
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በ2025 ፈጣን ዕድገት ከሚያሳዩ 10 የአፍሪካ ሀገራት ግንባር ቀደም መሆኗን የዓለም የገንዘብ ፈንድ መረጃ (IMF) አስታወቀ። በርካታ የአፍሪካ ሀገራት በወሰዷቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች፣ በተፈጥሮ ሀብት አቅምና ባላቸው የወጣት ብዛት ምክንያት... Read more »

አዲስ አበባ፦ አስተዳደሩ ለመምህራን ጉዳይ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚሠራ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። የትምህርት ጥራትን የሚያስጠብቁ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም ተጠቆመ። “ትውልድ በመምህራን ይቀረፃል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረው የመምህራን ውይይት... Read more »

አዲስ አበባ፡- ምዕመናን የሃይማኖት አስተምሮን በመከተል ለሀገር ሰላም በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ በመዲናዋ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች አመለከቱ ። ለሰላም ግንባታ የሃይማኖት ተቋማት እና መንግሥት በጋራ መሥራታቸው አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር... Read more »

አዲስ አበባ፡– ዲጂታል ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ የሳይበር ጥቃትን በብቃት መከላከል እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የመረጃ መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት 500 የሚሆኑ በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች ማሰልጠኑን ገለጸ።... Read more »

አዲስ አበባ፡– የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጣሊያኗ አቻቸው ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ትስስር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ትናንት... Read more »

– በግኝት የታዩ ክፍተቶች ለማረም እንደሚሠራ ባለሥልጣኑ ገልጿል አዲስ አበባ፡- የግብርና ባለሥልጣን በተደረገው የክውን ኦዲት ግኝት የታየበትን ሕጎችን የመተግበር ክፍተት እንዲያርም የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር... Read more »

ዜና ትንታኔ የሚንስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባው የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል። ይህም የዜጎችን የመሬት ይዞታ የማግኘትና የመጠቀም መብት በማያጣብብ... Read more »

ዜና ሀተታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በሰው መነገድና በሕገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀሎች ተከላካይ የትብብር ጥምረት አደራጅቶ መሰል ወንጀሎችን የመከላከል ሥራ እየሠራ ይገኛል። በ2014 ዓ.ም በወጣ ደንብ መነሻነት የተመሠረተው ይህ... Read more »

አዲስ አበባ ፡- ለውጡ በሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ላይ የታሪክ ምዕራፍን ቀይሯል ሲል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ሂክማ ኸይረዲን ፤ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተሠሩ ሥራዎች የኢትዮጵያ ሴቶች... Read more »

አዲስ አበባ፡- 2ሺህ በላይ ኤክስፖርተሮች የቻይናን መስፈርት በማሟላት የግብርና ምርቶችን እንዲልኩ ማድረግ መቻሉን የግብርና ባለሥልጣን አስታወቀ። የግብርና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ድሪባ ኩማ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ከ2ሺህ በላይ ኤክስፖርተሮች የቻይናን መስፈርት... Read more »