አለበት›› – ወይዘሮ አስናቀች ዓለሙ – የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የመድኃኒት ደኅንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ

መድኃኒት የሰው ልጆችን ጨምሮ ሕይወት ላላቸው ፍጡራን በሽታን ለመፈወስ፣ ለመከላከል፣ ለመመርመርና እንዲሁም ሕመምን ለመቀነስ የምንጠቀምበት ንጥረ ነገር ወይም የንጥረ ነገር ውሕድ ነው:: በተለይ የሰውን በሽታ፣ የተዛባ ወይም ጤነኛ ያልሆነ አካላዊ ወይም አእምሯዊ... Read more »

ግንዛቤና የባህሪ ለውጥ ለወባ መከላከል ስራ

በኢትዮጵያ የወባ በሽታ አዲስ ክስተት አይደለም:: ወባን የማያውቅ የማኅበረሰብ ክፍል የለም:: ይህም ሊሆን የቻለው የወባ በሽታ በአብዛኛው ቆላማ አካባቢዎች ላይ የሚከሰት በመሆኑ ነው:: አሁን ባለበት ሁኔታና የዓለም ጤና ድርጅት በሚሰጠው ሪፖርት መሰረት... Read more »