አዲስ አበባ፡– የእውቅናና ሽልማት መርሃ ግብሩ ሴቶች በተሰማሩበት መስክ ምን ያህል ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ ማሳያ ነው ሲል የአዲስ አበባ ሴቶች፣ ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ማህበራዊ... Read more »
– በሩብ ዓመቱ ከሬሚታንስ አንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ተገኘ አዲስ አበባ:- ዳያስፖራውን የሀብት ምንጭ ብቻ አድርጎ የመመልከት ሁኔታን በመሰረቱ የሚቀይር፣ በሀገሩ ጉዳይ የበለጠ ተሳታፊ እና ተጠቃሚ በማድረግ ሚዛኑን የሚያስጠብቅ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ግንቦት ወር ላይ 20ኛውን አህጉር አቀፍ ሥራ ድርጅት ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገለጸ፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ትናንት በሰጡት መግለጫ፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት... Read more »
መስከረም(ስሟ የተቀየረ) ትባላለች ደቡብ ወሎ ውስጥ ከሚገኝ ገጠራማ ስፍራ ከመጣች ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ እንደሆናት ትገልፃለች። አካባቢው አሁንም ድረስ ያለእድሜ ጋብቻ የሚፈፀምበት በመሆኑ እርሷም በአስራ ሰባት ዓመቷ ትምህርቷን አቋርጣ ተድራ እንደነበር ትጠቅሳለች።... Read more »
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚገኘውን ምርት ለማሳደግ፤ ከውጪ የሚገቡ 90 ምርቶችን በሀገር ውስጥ ተክቶ ለማምረት ንቅናቄ ተፈጥሮ እየተሰራ ነው። ሆኖም በዘርፉ በርካታ ማነቆዎች እየተስተዋሉ ነው፡፡ አንድ የመካከለኛ ኢንዱስትሪ አንቀሳቃሽ ወደ ምርት ለመግባት በቀላሉ... Read more »
አዲስ አበባ– ቱሪዝም ሚኒስቴርና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ያደረጉት ስምምነት ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ የቱሪዝም ሀብት ወደ ኢኮኖሚ መለወጥ የሚያስችል ብቁ አመራር መፍጠር እንደሚያስችል የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ቱሪዝም ሚኒስቴርና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የካፒታል ገበያ ወደ ሥራ መግባት ያለንን ሀብትና እውቀት በማስተባበር የተጀመረውን ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማፋጠን እንደሚያግዝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ የመጀመሪያው የካፒታል ገበያ ጉባዔ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት... Read more »
አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የጤና መስፈርቶችን በማሟላት በተለይም በድንገተኛ አደጋ ዝግጁነት ፣ ቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ምላሽ አቅም ላይ ትልቅ ለውጥ ማሳየቷን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ በዓለም የጤና ድርጅትና... Read more »
ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት መካተቷ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና ሩሲያ ኢኮኖሚያዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንደሚሠሩ ተገለጸ፡፡ በተለያዩ የቢዝነስ መስኮች ላይ ትኩረት ያደረገው የኢትዮ-ሩሲያ ቢዝነስ ፎረም ትናንት በአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በማህበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች ያላት ተሞክሮ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት እንደሚያደርጋት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ፡፡ የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ሥራ ኃላፊዎች የተካተቱበት ልዑክ በሃዋሳ ከተማ እና በድሬዳዋ አስተዳደር... Read more »