ዓለም አቀፍ ጥናቶች እንደሚያሳዩት 30 ከመቶ ያህሉ የበሽታ ጫና በቀዶ ህክምና አማካኝነት ሊታከም ይችላል። ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገራት በአማካይ 0 ነጥብ 03 የህፃናት ቀዶ ሐኪም ለ100 ሺ ህፃናት እንዲሁም አንድ የህፃናት ልዩ... Read more »
የቅደመ ስኳር በሽታ (Pre-Diabetes) ምንድነው? በደም ውስጥ ያለ ግሉኮስ መጠን ሲጨምር ነገር ግን የስኳር በሽታን ያህል ከፍተኛ ካልሆነ ቅድመ ስኳር በሽታ ወይም ፕሪ ዳያቤቲስ (pre-diabetes) ይባላል። በደም ጉሉኮስ (በባዶ ሆድ) ምርመራ ላይ... Read more »
ዘመን አይዘምን አይባልምና መሽቶ ሲነጋ አዲስ፣ ሲውል ሲያድር ድንቅ የተባሉ መገልገያዎች ዓለማችንን ይቀላቀላሉ:: እነዚህ መገልገያዎችም በቀዳሚነት ሥራን ለማቅለል ሲቀጥልም ባለማወቅ አልያም በጥንቃቄ ጉድለት ጉዳትን ሲያስከትሉ ይስተዋላል:: ለዚህም ነው ቁጥራቸው ጥቂት በማይባሉ እቃዎች... Read more »
ከሰውነት ክፍላችን ትልቁን ቦታ የሚይዘው ብዙዎች እንደሚስማሙበትም የጉልበት ዘርፍ የሆነው አይናችን ከፍ ያለ ጥንቃቄን ይሻል:: በመሆኑም ለአይናችን የምንሰጠው ጥንቃቄና የምናደርግለት ክትትል ከሌሎች የሰውነታችን ክፍሎች ከፍ ያለም ሊሆን ይገባል:: የጤና ባለሙያዎችም እንደሚሉት ሰዎች... Read more »
ሴቶች ለተለያዩ ማህበራዊና የጤና ችግሮች ውስጥ የማለፍ እድላቸው ከወንዶች ጋር ሲነጻጸር ሰፋ ያለ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ በርካታ ምክንያቶችን ማንሳት ቢቻልም ዋናው ግን ተፈጥሯዊና ባህላዊ ጫናዎች ናቸው። ተፈጥሯዊውን እንኳን ብንመለከት በማርገዝ። በመውለድ ኋላም... Read more »
ሄፓታይተስ ቢ ምንድን ነው? ሄፓታይተስ ቢ በዓለም ላይ በብዛት ጉበትን ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ በሽታ ነው። የሚመጣውም ሄፓታይተስ ቢ (HBV) በሚባል ቫይረስ ሲሆን ቫይረሱ ጉበትን በማጥቃት ጉዳት ያደርሳል። የሚተላለፈው በደም፣ ጥንቃቄ በጎደለው የግብረ... Read more »
በዓለም ላይ ገዳይ ተብለው በግንባር ቀደምትነት ከተያዙ ሱስ አስያዥ እጾች መካከል ትምባሆ ግንባር ቀደሙ ነው። ትምባሆ በባህርይው የሚገድለው የሚያጨሰውን ሰው ብቻ ሳይሆን አብሮት የሚኖረውን፤ የሚሠራውን በጠቅላላው በአካባቢው ያለውን በሙሉ መሆኑ ነው ግንባር... Read more »
ወባ ከዓለማችን ገዳይ በሽታዎች አንዱ ነው። ከምዕራባዊቱ አሜሪካ ጀምሮ ምዕራብ ፓስፊክ አካባቢ፤ ምሥራቅ ሜዲትራኒያዊ፤ ደቡብ ምስራቅ ኢሲያ በአጠቃላይ ከምድር ወገብ በታች ያሉ አገራት ለበሽታው ተጋላጭ መሆናቸው ይነገራል። በተለይ በአፍሪካ ተስፋፍቶ ይስተዋላል። ለአብነትም... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ሕዝብ ላይ ጥርሱን እንደነከሰ ነው። የሚሊዮኖች ሞትና የብዙ ሚሊዮኖች ስቃይ የሰማው ጆሯችን አሁንም ይህንን አይነቱን ዜና በጥቂቱም ቢሆን ከመስማት አላረፈም። የሰማነውን እያየን በስጋት መኖር ከጀመርን ዓመታት ተተካክተዋል። የሕክምናው... Read more »
በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኩላሊት ታማሚ የበዛ ይመስላል። በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎችም የኩላሊት ህመም እንዳጋጠማቸውና ህክምና እንደሚያስፈልጋቸው፤ ወይም ህክምና እየተከታተሉ እንደሆነ መስማትም የተለመደ ሆኗል። ምን አዲስ ነገር ተፈጥሮ ይሆን? የተፈጠረውን አዲስ ነገር፣ ወይንም... Read more »