የዝንጀሮ ፈንጣጣ – አዲሱ የዓለማችን ስጋት

እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ በዓለማችን ብዙ የቫይረስ ዓይነቶች ተከስተው የብዙዎችን ሕይወት ነጥቀዋል። ዓለም ላይ አሉ የተባሉ ሳይንቲስቶች፣ የሕክምና ባለሙያዎችና ሌሎች ጠበብቶች ደግሞ ለእነዚህ ወረርሽኞች የሚሆኑ ክትባቶችንና መድኃኒቶችን ለማምረት ብዙ ሌሊቶችን እንቅልፍ አጥተው... Read more »

አስከፊው የመድኃኒቶች ከጀርሞች መላመድና የእንስሳት ጤና

 የፀረ ተህዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ በአለም አቀፍ ደረጃ በሰዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ይገኛል። ከዚህም ጋር በተያያዘ የመድሃኒቶች ምርት እየቀነሰ መጥቷል። መድሃኒቶቹ ወደፊት የመመረታቸው እድልም መንምኗል። በኢትዮጵያም ከሌሎች በሽታዎች ባለተናነሰ መልኩ... Read more »

ሄፒታይተስ “ቢ” እና “ሲ” ምንድን ናቸው?

ሄፒታይተስ ቢ ጉበትን የሚያጠቃ የቫይረስ ኢንፌክሽን ሲሆን አጣዳፊና ሥር የሰደደ በሽታን ሊያመጣ ይችላል። የዓለም ጤና ድርጅት እኤአ በ2019 በወጣው መረጃ መሰረት 296 ሚሊዮን ሰዎች ሥር በሰደደ የሄፐታይተስ ቢ በሽታ ሲያዙ በየዓመቱ 1... Read more »

ድጋፍና ስምምነት ኮሮናን ለመከላከል

በኢጋድ የምስራቅ አፍሪካ ልማት በይነ-መንግስታት ከአውሮፓ ህብረት የኮቪድ-19 ምላሽ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዙ የህክምና ግብአቶችን ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመገኘት አበርክቷል። ከዚሁ ጎን ለጎንም... Read more »

ጥናት የገታው የፓርኪንሰን ሕሙማን መድኃኒት

 አቶ ጌታቸው ነጋሽ የሚኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ ሁለት አካባቢ ነው። ዕድሜያቸው ስልሳ ሰባት ነው። ከዛሬ ስድስት አመታት በፊት በእጃቸው ላይ የመንቀጥቀጥ ስሜት ይታይ ጀመር። መጀመሪያ ይህን ስሜት ሲመለከቱ... Read more »

ጥንቃቄ ለአመጋገብ!

ሕዝበ ክርስቲያኑ ለሃምሳ አምስት ቀናት በፆም በፀሎት ቆይቶ እነሆ ነገ ፆመ ልጓሙን ይፈታል። የፋሲካ በዓልም በነገው እለት በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በልዩ ልዩ ሁኔታዎች በታላቅ ድምቀት ይከበራል። በዓሉ በተለይ ደግሞ በኦርቶዶክስ... Read more »

ትኩረት የሚሻው ዘገምተኛው ወረርሽኝ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ስጋት እየሆኑ ከመጡ አስር የጤና ችግሮች ውስጥ አንዱ የፀረ-ተዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች መለመድ ነው። የፀረ ተዋሲያን መድሃኒቶች በጀርሞች እየተለመዱ መምጣታቸውን ተከትሎም በዚህ ፈርጅ የሚመረቱ መድሃኒቶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል።... Read more »

ትኩረት የሚሻው የምግብና ስረዓተ ምግብ ጉዳይ

ኢትዮጵያ ሁሉን አይነት ሰብል ለማብቀል የሚያስችላት የአየር ፀባይ የታደለች ሀገር ናት። ከጤፍ እስከ ስንዴ፣ ከስንዴ እስከ ገብስ፣ ከገብስ እስከ ጥራጥሬ እህሎች፣ ከጥራጥሬ እህሎች እስከ ቅባት እህሎች ድረስ ምድሯ ያበቅላል። አያሌ አትክልትና ፍራፍሬዎችም... Read more »

ጤና መድህን በሸዋሮቢት

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን መጠነ ሰፊ ውድመት ካደረሰባቸው አካባቢዎች አንዱ ሸዋሮቢት ሲሆን፤ ከመሠረተ ልማት ተቋማት ውስጥ ደግሞ የህክምና አገልግሎት መስጫዎች በዋናነት ይጠቀሳሉ። ቡድኑ በወረራ በያዛቸው የአማራና የአፋር ክልል አካባቢዎች የሚገኙ በርካታ የጤና ተቋማትን... Read more »

የኩላሊትና አእምሮ ጤናን የሚጠብቁ ተፈጥሯዊ ምግቦች

እንደኩላሊት ታታሪ የሆነ የሰውነት ክፍል የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። ምክንያቱም ኩላሊት በሰውነት ውስጥ ያሉ ቆሻሻዎችንና ተጨማሪ ፈሳሾችን አጣርቶ በሽንት መልክ ስለሚያስወግድ ነው። ኩላሊት በሰውነት ሴሎች የሚመረቱ አሲዶችን በማስወገድ በሰውነት ውስጥ የተመጣጠነ ውሃ፣... Read more »