
አዲስ አበባ፡- የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ይበልጥ ለማጠናከር ከሀገር ውስጥ ዕድሎች በተጨማሪ በውጭ የሚገኙ ዕድሎችን በማደን መጠቀም ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሀደራ አበራ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሀደራ... Read more »

– ለመደበኛ ወጪ 1 ትሪሊዮን 183 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ሲመደብ፤ – ለካፒታል ወጪ 415 ነጥብ 2 ቢሊዮን እንደሆነ ተመላክቷል አዲስ አበባ ፡- የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ ረቂቅ በጀት 1 ነጥብ 93... Read more »

አሰላ፡- የአሰላ ከተማ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ እድገት የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ተደርጎ እየዘመነ መሆኑን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ አብዱላሂ ሃሙ አስታወቁ። በከተማዋ በሚከናወነው የኮሪዶር ልማት አፍሮስ 3ሺህ 500 ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን አመለከቱ።... Read more »

በአውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር በ1951 አሁን ያለው ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ተጀመረ። ከዚያ በፊትም ከ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ እንደነበር የተጻፉ ሰነዶች ያሳያሉ። ያም ሆኖ ግን መደበኛው እና እነሆ ለ72ኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችበት መንገድ በጣም ያስቆጨኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ክፍል አራት የቃለ ምልልስ ቆይታ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ባለፉት 30... Read more »

አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ ፈተናዎች ሳይበግሯት የዓባይ ግድብን በተባበረ ክንድና በዲፕሎማሲያዊ ጥበብ ጫፍ ላይ ማድረሷ ሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የታሪክ ተመራማሪ እና መምህር አየለ በከሪ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ገለጹ። አየለ በከሪ (ተባባሪ ፕሮፌሰር)... Read more »
አዲስ አበባ፡– ከእምቦጭ በተጨማሪ የውሃማ አካላትን አደጋ ላይ የሚጥሉ ሌሎች ሶስት መጤ የአረም ዝርያዎች በሶስት ሀይቆች ላይ መታየታቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኢኮሃይድሮሎጂ እና የውሃ ጥራት ዴስክ ፕሮጀክት አስተባባሪ... Read more »

አሜሪካ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አጋሮቿ የመከላከያ በጀታቸውንና ለድርጅቱ የሚያደርጉትን መዋጮ እንዲያሳድጉ በድጋሚ ጠይቃለች። የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ፔት ሄግሴት በብራሰልሱ የኔቶ አባል ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፣... Read more »

ዜና ሐተታ ታኅሣሥ 14 ቀን 1895 ዓ.ም ምሽት ሁለት ሰዓት የመጀመሪያው ባቡር ከጅቡቲ በመነሳት በርካታ በረሃማና ሞቃታማ አካባቢዎችን አቋርጦ ድሬዳዋ እንደገባ የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ይህ አጋጣሚም ለድሬዳዋ ከተማ መወለድ ምክንያት ሆኗል። በስምጥ... Read more »

አዲስ አበባ፦ ባለፉት ዓመታት በከተማዋ በተሠሩ ሥራዎች ሴቶች ግንባር ቀደም ሚና መጫወታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከፊታችን ያለው ጊዜ ብሩህ ተስፋ የሞላበት፤ በእምነት የነገውን ብልፅግና ለማሳካት የምንጥርበት እና ስንቅ... Read more »