የጥርስ ሕመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄዎቹ

የጥርስ ህመም ከካንሰር ቀጥሎ ከባድ የሚባል የህመም ዓይነት ነው። ብዙ ጊዜም ታካሚዎች ከህመሙ ለመዳን ሲሉ ጥርሳቸው እንዲነቀል ሀኪሙን ሊያስገድዱ ይችላሉ። እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ቢኖሩም ታማሚው ጥርሱ በመነቀሉ ሊያጣቸው የሚችሉ ነገሮችን በማስረዳትና ጥርሱን... Read more »

የጤና መረጃ ሥርዓቱን በቴክኖሎጂ የመደገፍ ጅማሮ!!

በጤናውም ሆነ በሌላው ዘርፍ ብዙውን ጊዜ የመረጃ አያያዝና አደረጃጀት ችግር በአዳጊ ሃገራት ውስጥ ስር ሰደው የሚታዩ ችግሮች ናቸው። በተለይ በጤናው ዘርፍ ከመረጃ እና አገልግሎት ጋር ተያይዞ ውስብስብ ችግሮች ይታዩበታል። በተቃራኒው ደግሞ የሕክምና... Read more »

የእግር መቆላመም ህመም እና የህክምናው ተደራሽነት

በአለም ከአንድ ሺህ ሰዎች 3 በመቶ ከእግር መቆልመም ችግር ጋር እንደሚወለዱ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። ኢትዮጵያን ጨምሮ በማደግ ላይ ባሉ ሀገሮች የጉዳቱ መጠን ከፍተኛ ሲሆን በሀገራችን በአመት 5ሺ ህፃናት ከእግር ቆልማማነት... Read more »

በበዓላት ወቅት መወሰድ የሚገባቸው ጤናማ ምግቦች

በበዓላት ወቅት አመጋገብን ማስተካከል እንደሚገባ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ይመክራሉ። ሰዎች ብዙ ጊዜ በበዓል ወቅት ቅባት የበዛበት ምግብ ሲመገቡ ለህመም ያጋልጣቸዋል። ቅባት የበዛበት ምግብ ለሠውነት ባለመስማማቱ በዓልን በህክምና የሚያሳልፉም አይጠፉም። በመሆኑም ብዙ ሰዎች... Read more »

የኮቪድ-19 ክትባት ተደራሽነት በኢትዮጵያ

ኮቪድ-19 ወደ ኢትዮጵያ የገባው መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በአንድ ጃፓናዊ ተጠርጣሪ ነበር። እንደ ሀገር ከፍተኛ ውጥረት እና ፍርሃት የተፈጠረበት ጊዜ እንደነበር ይታወሳል። ኮቪድ-19 ከቻይና ተነስቶ በርካታ የዓለም ሀገራት ካዳረሰ በኋላ ነበር... Read more »

ድምፅ አልባው ገዳይ – የጉበት በሽታ ( ሄፒታይተስ ቢ)

ጉበት ከደም ውስጥ መርዛማ ነገሮችን የሚያጣራ ከመሆኑም ባሻገር ቢያንስ ቢያንስ 500 የሚሆኑ ሌሎች አስፈላጊ ተግባራትን ያከናውናል። ሄፒታይተስ ወይም የጉበት ብግነት የአንድን ሰው ጤንነት በእጅጉ ሊጎዳ የሚችለው በዚህ ምክንያት ነው። ሄፒታይተስ አልኮል አብዝቶ... Read more »

አሁንም አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት

ከታህሳስ 2012 ዓ.ም ጀምሮ በቻይና ውሃን ከተማ የጀመረዉ የኮሮና ተዋህሲ ዓለምን አዳርሷል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን የሚመዘግበው ድረ ገፅ (WorldOMeter) እንደሚያሳየው በዓለም ከ220 በላይ ሀገሮችን አጥቅቷል። እስከ ትላንት ድረስ... Read more »

የቶንሲል ህመም መነሻ ምክንያቶችና መፍትሄዎቹ

አባታቸው እንዳሉ በማሰብ እንዲማሩ ከማድረጉም በላይ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ዝምድና በመፍጠር ሀገራዊ አንድነት እንዲጐለብት ያደርጋል። ይህም ለጽድቅ ሳይሆን ከአንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሚጠበቅ የዜግነት ግዴታዬን ለመወጣት ነው። ኢትዮጵያዊያን ከተለያዩ የቋንቋ ተናጋሪዎች የተወለድን ነን፣ አሁን... Read more »

ክፍተቶች የሚታዩበት ጡት ማጥባት

የዘንድሮው የዓለም ጡት ማጥባት ሳምንት ‹‹ጡት ማጥባትን መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት›› በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ30ኛ ግዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ13ኛ ግዜ ከሐምሌ 25 አስከ እስከ ነሃሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ... Read more »

የፓርኪንሰን ሕመም

የፓርኪንሰን ፔሸንትስ ሣፓርት ኦርጋናይሽን ኢትዮጵያ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት በፓርኪንሰን ታማሚ በሆኑት በወይዘሮ ክብሯ ከበደ የተመሠረተ ድርጅት ነው። ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት ከ500 ሕሙማን በላይ በማገዝ ላይ ይገኛል፤ የሚሰጣቸውም ዋና ዋና ተግባራት የሚከተሉት... Read more »